Page 1 of 1
ዘላለማዊ የታሪክ ጠባሳ፡ የኢሳያስ አፈውርቅ በህዳሴ ምርቃት አለ መገኘት!
Posted: 08 Sep 2025, 14:50
by Horus
የዚህን ኩነት የረጅም ዘመን መዘዝ ሳስብ የጂቡቲና ሱማሌ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼክን አደነቋቸው ። ምክንያቱም በግዜ ርዝመት መንግስታት ይለወጣሉ! መሪዎች ይተካካሉ። ህዳሴን መሰል የታሪክ ሃውልት ግ ን ለዘላለም አይጠፋም ። የዛሬ 10፣ 20፣ 30፣ 50፣ 100 አመት መንግስታት በግብጽ ፣ ኤርትራ ፣ ሱዳን ፣ ኢትዮጵያም ተለውጠው አዲስ ትውልድ ታሪክ ሲማርና አዲስ ት ስ ስ ር ሲመሰርት በዚህ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ቀን (ዳግማዊ አድዋ ማለት ነው) ላይ 3 የኢትዮጵያ ጠላቶች አልተገኙም ነበር ሲባል ነው የሚኖረው!!!! መረሳት የለበትም ህዳሴ 2ኛው አድዋ የሚያደርገው ትልቅ ግድብ መሆኑ አይደለም ፣ ኢትዮጵያ አልፍ የውጭና የውስጥ ጠላቶችን አሸንፋ በራሷ ሕዝብ ጦርነት ስለገነባችው ነው ። ልክ የግብጽ ምድር ፣ የሱዳን ምድር ፣ የኤርትራ ምድር ከኢትዮጵያ እንደ ማይላቀቁ ሁሉ የኢሳይሳ ፣ አል ቡህራን እና ኤል ሲሲሲ ጠላትነት ታሪክ ለዘላለም ተመዝግቦ ይኖራል ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ነጻ ሆና እንደ ኖረች ሁሉ በየግዜው የሚነሱ ጠላቶች በየግዜው አዳዲስ መሪዎችን እየወለደች ለዘላለም ትኖራለች! ይብላኝ ባጭር ለሚያስቡ አላዋቂና ያልሰከኑ መሪዎች!!!!
Re: ዘላለማዊ የታሪክ ጠባሳ፡ የኢሳያስ አፈውርቅ በህዳሴ ምርቃት አለ መገኘት!
Posted: 08 Sep 2025, 14:59
by Zmeselo
Have you invited them and they said no? If so, show us the invitation card.
We don't hate you, but you guys surely hate each other.
Horus wrote: ↑08 Sep 2025, 14:50
የዚህን ኩነት የረጅም ዘመን መዘዝ ሳስብ የጂቡቲና ሱማሌ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼክን አደነቋቸው ። ምክንያቱም በግዜ ርዝመት መንግስታት ይለወጣሉ! መሪዎች ይተካካሉ። ህዳሴን መሰል የታሪክ ሃውልት ግ ን ለዘላለም አይጠፋም ። የዛሬ 10፣ 20፣ 30፣ 50፣ 100 አመት መንግስታት በግብጽ ፣ ኤርትራ ፣ ሱዳን ፣ ኢትዮጵያም ተለውጠው አዲስ ትውልድ ታሪክ ሲማርና አዲስ ት ስ ስ ር ሲመሰርት በዚህ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ቀን (ዳግማዊ አድዋ ማለት ነው) ላይ 3 የኢትዮጵያ ጠላቶች አልተገኙም ነበር ሲባል ነው የሚኖረው!!!! መረሳት የለበትም ህዳሴ 2ኛው አድዋ የሚያደርገው ትልቅ ግድብ መሆኑ አይደለም ፣ ኢትዮጵያ አልፍ የውጭና የውስጥ ጠላቶችን አሸንፋ በራሷ ሕዝብ ጦርነት ስለገነቻችው ነው ። ልክ የግብጽ ምድር ፣ የሱዳን ምድር ፣ የኤርትራ ምድር ከኢትዮጵያ እንደ ማይላቀቁ ሁሉ የኢሳይሳ ፣ አል ቡህራን እና ኤል ሲሲሲ ጠላትነት ታሪክ ለዘላለም ተመዝግቦ ይኖራል ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ነጻ ሆና እንደ ኖረች ሁሉ በየግዜው የሚነሱ ጠላቶች በየግዜው አዳዲስ መሪዎችን እየወለደች ለዘላለም ትኖራለች! ይብላኝ ባጭር ለሚያስቡ አላዋቂና ያልሰከኑ መሪዎች!!!!
Re: ዘላለማዊ የታሪክ ጠባሳ፡ የኢሳያስ አፈውርቅ በህዳሴ ምርቃት አለ መገኘት!
Posted: 08 Sep 2025, 15:14
by Horus
በትክክል ግብጽና ሱዳን በደምብ ተጋብዘው እምቢ ብለዋል! በኔ ግምት ኤርትራም በኤምባሲዋ በኩል የተጋበዙ ይመስለኛል ! ቁም ነገሩ አምባሳደር መላክ ሳይሆን እራሱ ኢሳያስ ቢያንስ ለፖለቲካ ብሎ እንኳን መገኘት ነበረበት !
Re: ዘላለማዊ የታሪክ ጠባሳ፡ የኢሳያስ አፈውርቅ በህዳሴ ምርቃት አለ መገኘት!
Posted: 09 Sep 2025, 00:12
by Horus