Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ለዘላለም የምዘክራቸው እጅግ ውድ የኢትዮጵያ ወዳጆች ፓንክረስት ፣ ጆን እስፔንሰር ፣ ሳሊኒ !!! ኢትዮጵያ አትረሳም! ሃውልትም ይቆምላቹኋል!!!

Posted: 09 Sep 2025, 21:45
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ለዘላለም የምዘክራቸው እጅግ ውድ የኢትዮጵያ ወዳጆች ፓንክረስት ፣ ጆን እስፔንሰር ፣ ሳሊኒ !!! ኢትዮጵያ አትረሳም! ሃውልትም ይቆምላቹኋል!!!

Posted: 09 Sep 2025, 21:51
by Odie
Horus wrote:
09 Sep 2025, 21:45
አንተ እብድ ውሻ!
ሳሊኒን ለመደባለቅ ሌላውን ዘረዘርክ እንጂ እነዚያ ካንተ ንፍጥ አንጎል የማይወዳደረ የተከበሩ ናቸው!
ሳሊኒም ቢሆን ጥሩ ስራ ስርቷል:: ግን አንተ እንደ ቆርቆሮ ስለጮህክ ሰላበድክ ማንም ምንም አይስራም!አንተ እዚህ ታምባርቃለህ:: ሳሊኒ ቅብጥርሶ ትላለህ:: ሶዶ ይታጨዳል:: መርካቶ ይፈርሳል ይቃጠላል::
ያይምሮ በሽተኛ ስለሆንክ የባጥ የቆጡን ማርሽ እየቀየርክ ትቀባጥራለህ!
በእርጅና ያበደክ ስው!

እነ ፓንክረስት ከድርም የተከበሩ ናቸው ዛሬ እንደ እብድ ትዝ ስላለህ ሳይሆን! So what?