Please wait, video is loading...
የሰራ ቢመስገን ኖሮ የተምቤኑ አለሌ አህያ ባባ-ኢሱ በተወደሱ ነበር!
ባባ ኢሱ-አንበሴ ለኤርትራ ሲሉ ቂጣቸው እስኪሸብት ድረስ ለፍተዋል!
Re: የሰራ ቢመስገን ኖሮ የተምቤኑ አለሌ አህያ ባባ-ኢሱ በተወደሱ ነበር!
አልማዜ ምን ነካሽ። በጤናሽ ነው። የሰሜኑ ወዳጃችንና ስራን እንዴት በአንድ አረፍተነገር ለመግለፅ ትሞክሪያለሽ። የማይታሰብ ነገር።
በሰላሳ አራት አመት ምን ያህል ትምህረት ቤቶች በ ኤርትራ ተከፈቱ። ምን ያህል ሆስፒታሎች እና ክሊኒኮች። ምን ያህል የአስፋልት አዲስ መንገድ ተሰራ በወዳጃችን ዘመን። ስንፍናው ሌላ መዘዝ ያመጣል። ምን ያህል ኤርትራኖች ውጪ የሚኖሩ ገንዘባቸውን ይዘው ለህዝባቸው ስራ ለመፉጠር ወደ ኤርትራ አቀኑ። የተማሩ ኤርትራኖች በመላው አለም የተበተኑ ውስጥ አምስት ፐርሰንቱ ህዝቤን እረዳለሁ ብሎ ወደ ኤርትራ አቅንቶአል።
Absolutely not.
ኤርትራኖች አገራቸውን የሚወዱ ነበሩ። ወዳጃችን ያን ባህሪያቸውን በቁሙ ገድሎታል።
እዚህ ER ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት ካድሬዎቹ የ ኤርትራን ህዝብ ፉላጎት ቅንጣት አይገልፁም። የ እነሱንና የወዳጃችን insecured መሆንን እንጂ።
Yours truly sincerely believe as long as ወዳጃችን is in power, Eritrea is incapable of having beneficial friendly relationship with its neighbors.
Eritrea to prosper, Eritrea to come to the 21st century, ወዳጃችን has to go.
ኢትዪጺያ ያፈራቸው ደንቆሮ የትራይባል ፓለቲከኞች ጋር እያሴረ ፣ አገር እያመሰ የመኖር ፉላጎቱን እልባት መስጠት የግድ ይላል።

Affable,ባባ ኢሱ-አንበሴ has made some great strides in infrastructure development in Eritrea over the last 34 years. Take a look

Re: የሰራ ቢመስገን ኖሮ የተምቤኑ አለሌ አህያ ባባ-ኢሱ በተወደሱ ነበር!
Are you saying, Almaze, Fed up enjoys this infrastructure development. He might. Of the ወደጃችን cadres he is one among a few who have difficulty discerning facts from fiction.