Page 1 of 1
「 ✦ HISTORY ✦ 」 ✨ Eritrea is 6 Years Older Than Ethiopia ✨
Posted: 04 Sep 2025, 19:40
by Fiyameta
Re: 「 ✦ HISTORY ✦ 」 ✨ Eritrea is 6 Years Older Than Ethiopia ✨
Posted: 04 Sep 2025, 20:18
by Temt
What was the reason (any reason) that kept Aby ኣድጊ from presenting his claim of Eritrean port to the Court of law, if it ever had any legal support for his groundless and bogus claim to any parts of Eritrea?
Re: 「 ✦ HISTORY ✦ 」 ✨ Eritrea is 6 Years Older Than Ethiopia ✨
Posted: 05 Sep 2025, 08:50
by Meleket
https://debretsioneotc.org/YeEthiopia%20Andinet.pdf
በድንቁና ብርቁ ኤርትራዊ የታሪክ ተመራማሪ በሃኪሙ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ ብርቅ የታሪክ መጸሐፍ በገጽ 558 ላይ የሰፈረውን ካርታ፡ እታለም ኣዘምና ለማምጣት ሞክራለች። ተመራማሪዎችን ማመስገን ግን ረስታለች። ካርታዉን “ሞዲፋይ” በማድረግም የአማራ ክልል ኤርትራ ጋር የሚዋሰንበት ድንበርም፡ በማን አለብኝነት ተወደ ሁመራ በኩል ትንሽ ደፍጠጥ ያደረገችው ይመስላል። ይታረም ምንጭም ይጠቀስ ለማለት ያህል ነው። ከዚህ ባሻገር የራሴን ክህሎትም ጨምሬበታለዉ ለማለት ያህል፡ ከቀይባህር ማዶ ያሉ ጐረቤቶቻችንንም በካርታዉ ለማካተትት ሞክራለች! ግሩም ትጋት ነው!
እታለም በነካ እጅሽ ደግሞ ድንቁና ብርቁ የታሪክ ተመራማሪ በገጽ 144 ቁልጭ አድርገው ያሰፈሯትን የምንሊኳን ኢትዮጵያ “አዘምነሽና በፎቶሾፕ ኳኹለሽ”፡ ለብልጥግኖች ጀባ ትያቸው ዘንድ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር አሳስበንሻል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች!
ምንጩ ተወዲህ ነው!
ኤርትራ ሆነች ኢትዮጵያ፡ የጣሊያንን የወረራ ዘመን ታሪክ፡ ብርቁና ድንቁ ለዶ/ር ተወልደ ትኩእ፡ በሌሎች ኤርትራዉያንና ኢትዮጵያዉያን ባልታዬ ሁኔታ፡ ግሩም አድርገው የመረመሩና ለታሪክ ያቆዬ በመሆናቸው፡ እውቅናና ኣክብሮት ሊሰጧቸው ይገባል!