Page 1 of 1

ቀብር ላይ ነው እንጂ ስራ ላይ ባባ ኢሱ ሰነፍ ናቸው!

Posted: 30 Aug 2025, 23:48
by almaze
አተኩሬ ሳያቸው የእድር ጡሩንባ ነፊ ነው የሚመስሉት :lol: :lol: :lol:


Re: ቀብር ላይ ነው እንጂ ስራ ላይ ባባ ኢሱ ሰነፍ ናቸው!

Posted: 31 Aug 2025, 00:35
by Odie
almaze wrote:
30 Aug 2025, 23:48
አተኩሬ ሳያቸው የእድር ጡሩንባ ነፊ ነው የሚመስሉት

:lol: :lol: :lol:
ጎረቤታችን ለቅሶ በለቆሶ ሆኗላ!
ስግተው እቤት አለመዋላቸውም ቆራጥ ናቸው ሞት አይፈሬ!
ባባ ኢሱ::
ለቅሶ እንዳንደር ስ ጉርብትናው በማሽንገን ታጥሯል :lol:
ፅድቅና ኩነ ኔ ቢኖርም ባይኖርም
ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም!
የመጨቆን ወጡና ጥብሱን አይተውታል
እነደው እግዜር ቢኖር ብለው ያስሩትን ሁሉ ቢፈቱ ፅድቅና ምህረት በሆነላቸው!?

Re: ቀብር ላይ ነው እንጂ ስራ ላይ ባባ ኢሱ ሰነፍ ናቸው!

Posted: 31 Aug 2025, 01:08
by almaze
Odie wrote:
31 Aug 2025, 00:35
almaze wrote:
30 Aug 2025, 23:48
አተኩሬ ሳያቸው የእድር ጡሩንባ ነፊ ነው የሚመስሉት

:lol: :lol: :lol:
ጎረቤታችን ለቅሶ በለቆሶ ሆኗላ!
ስግተው እቤት አለመዋላቸውም ቆራጥ ናቸው ሞት አይፈሬ!
ባባ ኢሱ::
ለቅሶ እንዳንደር ስ ጉርብትናው በማሽንገን ታጥሯል :lol:
ፅድቅና ኩነ ኔ ቢኖርም ባይኖርም
ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም!
የመጨቆን ወጡና ጥብሱን አይተውታል
እነደው እግዜር ቢኖር ብለው ያስሩትን ሁሉ ቢፈቱ ፅድቅና ምህረት በሆነላቸው!?
I suspect that dementia could be a factor, as he cannot remember the names of individuals he sent to underground prisons while still asserting that Eritrea has no political prisoners. The sad part is that his advisors are also showing symptoms of dementia. :lol: :lol: :lol: