Page 1 of 1
ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን ፋኖ እያራወጠው ነው።
Posted: 01 Sep 2025, 18:28
by Abere
ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በብር በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን አማራ ፋኖ እያራወጠው ነው። ፋኖ ሲማርካቸው አህያ እስኪ ፈሳ አያደርሳቸው።
Re: ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን ፋኖ እያራወጠው ነው።
Posted: 03 Sep 2025, 15:54
by Abere
ክራይ ሰብሳቢ DDT አዛውንቱን ሮቦት ከአቅም በላይ ከጥቅም ውጭ እያደረገው ነው። DDT በተረኝነት ወይም ወንጀለኛውን ፒፑ ቡድኑን መሰረት አድርጎ የኢትዮጵያን ህዝብ በኪራይ ሰብሳቢነት የቦጠቦጠውን ተጠቅሞ ሽማግሌውን ቆጣሪው ንሮ እስከ ወዲያኛው እንድያንቀላፋ እያደረገው ነው። አንገት ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር ...
Re: ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን ፋኖ እያራወጠው ነው።
Posted: 03 Sep 2025, 17:56
by Selam/
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ ቢያንስ አራት ሌላ አካውንት ና ፐርሰናሊቲ አለው፤ አንዱ ዲዲቲ ይባላል!
Re: ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን ፋኖ እያራወጠው ነው።
Posted: 04 Sep 2025, 14:48
by Abere
ግምትህ በእርግጥም ትክክል ሊሆን ይችላል። እንደ እኔ Horus ሌላ ከ DDT በተጨማሪ አንድ ሌላ ስም አለው - OPFist በዚህኛው ስሙ ግን ብቻውን ከእራሱ ጋር ብቻ ይነጋገራል። ባይገርምህ ሆረስ - OPFistም ነው።። በእርሱ ቤት confuse and convince እየተጫወተ ነው።
Selam/ wrote: ↑03 Sep 2025, 17:56
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ ቢያንስ አራት ሌላ አካውንት ና ፐርሰናሊቲ አለው፤ አንዱ ዲዲቲ ይባላል!
Re: ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን ፋኖ እያራወጠው ነው።
Posted: 04 Sep 2025, 19:31
by Selam/
Noted!