ብርጌድ ንሃመዲ መታገል ያለበት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመጠቅለል ነው!
Posted: 31 Aug 2025, 03:24
የትግራይ ባንዳ ስምረት ሲሆን የኤርትራ ባንዳ ደግሞ ብርጌድ ንሃመዲ ነው!
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
Abere wrote: ↑31 Aug 2025, 10:37ይህ ትግራይ ክ/ሀገር በወያኔዎች መካከል ያለው መከፋፈል በማያሻማ አገላለጽ ልዩነታቸውን አትገልጽም። ብዙዎች የታክቲክ ልዩነት እንጅ የስታራቴጅ እና የአላማ ልዩነት የላቸውም እያሉ ነው። አንዱ አንጃ እኔ የተሻልኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሌላው እንድሁ እኔ የበለጥኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሽኩቻ ነው የሚሉ ታዛቢዎች አሉ። በመሰረቱ ሁለቱም የዘላቂ ግባቸው መገንጠል ሲሆን ጊዜያዊ ጥረታቸው የወልቃይት እና ራያ መሬት እና ህዝብ አብይ ጋር በመወገን ወይስ ከ35 አመት በፊት በነበረው መንገድ መሄድ የሚል ይመስላል።
ትልቁ ተግዳሮት ለሀመዱ/ሻዕብያ በለው ለወያኔ ቲዲፍ/ስመረት የትግራይ እና የኤርትራ ተገዳላዮች ሸለመጥማጥ ስለሆኑ ህዝብ ነቅቶባቸዋል። የነጋባቸው ጅቦች ናቸው። በቀላሉ የማርያም ጥላት ይደረጋሉ። የእነዚህ ሸለመጥማጦች መልካም አጋጣሚ የመሰላቸው የኦሮሙማ ዳፍንት ኢትዮጵያን ስለያዘት የፓለቲካ እና የሚሊታሪ ዝሙት ለመፈጸም ጊዜው አሁን ነው በሚል ይመስላል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን እነዚህ ሸለመጥማጦች የፓለቲካ አባለዘር በሽታ አስተላላፊዎች ስለሆኑ ማንም አይፈልጋቸውም።
Don't involve other Ethiopians. Other Ethiopians "others" in the languages of Tigrey and Amara. The two tribes who always felt that they are the two faces of the same coin. That they said their quarrels are only for power. They come together against those are diffefent from them in search of predation and acqusition of fortunes.Abere wrote: ↑31 Aug 2025, 10:37ይህ ትግራይ ክ/ሀገር በወያኔዎች መካከል ያለው መከፋፈል በማያሻማ አገላለጽ ልዩነታቸውን አትገልጽም። ብዙዎች የታክቲክ ልዩነት እንጅ የስታራቴጅ እና የአላማ ልዩነት የላቸውም እያሉ ነው። አንዱ አንጃ እኔ የተሻልኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሌላው እንድሁ እኔ የበለጥኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሽኩቻ ነው የሚሉ ታዛቢዎች አሉ። በመሰረቱ ሁለቱም የዘላቂ ግባቸው መገንጠል ሲሆን ጊዜያዊ ጥረታቸው የወልቃይት እና ራያ መሬት እና ህዝብ አብይ ጋር በመወገን ወይስ ከ35 አመት በፊት በነበረው መንገድ መሄድ የሚል ይመስላል።
ትልቁ ተግዳሮት ለሀመዱ/ሻዕብያ በለው ለወያኔ ቲዲፍ/ስመረት የትግራይ እና የኤርትራ ተገዳላዮች ሸለመጥማጥ ስለሆኑ ህዝብ ነቅቶባቸዋል። የነጋባቸው ጅቦች ናቸው። በቀላሉ የማርያም ጥላት ይደረጋሉ። የእነዚህ ሸለመጥማጦች መልካም አጋጣሚ የመሰላቸው የኦሮሙማ ዳፍንት ኢትዮጵያን ስለያዘት የፓለቲካ እና የሚሊታሪ ዝሙት ለመፈጸም ጊዜው አሁን ነው በሚል ይመስላል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን እነዚህ ሸለመጥማጦች የፓለቲካ አባለዘር በሽታ አስተላላፊዎች ስለሆኑ ማንም አይፈልጋቸውም።
Debre did not misunderstand Abiy. He understood his intention when Abiy picked Werede, Debre's faction member, was to work with PP against Fano. Debre's tsemdo was to solicite Eritea's support to revamp TPLF/PP solidarity against Fano. It backfired because Debre's partenership plea with Eritrea was not in consultation with Abiy. Rather interpreted by Abiy as Debre trying to pressure Abiy in seeking Eritrea's partnership.Abere wrote: ↑31 Aug 2025, 10:54አንዳንዶች በወያኔዎች መካከል ሲያድር ሲንከባለል የኖረ ነባር ቅራኔዎች እንዳሉ ያሰምራሉ። ይህ ደግሞ የሰሜን አውራጃዎች የደቡብ አውራጃዎች የመደብ ልዩነት እና አድልዎ በሚል። ይህ ነገር ውሃ ሊቋጥር ይችላል። ህወሃት ከመሆኗ በፊት ታጋይ ህዝብ ትግራይ ( ትግራይ ነጻ አውጭ) እንደነበረች በኋላ ግን በዛው በመገንጠል አላማዋ በመሆን ወደ አማራ አዋሳኝ አውራጃዎች ስትጠጋ ድጋፍ ለማሰባሰብ (ለማታለል) በወሎ አካባቢ ወያኔ የሚለውን የአማርኛ ቃል ከታህት ጋር በማዳቀል የፓለቲካ ውስልትና ፈጽማለች የሚል ነው። ይኸውም የደቡብ አውራጃ ህዝብ ከወሎ የተሰረቀውን በመጨመር እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው አይነት ወንጀል በመፈጸም ይመስሉታል። ለምሳሌ "በጥይት በሎም.." የሚለው የቲዲፍ ትዕዛዝ በርካታ የደቡብ አውራጃ ተወላጆችን አስቆጥቷል::
However, there is a pattern of impaired judgment within the group known as "Simret," similar to the northern TDF faction led by Debretsion. Debretsion, in particular, has shown consistent poor judgment, most notably committing the political equivalent of original sin by firing the first shot against the Amhara. Like the fall of Adam and Eve, this act marked a point of no return. He aligned himself with the OLF-Abiy alliance in a tantrum-driven political move against the Amhara. And now, look where he has ended up, disgraced and discredited.