ግብጾች ኢትዮጵያ በአዲስ መንገድ ላይ ነች አሉ!
አይቀሬ ነውና!!
Re: ግብጾች ኢትዮጵያ በአዲስ መንገድ ላይ ነች አሉ!
It is wise to be in harmony with facts. Egypt probably might have gotten it before የ ጎረቤታችንና የኛው ደንቆሮዎች ኢትዪጺያ ውስጥ እየተከሰተ ያለውን ሀቅ ከመረዳታቸው በፊት።
For a long time, Egypt has conducted its politics believing Ethiopia is a collection of tribes that despise each others, so disintegration is inevitable. Who fed them the hearsay ? You guessed it.
Now, Egypt seemed to have correctly guessed which side is the winner in Ethiopian politics.
የሰሜኑ ወዳጃችን ከረባቱን አስሮ ፣ አይሮፕላኑን ተሳፍሮ ካይሮ ድንገት ከተፍ ማለት ካቆመ የአካባቢያችን ፓለቲካ እየተለወጠ መሆኑን ምስክርነት ነው።
አስመራን የሚረግጥ የ ሱማሌና የግብፅ መሪዎች ወሬ ካልሰማህ ሽንፈት እየተከናነበ ያለው በፉከራ ብቻ የሚኖረው ወገን እንደሆነ እየተገነዘብክ ነው።
አሁን እየተፈጠረው ያለው አዲስ ዜጋና በየሳምንቱ እየተሰበሰቡ አዲስ ፍቅር የሚሰብኩን የድሮ — አንዳንዶች የጃጁ — ፓለቲከኞች ምንም የሚያግባበቸው ነገር እንደሌለ ስትረዳ ግዜያቸውን እንዴት በአሉባልታ ያሳልፋሉ ብለህ መገረምህ አይቀርም።
አቢይ ግድቡን ሸጦአል ፣ ቤተመንግስቱን ቸብችቦአል ብለህ በአደባባይ ስታወራ ከርመህ ኢትዪጺያን የምናድን እኛ ነን ብለህ ማውራት ህዝብን መናቅ አይደለም ብለህ እንድትጠይቅ ግድ ይላል።
ኢትዪጺያ ውስጥ ፓለቲካቸውን የምትጠላው ፓለቲከኞች ሁሌም አሉ።
በጠራራ ፀሀይ የሚዋሹ ፣ በውሸታቸው የማያፉሩ ግን የጎሳ ፓለቲካ የፈጠራቸው አሳፋሪ ክስተት ናቸው። በ ኢትዪጺያ ፓለቲካ ምንም ሚና ሊኖራቸው አይገባም።