Page 1 of 1

ንጋት ሃይቅ ያለው የት ነው?

Posted: 02 Sep 2025, 14:39
by Horus
በእኔ እምነት በእንግሊዝኛ ሬኖሳንስ ትንሳኤ እንጂ ህዳሴ ማለት አይደለም ! ህዳሴ ረኒዋል ወይም እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት ነው ። ሬኖሳንስ ማለት ግን ከወደቁበት እንደ ገና መነሳት ፣ ዳግም መነሳት ትንሳሌ ማለት ነው ። ይህን በዚህ ትተን ...

የህዳሴ ሃይቅን ንጋት ተብሎ መሰየሙ በጣም ትክክል ነው ። ንጋት ልደት ማለት ነው። ንጋት የብርሃን መወለደ የብርሃን መወጣት ፣ መጽባት ፣ መጥባት ነው። ስለዚህ እራሱ የህዳሴ ግድብን እንደ ኢትዮጵያ ዳግም መወለድ ፣ እንደ አዲስ ንጋት መታየቱና መተርጎም እጅግ ትክክለኛ ሜታፎር ነው።

በኔ እምነት ሬኖሳንስን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ስይባል ቀርቶ የተሰራውን ስህተት ሃይቁን ንጋት በመባሉ የታረመን ይመስለኛል ። ትንሳኤና ንጋት ሁለቱም የጸሃይ መውጣትና የአዲስ ቀን መከሰት አመልካች ድንቅ ጽንሶች ናቸው!

Re: ንጋት ሃይቅ ያለው የት ነው?

Posted: 02 Sep 2025, 14:46
by Horus

Re: ንጋት ሃይቅ ያለው የት ነው?

Posted: 02 Sep 2025, 14:50
by Odie
እንተው ከሃዲ ካድሬ ቅንጭላት ውስጥ ነው!

Re: ንጋት ሃይቅ ያለው የት ነው?

Posted: 02 Sep 2025, 14:52
by Horus
አለምነህ ምን አለ? ንጋት ሃይቅ ማለት የራሳችን ጀልባ ሃ ብለን መስራት አለብን !!

Re: ንጋት ሃይቅ ያለው የት ነው?

Posted: 02 Sep 2025, 15:02
by Odie
Horus wrote:
02 Sep 2025, 14:52
አለምነህ ምን አለ? ንጋት ሃይቅ ማለት የራሳችን ጀልባ ሃ ብለን መስራት አለብን !!

አለምነህ ይውቃህ!
Demented hooligan!

Re: ንጋት ሃይቅ ያለው የት ነው?

Posted: 02 Sep 2025, 15:49
by Tiago
HORUS,
ARE YOU TELLING US ABIY IS NOT TRYING TO TAKE CREDIT FOR GERD BY TELLING BRAZEN LIES?
OR YOU ARE NOT THE ORIGINAL HORUS THIS FORUM KNOWS?

Re: ንጋት ሃይቅ ያለው የት ነው?

Posted: 02 Sep 2025, 16:28
by sesame
Horsey,

Nothing of that ብልጭልጭ is going to hide the ugliness and misery that is Ethiopia!

Re: ንጋት ሃይቅ ያለው የት ነው?

Posted: 03 Sep 2025, 16:47
by Naga Tuma
Horus wrote:
02 Sep 2025, 14:39
በእኔ እምነት በእንግሊዝኛ ሬኖሳንስ ትንሳኤ እንጂ ህዳሴ ማለት አይደለም ! ህዳሴ ረኒዋል ወይም እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት ነው ። ሬኖሳንስ ማለት ግን ከወደቁበት እንደ ገና መነሳት ፣ ዳግም መነሳት ትንሳሌ ማለት ነው ። ይህን በዚህ ትተን ...

የህዳሴ ሃይቅን ንጋት ተብሎ መሰየሙ በጣም ትክክል ነው ። ንጋት ልደት ማለት ነው። ንጋት የብርሃን መወለደ የብርሃን መወጣት ፣ መጽባት ፣ መጥባት ነው። ስለዚህ እራሱ የህዳሴ ግድብን እንደ ኢትዮጵያ ዳግም መወለድ ፣ እንደ አዲስ ንጋት መታየቱና መተርጎም እጅግ ትክክለኛ ሜታፎር ነው።

በኔ እምነት ሬኖሳንስን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ስይባል ቀርቶ የተሰራውን ስህተት ሃይቁን ንጋት በመባሉ የታረመን ይመስለኛል ። ትንሳኤና ንጋት ሁለቱም የጸሃይ መውጣትና የአዲስ ቀን መከሰት አመልካች ድንቅ ጽንሶች ናቸው!

የግዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ መሃይምነትን ብትቀመጥበት በኖ ኣይጠፋልህም። መሃይምነት እራሱን የምያደባይ ሸክም ነዉ።

የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ የጎደስ አቴና ዘመን የነበረዉን ስልጣኔን አቧራዉን ኣራግፎ ማንሳት ማለት ነዉ።

ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ማለት የፈረኦ አክናተን፣ ከስደት በኋላ ሞሰስ የተባለዉ፣ ዘመን የነበረዉን ስልጣኔን አቧራዉን ኣራግፎ ማንሳት ማለት ነዉ።

የለፋሁለት ስለሆነ ምን ማለት እንደሆነ በደንብ ኣዉቃለሁ።

የኣንተ ስለምን እንደሆነ ኣዉቃለሁ ብሎ አፍ መክፈት አንድ ግዜ እጄን አፌ ላይ መላልሶ ኣስጭኖኛል። አዋቂ ነኝ ብለህ እዚህ ምድር ላይ ስንቶች ዓመታትን ኖረህ ይህቺን መሠረታዊ ዕዉቀት መሳትህን ማመን ኣቅቶኝ ነዉ።

Re: ንጋት ሃይቅ ያለው የት ነው?

Posted: 03 Sep 2025, 16:52
by Odie
Naga Tuma wrote:
03 Sep 2025, 16:47

The two babooooons trying to communicate with human language!

Re: ንጋት ሃይቅ ያለው የት ነው?

Posted: 03 Sep 2025, 17:09
by Naga Tuma
Odie wrote:
03 Sep 2025, 16:52

You were informed that the pivot for the first Renaissance is the era of Goddess Athena whereas the pivot for the second Renaissance is the era of Pharaoh Akhenaten, who became Moses after the Exodus.

Have you been able to comprehend both or are both beyond your comprehension?