Re: የኢ አር ባንዳዎችና አይቀሬው የኢትዮጵያ ባህር በር ጥያቄ?
አንተ ደካማ!
እንዳንተ ስለወደብ በውሽት መጮህ ስለጦርነት ላንቃ እስከሚስነጠቅ ማቅራራት የቀለመ የከተማ ቪድዮ መለጠፍ የህዝብ እንባና የድሃ ስቃይ መርሳት ህዝብ መፍጀት ባንዳነት ካልሆነ ምን ሊሆን እንደሚችል አላውቅም::
ለህዝብ መብት መቆም ስለተገፋና ድሃ መጮህ ዘረኝነት ውሽትን ሌብነትን መቃወም ባንተ ማስተዋል የጎደለው ለጥቅም ጯሂው አይምሮ ባንዳ የሚያስብል ከሆነ ምንም ችግር የለበትም:: ይህ ያንተን ከንቱነት ዘመንህ ምንም ሳይገባህ ወይም ሳትፈይድ ስታቃልጥ ልትጨርስ መድረሱን ያሳያል::