Page 1 of 1

የ ኦሮሞ ፣መስፋፋት ፣ ጅምላ ፍጅት እና ጥቅለላ በ ክስታኔ ጉራጌ ላይ ሲፈፀም የኖረ ቢሆንም፣ የዘንድሮው ግን ይለያል!

Posted: 05 Sep 2025, 12:57
by Za-Ilmaknun
ስማቸው እንኳን የ ኦሮሞ ቢሆን መትረፍ ያልቻሉት የ ክስታኔ ጉራጌዎች፣ በማንነታቸው ብቻ እየተመረጡ መረሸናቸውን ስትሰማ፣ ጆሮኽ ጭው ቢልም፣ መፍትሄውን ከመፈለግ ይልቅ ፣ የ ርስቱ ይርዳው እና የ ብርሃኑ ነጋ ደቀመዛምርት ከ ኦህዴድ ደጃፍ ፣ደጅ በመጥናት ፣ ለጥቂት ፍርፋሪ ህዝባቸውን ፣ እያስፈጁት ነው፣፣

ሰርቶ ለፍቶ አፈር ገፍቶ በ አካባቢው የኖረውን አማራ ካስጨረሱ በሁዋላ ፣ የፍጅቱ ፍላፃ አሁን ላይ ወደ ሚስኪኑ ክስታኔ እየዞረ ነው፣፣ አቡጡጡ በ ሽመልስ በኩል የተያያዘው ተስፋፊነት እና ዘር ማጥፋት በ አማራው ላይ የሚቆም መስሎት መወደሰ አብይ እያወረደ ያለው ምንደኛ ሰሞኑን የ አጎቱን መርዶ ሲሰማ ምን ይል ይሆን ብለን አንጠይቅም፣፣
ከ 9፣12 አካባቢ ጀምሮ ስማው!