Page 1 of 1

አብይ የመለስ ደቀመዝሙርነት ሲዘምር አድጎ እንደ ይሁዳ መሪውን የከዳ ወይም እንደ ሰይጣን አምላኩን የካደ ሰው ነው!

Posted: 09 Sep 2025, 17:38
by Axumezana
መለስ ኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ በሆነ መልኩ መበልፀግ እንደምትችል የተስፋ ጭላንጭል ያሳዬ መሪ ሲሆን። አብይ ራሱ የመለስ አመራር ውጤት ነው። አብይ ህዳሴ ግድብን በመጨረሱ የሚያስሙሰግነው ሲሆን ባለፈው 7 አመት የሰራው ቁምነገር ግን በእህዲግ ጊዜ በተሰራው ስራ ላይ የፅዳት፥ መንገድ ማስፋት፥ቀለም መቀባትና፥ ሳር የመትከል "quick wins" የምንላቸው ስራዎች ናቸው። አብይ እስካሁን የሚታወሰው ስልጣን ለመያዝ ሲል አገራቷን ማተራመሱና ስልጣን ከያዘ በኻላም አገራቱን ማረጋጋት ተስኖት በትግራይ ጆኖሳይድ የፈፀመ ሲሆን አማራንና ኦሮምያን በጦርነት እንዲታመሱ እያዳደርገ መሆኑ ነው።