Page 1 of 1

ይች ናት ጫወታ!

Posted: 04 Sep 2025, 14:24
by DefendTheTruth
ቡካት በቡካት አድርጎ መጨረስ ማላት ይህ ነዉ። ሰዉዬ ድሮም ብሆን የለእንቅልፍ ነዉ የምያድረዉ ተብሎ ተነግሮናል፣ አሁን ይህ ስጨመር፣ ሰዉዬዉ በቡካት በቡካት ሆኖ ያለ እንቅልፍ ብቻ ሳይሆን ዳያፕር አስሮ እንደተኛ ያደርገዋል።

አጥፍቶ ጠፊ ማለት ምን ማለት ነዉ?


Re: ይች ናት ጫወታ!

Posted: 04 Sep 2025, 15:34
by sesame
ጭንቀት ነው እንደዚህ የሚያህተፈትፋቹ ያለ። ኢትዮጵያ የምትባል ኣገር መፍረስዋ ጋህድ በህኖነበት ግዜ መንፈራገጥ ዋጋ የለውም።

Abiy Ahmed and his PP clowns are the most desperate these days as the noose tightens. What kind of an idiot holds in his hand a toy drone and calls it a suicide drone! :lol: :lol: :lol: