Page 1 of 1
THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 07 Sep 2025, 01:20
by Horus
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 07 Sep 2025, 03:33
by Odie
Horus wrote: ↑07 Sep 2025, 01:20
አንተ ሳንቲም ለቃሚ ለጥቅም ሟች!
ስለዘመዶችህ የግፍ ግድያ ጉራጌ ሃዘን ተቀምጧል አንተ ታማኝ አገልጋይነትህ አሽከርነትህን ለአንድ ቀን መተው አልፈቀድክም!
የሶዶ አራጋቢው!
እየሞተ ለገንዘብ የሚጫነው አህያ!
መቸ ነው ስው የምትሆነው?
እንዲህ እየተልከስከስክ ወደዛኛው ትሻገር?
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 11:33
by sesame
Jula is an utter fool. It is a wonder that this buffoon has become Ethiopia's first Field Marshall. I can only assume that Abiy wanted to insult Ethiopians when he promoted him.
https://www.facebook.com/share/v/19e4X9a1e6/
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 12:22
by Horus
የሁለቱ ግዙፍ ብርቅዬ የኢትዮጵያ አርበኞች የራስ ደስታ ዳምጠው (በፋሺሽት የተረሸነው) እና የዳምጠው ከተማ (በአድዋ የተሰዋው) ልጅ የሆነው ልጅ እስክንድር ደስታ በደርግ የተረሸነው (የመጨረሻው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ኮማንደር) ዛሬ ከመቃብሩ ብቅ ቢል ምንኛ በደስታ ይዋጥ ነበር ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!
https://en.wikipedia.org/wiki/Iskinder_Desta
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 12:30
by Horus
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 12:34
by Zmeselo
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 12:40
by Zmeselo
ሰላም ወገኖች፣ - የአብይ አህመድ አገዛዝ መበስበስ ከፍተኛና የማይድን ደረጃ ጣእረ ሞት ላይ እንደደረሰ የነበሩትን መረጃዎች የሚያጠናክሩ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የህዝብ እምቢተኝነት/የህዝብ አመጽ እይቀሬ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች።
በጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ/የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ የመጨረሻ ወራት አሁን ካለው የአብይ እህመድ አገዛዝ፣ መንግስትና ህዝብ የሚገኙበት ሁኔታ ጋር ሲነጻጸር ምን ይመስላል? በሚል ላቀረብኩላቸው ጥያቄ በቅርብ ወራት ከሀገር ቤት የመጡ ዜጎች የሚመልሱልኝ መልስ
ሕዝብ በመንግስት ላይ ምንም እምነት የለውም፣ ተስፋ የለውም የሚል ነው፣ የህዝብ የምሬት የብሶት ደረጃ የመጨረሻው ደረጃ ደርሶአል፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፓለቲካዊ፣ አስተዳደራዊ፣ የምሬቱ፣ የብሶቱ፣ በአገዛዙ ላይ ተስፋ መቁረጡ መጠን፣ በሁሉ አምድና ዘርፍ ሊፈነዳ የደረሰ ሁኔታ ነው....
... በሀይለማርያም ግዜ ጠንካራ መንግስት ነበር፣ ህወሃት/ኢሕአዴግ መንግስት ነበር፣ የሚገድሉለት፣ የሚሞቱሉት፣ አላማ ያላቸው ብዙ ስዎች ከላይ እስከታች ነበሩት። አብይ እህመድ እንኳን ካድሬ፣ ሪፓብሊካን ጋርዶቹ እይሞቱለትም። አሁን መንግስት የሚባል የለም፣ በስብሶአል፣ የሚገፋው ብቻ ነው የጠፋው፣ ከጠ/ሚ ቢሮ እና የካቤኔ ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ ባለስልጣኖች እስከ ታች ወረዳ/ቀበሌ፣ ነገ የሚመጣው ስለማይታወቅ፣ ዛሬ ልዝረፍ የሚል ይመስል አይን ያወጣ፣ ቅጣ ያጣ ዘረፋ ላይ ናቸው፣ ወዘተ ....
