Page 1 of 1

ከ5ቱ የአዲስ አበባ በሮች 3ቱ ኮሪደር ሆነዋል! የሚቀጥሉት የቡራዩና ሰበታ በሮች ናቸው!

Posted: 04 Sep 2025, 14:10
by Horus
የቡራዩና ሰበታ በሮች ማለት ጉለሌ ፣ ዊንጌት ፣ አስኮ ፣ መርካቶ ፣ ኳስ ሜዳ ፣ አዲስ ከተማ ፣ ኮልፌ ፣ ቀራኞ ፣ ወዘተ ማለት ነው !!!!


Re: ከ5ቱ የአዲስ አበባ በሮች 3ቱ ኮሪደር ሆነዋል! የሚቀትሉት የቡራዩና ሰበታ በሮች ናቸው!

Posted: 04 Sep 2025, 14:18
by Horus
የምቀኝነት ፖለቲካ የተሸናፊነት ሳይኮሎጂ ነው ! ጥሩ የሚሰራ መንግስት በርታ ይባላል! አለቀ !!!


Re: ከ5ቱ የአዲስ አበባ በሮች 3ቱ ኮሪደር ሆነዋል! የሚቀጥሉት የቡራዩና ሰበታ በሮች ናቸው!

Posted: 04 Sep 2025, 14:54
by Horus