Page 1 of 1

አሁን ላይ እንዲያዉም ኩልል ያለች ዉሃ ነዉ የምንለቅላቸዉ፣ እንደ ድሮ የደፈረሰ ዉሃ ሳይሆን።

Posted: 03 Sep 2025, 15:20
by DefendTheTruth
አሁን ላይ እንዲያዉም ኩልል ያለች ዉሃ ነዉ የምንለቅላቸዉ፣ እንደ ድሮ የደፈረሰ ዉሃ ሳይሆን።

አይ ግብፅ ጉዳይ ና የግብፅ ዉሃ ተሸካሚዉ እሳያስ አፈወርቂ፣ ሁለት ድኩማኖች፣ ቆሞ ቀሮች፣ የድሮ ስርዓት ነፋቂዎች።

ብልጥ የሆነ ሰዉ እንደዚህ ያሾፍባቸዋል፤ ወዶ የገቡበት ቅርቃር


Re: አሁን ላይ እንዲያዉም ኩልል ያለች ዉሃ ነዉ የምንለቅላቸዉ፣ እንደ ድሮ የደፈረሰ ዉሃ ሳይሆን።

Posted: 03 Sep 2025, 15:51
by sesame
Which of the fragments owns the Dam! :lol: :lol: :lol: :lol: