Page 1 of 1

የሆሩስ ልጅ

Posted: 06 Sep 2025, 09:31
by Misraq
.
.
.
ናትናኤል ይባላል። የብርሃኑ ነጋ አገልጋይ ነበር። ኽዚያም ብርሃኑ ለኦሮሙማ ሲገብር ካድሬዎቹን በዘንቢል ጠርንፎ ለዓብይ ገፀበረከት አድርጎ ሰጠው። ሆሩስና ልጁም ቀለብ እየተሰፈረላቸው ግልጋሎት እየሰጡ ይገኛል። ምግብ ስለሚወዱ አቶ አብይ በደንብ ይመግባቸዋል። በዛው ልክም አፋቸውን ከፍተው ይበላሉ ፡ ያወራሉም።


Re: የሆሩስ ልጅ

Posted: 06 Sep 2025, 09:52
by Odie
Cow!

Yucky🤮🤮🤮

Re: የሆሩስ ልጅ

Posted: 06 Sep 2025, 10:14
by Misraq
ይብላ ምናለበት brother Odie. እተቅና :lol: :lol:

Re: የሆሩስ ልጅ

Posted: 06 Sep 2025, 10:20
by Odie
የጋማ ከብት!
አፈር ይብላና!
ዝሆን እኮ ነው የሚያክለው ምን ያረግለታል🤣
ትንሹ ጭንቅላቱ ለማስብና ግድንግድ ስውነቱ ለመቆጣጠር አይችልም!

Re: የሆሩስ ልጅ

Posted: 06 Sep 2025, 10:46
by Selam/
አንተ ልጁን ትላለህ፣ ጊንጧ እህቱስ አለችልህ አይደለም እንዴ!


Re: የሆሩስ ልጅ

Posted: 06 Sep 2025, 12:17
by Misraq
Selam/ wrote:
06 Sep 2025, 10:46
አንተ ልጁን ትላለህ፣ ጊንጧ እህቱስ አለችልህ አይደለም እንዴ!


ይህ ስሜት ቀላል አይደለም። ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንደማባለው። ብዙዎች በዚህ መልክ ሳይፈሩ ወጥተው ገልፀውታል። ደፍረው ያልወጡትም በማችሉት መንገድ አማራን ማጥፋት እና ማዋረዱ ላይ ተሰማርተዋል።

ይህ ማለት ለአማራ ወደፊት እነዚህን መበቀል justified ነው። ችግሩ አማራ እንደዚህ ቢልና ቢያደርግ ዛፋም ቅጠሉም ጋራ ሸንተረሩም አፍ ያለው ሁሉ ኡኡታውን ያሰማል። የኢትዬጵያ ማህበረሰብ አማራን የሚመለከትበት መነፅር አድልዖአዊ ያለበትና ፍፁም ጥላቻን ያዘለ ነው። ለዚህ ነው ይህ የአንድነት ፓለቲካ ፍፁም ፌክ ነው የምንለው። ይህች ደም የጠማት ሴት መጪው ሕይወቷ ወይ ተይዛ ለፍርድ መቅረብ ነው ወይንም ተሰድዳ ስትቅበዘበዝ መኖር ነው።


Re: የሆሩስ ልጅ

Posted: 06 Sep 2025, 12:47
by Odie
Misraq wrote:
06 Sep 2025, 12:17
Selam/ wrote:
06 Sep 2025, 10:46
አንተ ልጁን ትላለህ፣ ጊንጧ እህቱስ አለችልህ አይደለም እንዴ!


ይህ ስሜት ቀላል አይደለም። ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንደማባለው። ብዙዎች በዚህ መልክ ሳይፈሩ ወጥተው ገልፀውታል። ደፍረው ያልወጡትም በማችሉት መንገድ አማራን ማጥፋት እና ማዋረዱ ላይ ተሰማርተዋል።

ይህ ማለት ለአማራ ወደፊት እነዚህን መበቀል justified ነው። ችግሩ አማራ እንደዚህ ቢልና ቢያደርግ ዛፋም ቅጠሉም ጋራ ሸንተረሩም አፍ ያለው ሁሉ ኡኡታውን ያሰማል። የኢትዬጵያ ማህበረሰብ አማራን የሚመለከትበት መነፅር አድልዖአዊ ያለበትና ፍፁም ጥላቻን ያዘለ ነው። ለዚህ ነው ይህ የአንድነት ፓለቲካ ፍፁም ፌክ ነው የምንለው። ይህች ደም የጠማት ሴት መጪው ሕይወቷ ወይ ተይዛ ለፍርድ መቅረብ ነው ወይንም ተሰድዳ ስትቅበዘበዝ መኖር ነው።

ተብታባ ገመድ አፍ :lol:
ይቺ ህፃን በካራ የምትገዘግዝ ጭፍን ነች!
Savage/አረመኔ የሚባለው ስው እንዲህ አይነቱ ነው!
አቅም ቢኖራት ለማንም የምትመለስ አይደለችም!
አንድ ኦሮሞ ነርስና ሃኪም ነበሩ እዚያ ጌቶ ክልል የማውቃቸው:: ሃኪሙ በቃ እብድና ጭፍን ነው:: እንደ ኦነግ ጥሎ ጫካ ገብቶ ወያኔ አበላሽታው እጁን አጥቶ ይዘው አስሩት:: በሁዋላ የት እንደገባ አላውቅም!!
ሴቷ ስንቴ ጫካ እየግባች ተይዛ ስትታስር ስትለቀቅ አሁንም ስታብድ እድሜዋን ስታገባድድ ነበር:: የበሻሻው ዱርዬም እኮ ትንሽ ወፌላላ ቢዘቀዝቁት የሆዱን ያወጣው ነበር አሁን እየሽወደ በኢትዮዽያ ስም እየነገደ ነው እንጂ ከእነሱም አይሻልም!! የሚያናደው ለሆዱና ተወናብዶ የሚከተለው መንጋ እንጂ!! የሆሬስ አይኔት ዴዴብ! ስብስቦ መግረፍ ነበር :lol: :lol:

Re: የሆሩስ ልጅ

Posted: 06 Sep 2025, 13:12
by Horus
ምስራቅ የምትባል የጋፋት ትርፍራፊ የሻቢያ ተላላኪ ሽፍታ ምነው ብትተወኝ ያንተ ልብ ወዳጅ ጽምዶ ባለ ቅማል ጠገቡ ሱሩባማ ወሮ በላው ሸኔ አሮጊት አግዶ ህጻን ገድሎ ገበሬ ዘርፎ ነጻ ያወጣኛል ብለህ ጠብቅ! የዱግዳ ክስታኔ ገበሬና የዝቋላ መነኩሴ ሸዋ ውስጥ በሸኔ ቢታረድ ያማራ ነጋዴና አስተማሪም ባንተው የፋኖ ወሮ በላ ሲዘረፍ ፣ ሲታገድ ሲታረድ አለ! ግ ን አንድ ታሪካዊ አይቀሬ ሃቅ ልንገርህ ባዳና ባንዳውን ወሮበላ አራጅን እናጸዳዋለን! የኢትዮጵያ ነቀሳዎች !

Re: የሆሩስ ልጅ

Posted: 06 Sep 2025, 17:24
by Selam/
አይ ጭልፊቱ ፡ ምን ዓይነት በጠጣም ሽማግሌ ነህ።

በሚያሳዝን ክስተት የጠፋን ጎሣ ለስድብ የሚጠቅምህ መስሎህ፣ በከርሳም የካድሬ አፍህ አጨማልቀህ “የጋፋት ትራፊ” ማለት ጀመርክ። ጋፋት በአንተ ቆርኪ ለቃሚ አፍ ሊጠራ የማይችል ታላቅ ህዝብ ነበር። ጋፋቴ ነው ያልከውን ከርከሮው አለቃህን ሽመልስን ጠይቀው። ለመሆኑ አንተ የኢህአፓና የኮሚኒዝም ትራፊው ምን ልትባል ነው? ክፉ!

Re: የሆሩስ ልጅ

Posted: 08 Sep 2025, 15:40
by Abere
በምን ጥርሱ ነው Horus ይህን የሚበላላችሁ - በዐይኑ ይመለከተው ካልሆነ በስተቀር። የ90 አመት አዛውንት ሳይሆን ይቀራል ብላችሁ ነው። ታዲያ በዚህ ዕድሜው ፈጣሪ በአደራ የሰጠውን አካል ሁሉ መልስ እያለ ተራ በተራ ሳይቀበለው ይቀራል ብላችሁ ነው። :mrgreen:

እንድሁ "ይውደም!" እያለ አድጎ፤ "ይውደም!" እያለ ኑሮ፤ "ይውደም!" እያለ የሚያልፍ የዕርጉም ኢህአፓ/Derg ወዘተ ጥራዝ ነጠቅ ባህርይ ሁኖበት አገር አውድሞ ለማለፍ የማድረግ ባህርይ ነው።

Misraq wrote:
06 Sep 2025, 09:31