Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE ETHICS OF WAR OR A NEW RULE OF WAR?

Post by Horus » 31 Aug 2025, 14:31


Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE ETHICS OF WAR OR A NEW RULE OF WAR?

Post by Horus » 31 Aug 2025, 15:16

ጦርነት ወይም ሰላም የሚባለው የጥንት ጽንሰ ሃሳብ አሁን አይሰራም ። አንድ መንግስት ምን ግዜም በሰላም አገር እየገነባ አያይዞም አገር ለመጠበቅ ጦርነት መተግበር አለበት። ጦርነት የሁለት ኃሎች ዳንስ ነው። በዚህ ዘመን ምንም አይነት የፖለቲካ አላማ የሌላቸው ፣ ያገር አላማ የሌላቸው ምንም ይሁን ምን ግባቸው ቀውስ (chaos & disorder) መፍጠር ብቻ የሆኑ ቡድኖች ባሉበት አገርና እንደዚሁ ምንም ምን ኢትዮጵያ በሰላም እንዳታድግ የሚሰሩ እንደ ግብጽና ኤርትራ ያሉ ጠላቶች ባሉበትና እነዚህ የውስጥ የቀውስ ቡድኖችና የውጭ ወራሪ አገሮች ተባብረው በሚያጠቋት ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት ሁል ግዜ እድገትና ጦርነትን አዋህዶ መተግበር የግድ ይለዋል ። ስለዚህ መንግስት ነገ ተነስቶ መንገድ እንደ ሚሰራው ሁሉ ነገ ተነስቶ በነዚህ የውስጥ የውጭ ጥምረት ላይ ጦር መውጋት አለበት ። ጦርነት አሁን የክት ሥራ አይደለም ፣ የለት ተለት ያገርና መንግስት ጥበቃ ስራው ነው። ይህ ደሞ ምስጢር አይደለም! A Nation must walk and Chew Gum at the same time!

Right
Member
Posts: 4255
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: THE ETHICS OF WAR OR A NEW RULE OF WAR?

Post by Right » 31 Aug 2025, 15:19

You piece of sh$it EPRP you are littering this forum with propaganda garbages.

You never have any meaningful job and never contributed to society in your entire life. Here you are stinking this forum with unbelievable propaganda garbages on a daily basis in your advanced age.

I swear to god I will give my 100% support if Trump deports you to Ethiopia. And I will give my support if the Ethiopian government hang you in public.

Ethiopians, at any cost, get rid off the remnants of the old 60s EPRP & MEISON thrashes. They are no good.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19816
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: THE ETHICS OF WAR OR A NEW RULE OF WAR?

Post by Fiyameta » 31 Aug 2025, 15:25




Odie
Member+
Posts: 6090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: THE ETHICS OF WAR OR A NEW RULE OF WAR?

Post by Odie » 31 Aug 2025, 15:39

Horus wrote:
31 Aug 2025, 14:31
አስዳቢ!

Post Reply