Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39878
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ልቤ በሃሴት ዘምራለች! ትልቁ የኢትዮጵጵያ ወጃጅ ፔትሮ ሳሊኒ !!! Thank you !!!!!

Post by Horus » 09 Sep 2025, 10:39

አባይን የኢትዮጵያ ነጭ ወርቅ ያላት ከነ ፓንክረስት አይነቶች የኢትዮጵያ ወዳጆች የሚመደበው ወዳጅ ሳሊኒ !!!! ማን ይንገር የነበረ! ማን ያርዳ የቀበረ! ማን ይሰይም የፈጠረ ! ይህ ነው የህዳሴ ታሪክ !

Last edited by Horus on 09 Sep 2025, 14:03, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 18375
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ልቤ በሃሴት ዘምራለች! ትልቁ የኢትዮጵጵያ ወጃጅ ፔትሮ ሳሊኒ !!! Thank you !!!!!

Post by Axumezana » 09 Sep 2025, 12:26

Horus what about the visionary Meles ? This is an acid test for you!

Horus
Senior Member+
Posts: 39878
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ልቤ በሃሴት ዘምራለች! ትልቁ የኢትዮጵጵያ ወጃጅ ፔትሮ ሳሊኒ !!! Thank you !!!!!

Post by Horus » 09 Sep 2025, 14:21

Axumezana wrote:
09 Sep 2025, 12:26
Horus what about the visionary Meles ? This is an acid test for you!
አክሱም
ለምን በተሳሳተ ነገር እንጣላለን? አባይኮ መላ የኢትዮጵያ ነገስታት የያገሉለት ዉሃ ነው። መለስ አንዱ ነው ። ነገር ግን ከትግሬነት ለደቂቃ እንኳ ቢሆን ወጣ ብለህ የወያኔ ሌቦች በዚያ ግድብ ዙሪያ ያደረጉት ዘረፋና ጥፋት ታሪክ ይቅር የማይለው ነው ።

አንድ ነገር ይህው ሰው ሁሉ እንዲያነበው ደፍሬ ልናገር ። አቢይ አህመድ ስልጣን ከያዘ 7 አመቱ ብቻ ነው። ህዳሴን ጨርሷል ። መለስ ዜናዌና የወያኔ ወፍራም ሌቦች ዛሬ ስልጣን ላይ ቢሆኑ ኖሮ ይህ ግድብ በፍጹም በፍጹም አያልቅም ነበር። ልደገመው የቲ ፒ ኤል ኤፍ መንግስት ይህን ግድብ አይጨርስም ነበር ። አለቀ ። መለስ ያቢይን አክል ኢትዮጵያን ቢወድ አይደለም ህዳሴ ግድብን (ስልጣን በያዘ 20 አመት በኋላ የጀመረው) አሰብን ካጎቶቹ በመስጠት በኢትዮጵያ ላይ ዘላለማዊ ግፍና ውርደት አይፈጽምም ነበር ።

አየህ አክሱም ኢዛና አንተ የትግሬ ተወላጅ ስለሆንክ ለምን እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚሰማንን እንደ ማይሰማህ ይገባኛል! መለሰ ዜናዌ ማለትኮ ታላቋ ኢትዮጵያን 100 ሚሊዮን ሕዝቦቿን የባሕር በር አልባ ያደረገ ታሪክዊ የኢትዮጵያ ጥቁር ታሪክ ይቅር የባይባል ኢትዮጵያ የከዳ ፍጡር ነው ። አንተ ይህን ሃፍረትና ወንጀል ትግሬን እንደ መጥላት አድርገህ ስለምትወስደው አይገባህም ብቻ ሳይሆን አመለካከትህም ኦብጀክቲቭ ሊሆን አይችልም ። ስለዚህ የወያኔ ገዢዎችና ሌቦች በሰሰሩት መጥፎ ነገር ውስጥ ገብተህ እራስክን አትጉዳ ። ልክ አሁን ላይ ሸኔ ጉራጌዎችን ስለገደለ አቢይን መጥላት እንደሌለብኝ ሁሉ። ሚዛናዊ ሁን ! አሜሪካኖች ኢትዮጵያ በር አልባ መሆን የለባትም ሲሉኮ አፋችሁን ዝጉ ብሎ ሆነ ብሎ እያወቀ ኢትዮጵያ ለዘላለም የጎዳ የባንዳ ልጅ ባንድ ነው መለስ ማለት!!!! ይህ ነው ሃቁ! መልካም ቅዱስ ዮሃንስ!

