Re: የኢ አር ዋና አጭበርባሪ ሌባ ማነው?
The one and only one : ቱስ ቱስ ካድሬው ጭልፊቱ
Re: የኢ አር ዋና አጭበርባሪ ሌባ ማነው?
አጭበርባሪ ካድሬ ብሄር የለውም፤ ብሄሩ ሆዱ ነው!
Re: የኢ አር ዋና አጭበርባሪ ሌባ ማነው?
ግን አንተ ስሙን ማን ይጥራው ብለህ ነው?
መቼ ሦስት አራት ሞት በቁሙ ሙቷል ቄስ ይጥራው ብለህ ነው ወይስ ምዕምን? ቄስም አይጠራው፤ ቃልቻም አይሰግድበት።