የአዲስ አበባ ህዝብ በየካፌው፣ በየቤቱ ይህን ጉድ በደምብ ያወቀዋል፣
እንደ አጋጣሚ ሆኖ፣ ባለፉት 2 ወራት ከአሀገር ቤት የመጡ በርካታ ኢትዮጵያውንን ለማግኘትና ሰፊ ውይይት ለማድረግ እድል ነበረኝ። የብልጽግናው ደሴት መሪዎች የሚኖሩትና የሚናገሩት ሌላ አለም እንደሆነ የሚያረጋግጥ። ሀገርና ህዝብ የሚገኙበት ዘርፈ ብዙ ቀውስና መከራ ደግሞ በተቃርኖ የቆሙ መሆናቸውን ተጨማሪ ማረጋገጫዎች። ከእነዚህ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ያገኘሁትን ዋና ዋና ጭብጦች አሳጥሬ አመለስበታለሁ።
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 14:00
by Horus
የልጅ እስክንድር ደስታ አባት ራስ ደስታ ዳምጠው !
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 14:05
by Horus
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 14:25
by sesame
Horsey,
WHY did you foget the tens of thousands that Shaebia eradicated in February 1990 when it destroyed the Hailesellasie navy. If you imagine that Jula and the rest of the half-wits that go for Ethiopian defence force are going to do anything about it, then you are stupider than I already think you are. Just crank your navy in Tana or the Gerd dam as Tana Nesh is doing in this video!
https://www.facebook.com/ArtsTvWorld/vi ... tid=Nif5oz
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 15:12
by ethiopianunity
Horus wrote: ↑08 Sep 2025, 12:22
የሁለቱ ግዙፍ ብርቅዬ የኢትዮጵያ አርበኞች የራስ ደስታ ዳምጠው (በፋሺሽት የተረሸነው) እና የዳምጠው ከተማ (በአድዋ የተሰዋው) ልጅ የሆነው ልጅ እስክንድር ደስታ በደርግ የተረሸነው (የመጨረሻው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ኮማንደር) ዛሬ ከመቃብሩ ብቅ ቢል ምንኛ በደስታ ይዋጥ ነበር ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!
https://en.wikipedia.org/wiki/Iskinder_Desta
Horus,
You are wishy washy, indeed, many ER members are right, you are so blinded by ethnicity yourself and too immature like other liberation fronts. Many of pp Aby supporters are also Derg lovers who killed many prominent Ethiopians under our kingdom! Derg supporters have no remorse to what happened to our King and yet they pick and choose those in the kingdom to support! If there was no Ase H Selassie, there were no Ras Desta or Endalkachew! You are reminiscing while at the same time you worship Mengistu! Many today put Mengistu's video for heroism. They say " Mengistu was right, that the liberation fronts are seeking to disintegrate Ethiopia..." seriously? Who laid the ground for Ethiopias weakness in the first place, by killing intelligent and hero Ethiopians? So it continued under Tplf, so, it is continuing under pp!
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 15:18
by Horus
ethiopianunity wrote: ↑08 Sep 2025, 15:12

አንተ ወያኔ በቃ ከኔ መልስ አትጠብቅ! እኔኮ ዛሬ ሳይሆን መለስን ስንታገል አውቅሃለሁ !
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 15:33
by ethiopianunity
What does Tplf- Italy Banda, and Derg have in common? Tplf- Italy Banda killed Ras Desta Damtew, Derg killed his son Endalkachew! Their advisers are till today British and Italy. Prominent killing of Ethiopians today has gone inside the population, killing their descendants through out Ethiopia iin the name of ethnicity. The hidden hand is still Banda and foreigners. There is no change!
Re: THE ETHIOPIAN NAVY 2025
Posted: 08 Sep 2025, 15:38
by Odie
The mentally unstable cadre from sodo!
Fruit salad post!