Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 16907
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ER Forum ላይ ቱስ ቱስ የሚሉ የግብጽ ቅጥረኛ ባንዳዎች ዝርዝር ፤ Selam, Misraq, አበረ፣ Right, ጩሎ Odie

Post by Selam/ » 10 Sep 2025, 00:08

ቱስ ቱስ ጩልሌው - ካይሮ በስደት ተገፍተህ ተፍ ተፍ ስትል በነበረበት ጊዜ ዓረቦቹ የማይረሳ ውለታ ሰርተውልሃል መሰለኝ፣ በየደቂቃው የአማልክቶችህን አባት ሀገር የግብፅን ስም እንደ ፀሎት ሰላሳ ሶስትጊዜ ትደግመዋለህ። ዕሪሪሪሪሪሪሪሪ!

ሞላጫ አጭበርባሪ ካድሬ!

Post Reply