Page 1 of 1
የባዳና ባንዳ ትስስር !
Posted: 01 Sep 2025, 14:11
by Horus
በቃ ይህ ነው ቃሉ! ባዳ ማለት ዋናዎቹ ግብጽና ኤርትራ ማለት ነው! ባንዳ ማለት ወያኔ ሸኔና ፋኖ ናቸው! አለቀ!
Re: የባዳና ባንዳ ትስስር !
Posted: 01 Sep 2025, 14:24
by Dama
Horus wrote: ↑01 Sep 2025, 14:11
በቃ ይህ ነው ቃሉ! ባዳ ማለት ዋናዎቹ ግብጽና ኤርትራ ማለት ነው! ባንዳ ማለት ወያኔ ሸኔና ፋኖ ናቸው! አለቀ!
To us Gurages, you are our banda. If you can't be loyal to your own group with shared history, culture and language, you can't be loyal to those you have nothing in common. They won't trust you. Mark my words, robot!
Re: የባዳና ባንዳ ትስስር !
Posted: 01 Sep 2025, 14:30
by Odie
Horus wrote: ↑01 Sep 2025, 14:11
በቃ ይህ ነው ቃሉ! ባዳ ማለት ዋናዎቹ ግብጽና ኤርትራ ማለት ነው! ባንዳ ማለት ወያኔ ሸኔና ፋኖ ናቸው! አለቀ!
ይሄ ስውዬ ይስርሃል መስለኝ ፎቶውን አበዛህ!
ለምደሃል ይህን ባህል? እርሱም እየተጠረጠረ ነው!
ጥናዣም የሶዶ ጭልፊት!
ድሮም የምትምበረከኩት ቀድሞ ለከፈለና ሳምንትቲም ለጨመረ ነው!
ለምን አራሙማነትህን በግልፅ አታውጅም?
ስትጨፍር ጉራጌ ስትዘርፍ አራሙማ!