Page 1 of 1

የምርቃቱ ዋዜማ ትርኢት በቀጥታ ! ማየት ማመን ነው !!!

Posted: 08 Sep 2025, 12:53
by Horus

Re: የምርቃቱ ዋዜማ ትርኢት በቀጥታ ! ማየት ማመን ነው !!!

Posted: 08 Sep 2025, 13:26
by Horus

Re: የምርቃቱ ዋዜማ ትርኢት በቀጥታ ! ማየት ማመን ነው !!!

Posted: 08 Sep 2025, 14:10
by DefendTheTruth
Ethiopian history has just entered into a new chapter, it will never be what it was once. This scene could seem a simple inauguration of a mega structure to many, it is a major breakthrough of the whole national pride and a new national motivation to change what was so far, in all fields.

The Ethiopia of yesterday will never be with us tomorrow, today marks the beginning of a new Ethiopia!


Re: የምርቃቱ ዋዜማ ትርኢት በቀጥታ ! ማየት ማመን ነው !!!

Posted: 08 Sep 2025, 14:23
by DefendTheTruth
የነቃዉ ሕዳሴን እያፋጠና፣ ተላላዉ እንቅልፋም አሁንም ጠመንጃ አንግቦ ይቧትናል፣ ልፋ ያለዉ ድኩማን። ከእንቅልፉ ስነቃ ባንኖ በዚያዉ ይቀራል።

Re: የምርቃቱ ዋዜማ ትርኢት በቀጥታ ! ማየት ማመን ነው !!!

Posted: 08 Sep 2025, 14:34
by Odie
አራሙማ ለወዳጅነት የእግር ኳስ ቡድን ወደግብፅ ልኮ እንዲህ ተዋርዶ ነው የተመለስው!

የግርግር ግበያ ለቅሌባ ያመቻል!

አገር ውስጥ የቀስቀሳችሁት እሳት ሲለበልባችሁ በወደብና በግድብ ለመሽፈን ትሞክራላችሁ!

አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ ዘበኞ ሶዶ አልቆ ሃዘን ከመቀመጥ ይልቅ አጨብጭብ!

Re: የምርቃቱ ዋዜማ ትርኢት በቀጥታ ! ማየት ማመን ነው !!!

Posted: 08 Sep 2025, 14:40
by sesame
What a joke,

The 7th grade drop-out travelled to Europe to invite European leaders to attend the inauguration. No one is coming because by now every one knows he is an utter failure who doesnt have long to go. ABIY totally lost the plot. There is nothing he can do to save his arse.

የራሺያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ይገኙበታል የተባለው የህዳሴው ግድብ ምርቃት ... በመጨረሻም በክልል ፕሬዝዳንቶችና በሚኒስቴሮች ብቻ ሊመረቅ ነውን ??

ኢሳያስ እንኳን አይመጣም ?? እነ ዊሊያም ሩቶ ፣ እስማኤል ጊሌ ፣ ሀሰን ሼህ ለአየር ለውጥ ጉባኤ መጥተው አብይ አባብሎ የህዳሴ ግድብ ምርቃት የክብር እንግዳ ሊያደርጋቸው ነው አሉ 😁

የዲፕሎማሲ ክሽፈት በዚህ ልክ ... ቢያንስ አንድ የመስኖ ሚኒስትር የሚልክ ሀገር እንዴት ይጠፋል ??

https://www.facebook.com/share/p/1AzYWPxLkr/