Page 1 of 1
ወደ የኦሮሙማ ቪድዮ ነስናሹ ሁሬሳ/ሶዶ ሆረስ ለቅሶ ድረሱ!
Posted: 07 Sep 2025, 19:00
by Odie
1. ሶዶ/አይመለል አራሙማ በላው
2. ባለ ኮንጎዋ (የዛሬዋ ፍይሽን ተከታይ) እመቤታችን ሳይስለጥኑ አዲስ አበባን ለፍተው እያስለጠኑ ያሉት እመቤታችን አዳነች ደብዳቤ ያለምንም ማስጠንቀቂያ አጠና ተራን ስው በተኛበት ማፍረስ ጀምረዋል!
Re: ወደ የኦሮሙማ ቪድዮ ነስናሹ ሁሬሳ/ሶዶ ሆረስ ለቅሶ ድረሱ!
Posted: 07 Sep 2025, 20:28
by almaze
lol @ አዳነች-አቤዴች
Re: ወደ የኦሮሙማ ቪድዮ ነስናሹ ሁሬሳ/ሶዶ ሆረስ ለቅሶ ድረሱ!
Posted: 07 Sep 2025, 20:42
by Horus
አላማ ቢስ የወሬ አሽቃባጭ ጩሎ! አጠና ተራ ፣ መሳለሚያ ፣ እህል በረንዳ፣ አቶቢስ ተራ ፣ ምን አለሽ ተራ በሙሉ ፈርሰው ይዘምናሉ ! ስንቴ ነው የሚነገርህ ሰባተኛ ፣ አዲስ ከተማ ኮልፌ በሙሉ ፈርሶ ይዘምናል ! አለቀ ! እርካሽ የወሬ ሸቀክትን ይዘህ ወደነ ምሳይ ደውል። የቆሻሻ መጣያ ነዋሪ የነበሩት ሰራተኛ ሰፈርተኝችም ይህን ብለው ነበር! መለመን ሕገ ወጥ ሲደረግም ተቃውመሻል ! እንደናንተ ያለ ፍንዲያ ኋላ ቀሮች መሰማት ካቆማቹ መሰንበቱን እንኳ አታቁም !!
ባዳና ባንዳ አብረህ ተነዳ !
መርካቶ ይህን ነው መምሰል ያለበት
Re: ወደ የኦሮሙማ ቪድዮ ነስናሹ ሁሬሳ/ሶዶ ሆረስ ለቅሶ ድረሱ!
Posted: 07 Sep 2025, 22:07
by Odie
Horus wrote: ↑07 Sep 2025, 20:42
አላማ ቢስ የወሬ አሽቃባጭ ጩሎ! አጠና ተራ ፣ መሳለሚያ ፣ እህል በረንዳ፣ አቶቢስ ተራ ፣ ምን አለሽ ተራ በሙሉ ፈርሰው ይዘምናሉ ! ስንቴ ነው የሚነገርህ ሰባተኛ ፣ አዲስ ከተማ ኮልፌ በሙሉ ፈርሶ ይዘምናል ! አለቀ ! እርካሽ የወሬ ሸቀክትን ይዘህ ወደነ ምሳይ ደውል። የቆሻሻ መጣያ ነዋሪ የነበሩት ሰራተኛ ሰፈርተኝችም ይህን ብለው ነበር! መለመን ሕገ ወጥ ሲደረግም ተቃውመሻል ! እንደናንተ ያለ ፍንዲያ ኋላ ቀሮች መሰማት ካቆማቹ መሰንበቱን እንኳ አታቁም !!
ባዳና ባንዳ አብረህ ተነዳ !
መርካቶ ይህን ነው መምሰል ያለበት
አጭበርባሪ!
ዘመዶችህን አስፈጀሃቸው!
የብልፅግና ደጋፊ መሆንህን አውቆ ኦላ ጨርሳችው!
አንተ አይስማህ ሆዳም አህያ!
Re: ወደ የኦሮሙማ ቪድዮ ነስናሹ ሁሬሳ/ሶዶ ሆረስ ለቅሶ ድረሱ!
Posted: 07 Sep 2025, 22:14
by Odie
almaze wrote: ↑07 Sep 2025, 20:28
lol @ አዳነች-አቤዴች
አዳኑ ዴዴቤ አቤዴች!
የስው ቤት አፈረሴች!
በኮንጎ ጫማ መጥታ በለፀገች
ፓሪስ ፋሽን ላይን ልብስ ለመምረጥ ተስለፈች!
ሶዶው ሆረስ እኮ ከሷ ጋር ፎንቃ ይዞት ነበር በርጅና!
ከዚያ ስለኮሪደር ቪዲዮ ለጥፍና እከፍለሃለው ሌላው ግን
የወልቃባ ነው ይቅርብህ አለችው!
ከዚያ ተበሳጭቶ ቪዲዮ indiscriminately ER forum መለጠፍ ተያዘው!
ከስሞኑ ደግሞ የበሻሻውን ፍቶ መለጠፍ ጀምሯል!
[deleted]-trification ጀመረ መስለኝ!
መቸም ስው ካገሩ ሲወጣ ብዙ ነገር ይለምዳል