Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14770
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ያልታደለ ከንፈር ሳይሳም ያረጃል - ዓሰብ/ቀይ ባህር 50 ዓመታት አስቆጠረ ሙት ባህር መስሎ። አንድ ቀን ግን ኢትዮጵያ ታንበሸብሸዋለች።

Post by Abere » 08 Sep 2025, 16:13

ያልታደለ ከንፈር ሳይሳም ያረጃል - ዓሰብ/ቀይ ባህር 50 ዓመታት አስቆጠረ ሙት ባህር መስሎ። አንድ ቀን ግን ኢትዮጵያ ታንበሸብሸዋለች።