Page 1 of 1

የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 15:14
by Horus
ባዳና ባንዳ የጭቃ ደለል ይለዋል ፤ ባለሃብቱ የኮሬንቲ ጎርፍ ይለዋል ፤ ባለከብቱ አባመስኖ ይለዋል ፤ አሳ አጥማጁ ንጋት ሃይቅ ይለዋል ፤ መርከበኛው አባይ ባህር ይለዋል ። እንግዲህ ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ የገንዘብ ምንጭ ብቻ ሳይሆን የሃሳብ ምንጭ ነው!! የፍልስፍና መነሻ ነው! ኤቦ ላሌ ለኢትጵያ !

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 15:34
by Odie
Horus wrote:
03 Sep 2025, 15:14
ባዳና ባንዳ የጭቃ ደለል ይለዋል ፤ ባለሃብቱ የኮሬንቲ ጎርፍ ይለዋል ፤ ባለከብቱ አባመስኖ ይለዋል ፤ አሳ አጥማጁ ንጋት ሃይቅ ይለዋል ፤ መርከበኛው አባይ ባህር ይለዋል ። እንግዲህ ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ የገንዘብ ምንጭ ብቻ ሳይሆን የሃሳብ ምንጭ ነው!! የፍልስፍና መነሻ ነው! ኤቦ ላሌ ለኢትጵያ !

ሆዳደር ሽማግሌ የከስረ ኢሃፖ!
ስአት ደርሷል በጌታህ ፊት አፈንድድ :lol:

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 15:46
by Horus
ቀይ ባህር ዳግማዊ አባይ !
THE WAY OF MEN !

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 16:02
by Horus

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 16:15
by Naga Tuma
Horus wrote:
03 Sep 2025, 15:14
የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ ኢትዮጵያ !!!
ስለ ተሰደደዉ የኣፍርካ ፈረኦ ኣምላክ በስፍራዉ መመለስ ነዉ ወይስ የሞተ ተነሳ ስለተባለዉ ሀሰት መንፈስ ነዉ ብለህ መስበክን ነዉ የምታወራዉ?

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 16:29
by Horus
Naga Tuma wrote:
03 Sep 2025, 16:15
Horus wrote:
03 Sep 2025, 15:14
የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ ኢትዮጵያ !!!
ስለ ተሰደደዉ የኣፍርካ ፈረኦ ኣምላክ በስፍራዉ መመለስ ነዉ ወይስ የሞተ ተነሳ ስለተባለዉ ሀሰት መንፈስ ነዉ ብለህ መስበክን ነዉ የምታወራዉ?
ጥቁር አባይ ነጭ አባይ የሚባለው ዉሸት የቅኝ ገዦች ትርክት ነው ። ያለው አንድ ቃል ነው እሱም ናይል ይባላል። ቃሉም ትንታዊ የሴምና የኢትዮጵያ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ባህር ማለት ። እጅግ መሰረታዊ ትርጉሙ በሸለቆ ውስጥ ያለ ዉሃ ማለት ነው ።

አባይ የጥንታዊ ግብጽ ቃል ሲሆን የናይል አምላክ ፣ ሕይወት ሰጭ አምላክ ማለት ነው ። ናይል በግብጾች እንደ አንድ ፈጣሪ ያመልኩት የነበረ አማልክት ነው ።

ነጭ ናይል የሚባለው ዉሸት ነው ። ከቪክቶሪያ ሃይቅ የሚነሳው ወንዝ የኢትዮጵያውን ናይል 15% የሚመግብ መጋቢ ወንዝ ነው ልክ አባይን እንደ ሚመግቡት የኢትዮጵያ ወንዞች ማለት ነው።

ነጭ አባይ የናይል ትሪቡተሪ መጋቢ ወንዝ እንጂ ናይል አይደለም ።

ባለም ላይ ያለው አንድ ናይል ነው ! እሱም ከኢትዮጵያ የሚነሳው አባይ ናይል ነው ።

ስለዚህ አበሻ ቋንቋውን ማስተካከል አለበት

ናይል ማለት የኢትዮጵያ የሴም ቃል እንደ ሆነ አስፈላጊ ሲሆን መረጃውን ማውጣት እችላለሁ!