Odie
Member+
Posts: 6057
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ልቤ በሃሴት ዘምራለች! ትልቁ የኢትዮጵጵያ ወጃጅ ፔትሮ ሳሊኒ !!! Thank you !!!!!

Post by Odie » 09 Sep 2025, 14:43

Horus wrote:
09 Sep 2025, 10:39
አባይን የኢትዮጵያ ነጭ ወርቅ ያላት ከነ ፓንክረስት አይነቶች የኢትዮጵያ ወዳጆች የሚመደበው ወዳጅ ሳሊኒ !!!! ማን ይንገር የነበረ! ማን ያርዳ የቀበረ! ማን ይሰይም የፈጠረ ! ይህ ነው የህዳሴ ታሪክ !

Sodo empty pot :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18375
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ልቤ በሃሴት ዘምራለች! ትልቁ የኢትዮጵጵያ ወጃጅ ፔትሮ ሳሊኒ !!! Thank you !!!!!

Post by Axumezana » 09 Sep 2025, 16:35

ሆረስ( መች ይሆን ከግብፆች አምላክ ስም የምትላቀቀው?)

መለስ ኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ በሆነ መልኩ መበልፀግ እንደምትችል የተስፋ ጭላንጭል ያሳዬ መሪ ሲሆን። አብይ ራሱ የመለስ አመራር ውጤት ነው። አብይ ህዳሴ ግድብን በመጨረሱ የሚያስሙሰግነው ሲሆን ባለፈው 7 አመት የሰራው ቁምነገር ግን በእህዲግ ጊዜ በተሰራው ስራ ላይ የፅዳት፥ ማስፋት፥ቀለም መቀባትና፥ ሳር የመትከል "quick wins" የምንላቸው ስራዎች ናቸው። አብይ እስካሁን የሚታወሰው ስልጣን ለመያዝ ሲል አገራቷን ማተራመሱና ስልጣን ከያዘ በኻላም አገራቱን ማረጋጋት ተስኖት በትግራይ ጆኖሳይድ የፈፀመ ሲሆን አማራንና ኦሮምያን በጦርነት እንዲታመሱ እናዳደርገ ነው። ወያነ ሰረቀ ለሚለው ውንጀላም ማስረጃ ማቅረብ የግድ ይላል።
Last edited by Axumezana on 09 Sep 2025, 17:34, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14770
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ልቤ በሃሴት ዘምራለች! ትልቁ የኢትዮጵጵያ ወጃጅ ፔትሮ ሳሊኒ !!! Thank you !!!!!

Post by Abere » 09 Sep 2025, 16:48

ትንሽ ሀፍረት አይሰማህም - የምስጋና ድርሻ መንፈግህ የቱን ያህል በባዶ ሜዳ ላይ አጨብጫቢነትህ ነው። አንተ የአካዳሚክ ሰው አይደለህም ማለት ነው። ሰው የጻፈውን እና የሰራውን ሰርቀህ ታሳትማለህ እንደማለት ነው። ይህ ነገር አብይ አህመድ አዲስ አይደለም የፒኤችዲ መመሪቂያው 65% በላይ የሌሎች ሰዎች የተሰረቀ ጥናት ስራ ነው - ምስጋና ሳያቀርብላቸው ሰረቃቸው። አንተም ሰራቂነህ ማለት ነው። የመለስ ዜናዊ የአሰብ እና ቀይባህር ጉዳይ ድፍን ኢትዮጵያ የሚያውቀው ታሪካዊ ወንጀል ነው። ያን ወንጀል እንደ መያዦ አድርጎ መቀማት ከወንጀለኛው በላይ ወንጀለኛ መሆን ነው። ስርቆት በተመለከተ ዛሬ እኮ በአደባባይ ኦሮሙማ እየዘረፈ ነው። ባንክ በጠራራ ጸሀይ ይዘርፋል፤ ሰው አፍኖ ወስዶ ባንክ መያዦ ሚልዮን ገንዘብ ያስገባል፤ አዳነች አቤቤ በኮሪደር ኢትዮጵያን እያስዘረፍች ነው።
Horus wrote:
09 Sep 2025, 14:21
Axumezana wrote:
09 Sep 2025, 12:26
Horus what about the visionary Meles ? This is an acid test for you!
አክሱም
ለምን በተሳሳተ ነገር እንጣላለን? አባይኮ መላ የኢትዮጵያ ነገስታት የያገሉለት ዉሃ ነው። መለስ አንዱ ነው ። ነገር ግን ከትግሬነት ለደቂቃ እንኳ ቢሆን ወጣ ብለህ የወያኔ ሌቦች በዚያ ግድብ ዙሪያ ያደረጉት ዘረፋና ጥፋት ታሪክ ይቅር የማይለው ነው ።

አንድ ነገር ይህው ሰው ሁሉ እንዲያነበው ደፍሬ ልናገር ። አቢይ አህመድ ስልጣን ከያዘ 7 አመቱ ብቻ ነው። ህዳሴን ጨርሷል ። መለስ ዜናዌና የወያኔ ወፍራም ሌቦች ዛሬ ስልጣን ላይ ቢሆኑ ኖሮ ይህ ግድብ በፍጹም በፍጹም አያልቅም ነበር። ልደገመው የቲ ፒ ኤል ኤፍ መንግስት ይህን ግድብ አይጨርስም ነበር ። አለቀ ። መለስ ያቢይን አክል ኢትዮጵያን ቢወድ አይደለም ህዳሴ ግድብን (ስልጣን በያዘ 20 አመት በኋላ የጀመረው) አሰብን ካጎቶቹ በመስጠት በኢትዮጵያ ላይ ዘላለማዊ ግፍና ውርደት አይፈጽምም ነበር ።

አየህ አክሱም ኢዛና አንተ የትግሬ ተወላጅ ስለሆንክ ለምን እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚሰማንን እንደ ማይሰማህ ይገባኛል! መለሰ ዜናዌ ማለትኮ ታላቋ ኢትዮጵያን 100 ሚሊዮን ሕዝቦቿን የባሕር በር አልባ ያደረገ ታሪክዊ የኢትዮጵያ ጥቁር ታሪክ ይቅር የባይባል ኢትዮጵያ የከዳ ፍጡር ነው ። አንተ ይህን ሃፍረትና ወንጀል ትግሬን እንደ መጥላት አድርገህ ስለምትወስደው አይገባህም ብቻ ሳይሆን አመለካከትህም ኦብጀክቲቭ ሊሆን አይችልም ። ስለዚህ የወያኔ ገዢዎችና ሌቦች በሰሰሩት መጥፎ ነገር ውስጥ ገብተህ እራስክን አትጉዳ ። ልክ አሁን ላይ ሸኔ ጉራጌዎችን ስለገደለ አቢይን መጥላት እንደሌለብኝ ሁሉ። ሚዛናዊ ሁን ! አሜሪካኖች ኢትዮጵያ በር አልባ መሆን የለባትም ሲሉኮ አፋችሁን ዝጉ ብሎ ሆነ ብሎ እያወቀ ኢትዮጵያ ለዘላለም የጎዳ የባንዳ ልጅ ባንድ ነው መለስ ማለት!!!! ይህ ነው ሃቁ! መልካም ቅዱስ ዮሃንስ!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6768
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ልቤ በሃሴት ዘምራለች! ትልቁ የኢትዮጵጵያ ወጃጅ ፔትሮ ሳሊኒ !!! Thank you !!!!!

Post by Naga Tuma » 10 Sep 2025, 04:51

Horus wrote:
09 Sep 2025, 10:39
አባይን የኢትዮጵያ ነጭ ወርቅ ያላት ከነ ፓንክረስት አይነቶች የኢትዮጵያ ወዳጆች የሚመደበው ወዳጅ ሳሊኒ !!!! ማን ይንገር የነበረ! ማን ያርዳ የቀበረ! ማን ይሰይም የፈጠረ ! ይህ ነው የህዳሴ ታሪክ !
የኣፄ ምኒልክን ድል ኣስረክበህ ዝላል።

ለዉጫሌ ዉል ዴ ጃ ቩ ኣጨብጭበህ ተዋረድ።

ሂድ እና የሬይነሳንስ ሰዉ ፈልገህ ሬይነሳምስ ምን ማለት እንደሆነ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ኣስተርጉም። ኣንተ የዉጫሌ ዉል ደ ጃ ቩን ማንበብ የማትችል መሃይም ስለሆንክ።

የእንግዴ ልጅ ሂድ እና የእንግዴ ልጅ ስር ተኛ። የኢትዮጵያ ኣምላክ ባይኖር ሃገርን ለዘላለሙ ታዋርዱ ነበር።

ስያልፍልኝ በግድ እየሱስ ሁን ኣልልህም።

Post Reply