Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6057
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

አራሙማ እግር ኳስ ቡድን ግብፅ ልኮ አዋረዱኝ ብሎ ያለቅሳል!

Post by Odie » 08 Sep 2025, 08:50

ወላሂ ተርባይኑን ቀንሻለሁ
ስመኘሁን ገድያለሁ

ለመለማመጥ የእግር ኳስ ቡድኔን እልካለሁ ስደቡኝ :lol:

የት አለ ያ ስካራም ሶዶ ሁሬሳ/ሆረስ? ሌሊት ዘበኛነት አድሮ እያንኮራፋ ነው :lol:
ቀን ካድሬ ቪድዮ ነስናሽ ማታ ዘበኛ በሽማግሌ አቅሙ ውይ!