Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 14781
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሊቨርፑል ደጋፊ የነበሩ የብልፅግና ካድሬዎች በአስደንጋጩ ክስተት የሚይዙትና የሚጨብጡት ጠፍቷቸው በፍርሃት ተውጠዋል።

Post by Abere » 01 Sep 2025, 18:18

በእውነቱ የሻዕብያ/ጀብሃ ካድሬዎች ከፍተኛ የአእምሮ መቀንጨር አለባቸው - የፓለቲካ መቀንጨር ወይም መበስበስ አይደለም። ትርኪምርኪ በመለጣጠፍ ገጽታ የገነቡ ይመስላቸዋል። ሻዕብያ ፍርስርሷን ያወጣት ክፍለ-ሀገር፤ ሰው ዐልባ ያደረጋት፤ ከተማዋ ህንጻዎቹ እንደ 95 አሮጊት ጥርስ የወላለቁ፤ መንገዶቹ የገጠር ጠጠር መንገድ የመሰሉ፤ ሰው ሳዋ ተወልዶ፤ሳዋ አድጎ ፤ሳዋ የሚሞትበት ወይም የሚየረጅባት ለአለፉት 35 አመታት የመርገምት ዶፍ የዘነበባት - አገር ለመሆን ያልቻለች መሆንም የማትችል ምድር የውሸት ቩቩዜላ መንፋት ማለት የሞተ ሰው ተነስ ብሎ እንደመጣራት ነው።

Odie wrote:
01 Sep 2025, 18:08
Ignored!
Dry propaganda.
He is Swedish.


Post Reply