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 16:38
by Odie
Horus wrote:
03 Sep 2025, 16:29
Naga Tuma wrote:
03 Sep 2025, 16:15
Horus wrote:
03 Sep 2025, 15:14
የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ ኢትዮጵያ !!!
ስለ ተሰደደዉ የኣፍርካ ፈረኦ ኣምላክ በስፍራዉ መመለስ ነዉ ወይስ የሞተ ተነሳ ስለተባለዉ ሀሰት መንፈስ ነዉ ብለህ መስበክን ነዉ የምታወራዉ?
ጥቁር አባይ ነጭ አባይ የሚባለው ዉሸት የቅኝ ገዦች ትርክት ነው ። ያለው አንድ ቃል ነው እሱም ናይል ይባላል። ቃሉም ትንታዊ የሴምና የኢትዮጵያ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ባህር ማለት ። እጅግ መሰረታዊ ትርጉሙ በሸለቆ ውስጥ ያለ ዉሃ ማለት ነው ።

አባይ የጥንታዊ ግብጽ ቃል ሲሆን የናይል አምላክ ፣ ሕይወት ሰጭ አምላክ ማለት ነው ። ናይል በግብጾች እንደ አንድ ፈጣሪ ያመልኩት የነበረ አማልክት ነው ።

ነጭ ናይል የሚባለው ዉሸት ነው ። ከቪክቶሪያ ሃይቅ የሚነሳው ወንዝ የኢትዮጵያውን ናይል 15% የሚመግብ መጋቢ ወንዝ ነው ልክ አባይን እንደ ሚመግቡት የኢትዮጵያ ወንዞች ማለት ነው።

ነጭ አባይ የናይል ትሪቡተሪ መጋቢ ወንዝ እንጂ ናይል አይደለም ።

ባለም ላይ ያለው አንድ ናይል ነው ! እሱም ከኢትዮጵያ የሚነሳው አባይ።ናይል ነው ።

ስለዚህ አበሻ ቋንቋውን ማስተካከል አለበት

ናይል ማለት የኢትዮጵያ የሴም ቃል እንደ ሆነ አስፈላጊ ሲሆን መረጃውን ማውጣት እችላለሁ!

The spineless SODO male who0re empty word salad🤣
Bending to his owner🤣

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 16:43
by Odie

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 16:48
by Odie
Pimpiiing with Arab for bucks!

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 16:59
by Naga Tuma
Horus wrote:
03 Sep 2025, 16:29
Naga Tuma wrote:
03 Sep 2025, 16:15
Horus wrote:
03 Sep 2025, 15:14
የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ዘ ትንሳኤ ኢትዮጵያ !!!
ስለ ተሰደደዉ የኣፍርካ ፈረኦ ኣምላክ በስፍራዉ መመለስ ነዉ ወይስ የሞተ ተነሳ ስለተባለዉ ሀሰት መንፈስ ነዉ ብለህ መስበክን ነዉ የምታወራዉ?
ጥቁር አባይ ነጭ አባይ የሚባለው ዉሸት የቅኝ ገዦች ትርክት ነው ። ያለው አንድ ቃል ነው እሱም ናይል ይባላል። ቃሉም ትንታዊ የሴምና የኢትዮጵያ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ባህር ማለት ። እጅግ መሰረታዊ ትርጉሙ በሸለቆ ውስጥ ያለ ዉሃ ማለት ነው ።

አባይ የጥንታዊ ግብጽ ቃል ሲሆን የናይል አምላክ ፣ ሕይወት ሰጭ አምላክ ማለት ነው ። ናይል በግብጾች እንደ አንድ ፈጣሪ ያመልኩት የነበረ አማልክት ነው ።

ነጭ ናይል የሚባለው ዉሸት ነው ። ከቪክቶሪያ ሃይቅ የሚነሳው ወንዝ የኢትዮጵያውን ናይል 15% የሚመግብ መጋቢ ወንዝ ነው ልክ አባይን እንደ ሚመግቡት የኢትዮጵያ ወንዞች ማለት ነው።

ነጭ አባይ የናይል ትሪቡተሪ መጋቢ ወንዝ እንጂ ናይል አይደለም ።

ባለም ላይ ያለው አንድ ናይል ነው ! እሱም ከኢትዮጵያ የሚነሳው አባይ።ናይል ነው ።

ስለዚህ አበሻ ቋንቋውን ማስተካከል አለበት

ናይል ማለት የኢትዮጵያ የሴም ቃል እንደ ሆነ አስፈላጊ ሲሆን መረጃውን ማውጣት እችላለሁ!
ኣዋቂ ነኝ ብለህ ስንቱን እያወራህ ስንቴ ከምትዋረድ አምላክ ምን እንደሆነ እና አሰራሩ እንዴት እንደሆነ እንዲገባህ ማጥናት ትችላለህ?

አምላክ ማለት ብቻ ሳይሆን መኖሩ የተገለጠልህ እና የምታምን ከሆነ ነዉ።

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 17:39
by sesame

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 03 Sep 2025, 23:31
by Horus

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 04 Sep 2025, 04:27
by Naga Tuma
Horus wrote:
03 Sep 2025, 23:31
የኣምላክ ተዓምራዊ አሰራር እዚህ ዉስጥም ኣለ። እግዝኣብሔር ያልረሳዉን እግዝኣብሔር ኣስባለዉ።

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 04 Sep 2025, 13:29
by Naga Tuma
ለማመን ከምያዳግቱ ታሪኮች፥ ቁጥር ሁለት

ዶክተር ስለሺ በቀለን፣ የቀድሞ ጠቅላይ ምንስተር ሀይለማርያም ደሳለኝን፣ እና የዶክተር ስለሺ በቀለ ጓደኛ የነበረን ኣዉቃቸዋለሁ።

ዶክተር ስለሺ በቀለ እና የቀድሞ ጠቅላይ ምንስተር ሀይለማርያም ደሳለኝ ኣስተምረዉኛል።

በእኔ አስተሳሰብ ዶክተር ስለሺ በቀለ የአካዳሚ ችሎታዉ ከሌሎቹ ሁለቱ የተሻለ ቢሆን እንጂ ያነሰ ኣይዴለም።

ዶክተር ስለሺ በቀለ ኣንድ ግዜ ለስራ አሜሪካ መጥቶ ጓደኛዉ የነበረዉን ለመጠየቅ ሲመጣ ኤኔንም ሰላም ልበለዉ ኣለ የሚል ወሬ ሰማሁኝ።

መገናኘቱ ኤንዴት ሊሆን እንደቻለ ከኤኔ ይልቅ ሁለቱ የተሻለ ያስታዉሱ ይሆናል።

እኔ መገናኘቱን እሺ ብዬ እራት ኣዘጋጅተን ጋበዝናቸዉ። ከጓደኛዉ ጋር መጥተዉ ኣብረን እራት በልተን ሄዱ።

ከዛ ቀን በኋላ ስለ እሱ በዜና መስማት እንጂ ተገናኝተን ኣናዉቅም። ለሃገር ብሎ የሚናገረዉን በዜና ከመስማት ዉጪ ስለ ፖለትካ ዝንባሌዉ ኣላዉቅም።

በዛ ኣጭር የእራት ግብዣ ላይ ስናወራ ኣንድ ኣስተዋይነቱን ሰማሁኝ። ምናልባት እግዝኣብሔር ኣናግሮት ከሆነ ኣላዉቅም።

በዛች አጭር ግዜ የተናገረዉ ኣስተዋይነቱ ኢትዮጵያን ከመፍረስ ለማዳን አስተዋፅኦ እንዳለዉ ታሪክ የማይረሳዉ ነዉ።

ኣሁን እንደ ተዓምር የሚገርመኝ የሚከተለዉን ከፃፍኩኝ በኋላ የተለጠፈዉን ቪድዮ ማየት ነዉ።
“Naga Tuma” wrote: ኣዋቂ ነኝ ብለህ ስንቱን እያወራህ ስንቴ ከምትዋረድ አምላክ ምን እንደሆነ እና አሰራሩ እንዴት እንደሆነ እንዲገባህ ማጥናት ትችላለህ?

አምላክ ማለት ብቻ ሳይሆን መኖሩ የተገለጠልህ እና የምታምን ከሆነ ነዉ።
የመለኮታዊ አሰራር ጥልቀት ያልተገለጠላችሁ ይህ ሌላ ተዓምራዊ ክስተት ኣይዴለም ማለት ትችላላችሁ?

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 04 Sep 2025, 16:21
by Fiyameta

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 09 Sep 2025, 03:33
by Naga Tuma
እነዚህ ለማመን የምያዳግቱ ታሪካዊ ገጠመኞች እንዴት ሊሆኑ እንደሚችሉ ማብራራት የሚችሉ በዚህ ምድር ላይ ማግኘት ይቻላል?

ወደ ኋላ ተመልሼ ሳስብ ማመን ያቅተኛል። መጽሓፍ ቅዱስ ሆነ ቁራንን በጥልቀት የምታዉቁ ተመሳሳይ ገጠመኞች እነዚህ ኣሉ ማለት ትችላላችሁ?

ስያስተምር እና መንገድ ላይ ከርቀት ከመተያየት ዉጪ ከዶክተር ስለሺ በቀለ ጋር በአካል ተገናኝተን የተነጋገርነዉ ሁለት ግዜ ብቻ ነዉ።

ሁለቱም ግዜ እንድንገኛኝ እሱ ጠይቆ ነዉ።

የመጀመርያዉ ግዜ የኮሌጅ ትምህርት ጨርሼ የፈለኩት ስራ ተጠይቆ እምቢ ብሏል ማለትን ሰምቶ ነዉ።

ዉሳኔዉ የተላለፈዉ እኔ ለምረቃ ዝግጅት አዲስ አበባ ሄጄ የነበረ ግዜ ነዉ።

በዛን ግዜ በሀሰት ስለተፈጸመዉ ዉሳኔ ሰምቶ የእኔ ጓደኛ የሆነ እና እሱንም ለምያዉቅ ሰዉ የሚከተለዉን ኣለኝ ኣለ። የሰማሁኝ ለምረቃ ከአዲስ አበባ ከተመለስኩኝ በኋላ ነዉ። የሰማሁኝን ቃል በቃል በሚባል ደረጃ ኣስታዉሳለሁ። የሳትኩኝ ካለ የተናገረዉ እና የሰማዉ ልያርሙት ይችሉ ይሆናል።

እንዲቀር ተጠይቆ ለምን እምቢ ኣለ? ኣብዷል እንዴ ልጁ? እንዳዉም ኣንደኛ ከወጣዉ በላይ እሱ የአካዳሚ ዝንባሌ ስላለዉ ይፈለጋል።

ወሬ ኣይደበቅም እንደሚባለዉ ከበደ የሚል ቅጽል ስም ኣብረን በተማርን ወጥቶልኝ ነበር ኣሉ።

እምቢ እንዳላልኩ ለጓደኛዬ ነግሬ ኣንድ ቀን የዶክተር ስለሺ ብሮ ኣብረን ሄድን።

እንደደረስን ፊቱ ወደነበረ ጠረጴዛ ወደፊት ደገፍ ብሎ በወንድማዊ ቁጣ አይነት ለምን እምቢ ኣልክ ብሎ ጠየቀኝ።

ተጠይቄ ያላልኩት መልስ እና የተጠየኩት ጥያቄ መራራቅ እየገረመኝ በፈገግታ እምቢ ኣላልኩም ኣልኩት።

መልሴን እንደሰማ የተቀመጠበት ወንበር ላይ ወደኋላ ዘጭ ሲል ኣየሁት።

ከዛ በላይ መነጋገራችንን ኣላስታዉስም። ተነስቼ ከጓደኛዬ ጋር ከቢሮዉ ወጥተን ሄድን።

ስህተቱ የእሱ ስላልነበረ ለዚህ ጉዳይ ለእሱ ሂስ ዬለኝም።

የሁለተኛ ግዜ ግንኙነታችን አሜሪካ መጥቶ እግረመንገዱን ጓደኛዉ የነበረን ለመጠየቅ መጥቶ እኔንም በዛዉ ሰላም ለማለት ነበር።

የኣንድ ማታ እራት ግብዣ ዉይይት ላይ ኣስተዉሎ የተናገረዉ ታሪካዊ አስተዋጽኦ ሊኖረዉ ይችላል ብዬ ኣስባለሁ።

መልሼ መላልሼ ባስብ ይህ እንዴት ሊሆን እንደሚችል ሊገባኝ ኣልቻለም። ተዓምራዊነት ያለዉ ይመስላል።

Re: የሕዳሴ ግድብ ፍልስፍና! ሕዳሴ ወትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ !!!

Posted: 09 Sep 2025, 11:47
by Naga Tuma
እኔ የሃይማኖት ቤት የማልሄድ እና የሃይማኖት ቤት የሚሄድ ኣንድ ቀን ቡና እየጠጣን ስናወራ ስለ ሃይማኖት ተነሳ።

የማልረሳዉ ልዩ የሆነ ኣለመግባባት ነበር።

ሁለታችንም ስለ ሃይማኖት የሌላዉን አስተሳሰብ በትዝብት ነበር የተነጋገርነዉ።

እሱ በርካታ ነገሮችን ዘርዝሮ ያለ ሃይማኖት ይህን ሁሉ ማብራራት ኣይቻልም የሚል አስተሳሰብ ነበረዉ።

የማስታዉሰዉ አስተሳሰቡን የሳትኩኝ ከሆነ ስህተቱ የእኔ ነዉ።

እኔ በፍጥነት የተናገርኩትን ቃል በቃል ኣስታዉሳለሁ። አመንቲን ኢንካፓስቴት ስ ጎዸ ነበር ያልኩኝ።

ይህን ተዓምራዊ ዐይነት ታሪክን ሳስታዉስ የሃይማኖቱ መፅሓፍ ዉስጥ የምያብራራ ከተገኘ ተረትቻለሁ ማለት ነዉ።

እዛ መጽሓፍ ዉስጥ ካልተገኘ እና እዚህ የጻፍኩኝ ታሪክ ዕዉነትም ተዓምራዊ ይመስላል የሚባል ከሆነ ማብራራት የሚችልን ሌላ መጽሓፍ ዉስጥ መፈለግ ያስፈልጋል ማለት ነዉ።

ብዙ ያልተጻፈለት አያነ አባ ወይም የአባት ኣምላክ ያብራራዉ ይሆን?