Page 1 of 1
ጎዣሜ አማራነት በቃኝ አለ አንዴ?
Posted: 05 Sep 2025, 01:14
by Horus
Re: ጎዣሜ አማራነት በቃኝ አለ አንዴ?
Posted: 05 Sep 2025, 04:12
by Odie
Horus wrote: ↑05 Sep 2025, 01:14
የአራሙማ ቅምጥ የጭን አጫዋች!
ካረጁ አይበጁ
ጎጃሜ ጋፋቴ ነው ጋፋቴ አለመሌ ነው አለመሌ ሲመቸው ክስታኔ አማራ ነው ኦሮሙማ ሲመጣ ደግሞ ሶዶ ጎደና ሶዶ ጅዳ ነው ጥቅሙ እንዳይጎልበት!
ተመልስህ ደግሞ ጎጃሜ አማራነቱን ተወ? ጎጃሜን ጋፋት== ሶዶ አይመለል አርገኸው ነበር ትላንት!
የሆነ የስው ጭንቅላት ሳይሆን የተዛባ ሶፍት ዌር የተገጠመለት ስክሪኑ የሚርገበገብ ዴስክ ቶፕ ነው የሆንከው!
ሶዶ the opportunist
የቆምክበትና የምትደግፈው ስው ግፍ አንድ ቀን ይበላሃል::