አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
የዛሬን አያድርገውና አሥመራ ከተማ እንደ ከድሬዳዋ እና አዲስ አበባ በውበት ቀድማ ተጠቃሽ ነበረች። ከ14ቱ ክ/ሀገራት ዋና ከተማዎች ተርታ ፊት ነበረች። ዛሬ አስመራን የማይበልጥ አይደለም የክ/ሀገር የአውራጃ ከተማ በኢትዮጵያ አይገኝም። እነ አዋሳ፤ ባህር ዳር፤ መቀሌ፤ ወዘተ ጋር በፍጹም ከጭራቸው አትደርስም - የአፋር ዋና መዲና ሰመራ ወይም የዳዋሮ ተርጫ አስመራን ጥለዋታል። ታዲያ ለምን በሻሻ ሆነች - በ ሶስት አስርት አመታት ውስጥ ጥርሱ እንደረገፈ አሮጌ በሬ ፍርስርሷ ወጣ?
የሻዕብያ መንጋ እና ኢሳይያስ አትኩሮት ነፍገዋት ወይስ ኤርትራ ክ/ሀገር እንደ ጨረቃ የኢትዮጵያን ቱሩፋት እና ጸጋ አጥታ? ከባህር የወጣ አሳ ሁና ይሆን? አንዳንድ አፍቃሪ ሻዕብያ ለጣፊዎች ኢሳይያስ አፈወርቅ በአለም አንደኛ እጁ ጭራሽ የማይሰርቅ እያሉ ሲፎክሩ እሰማለሁ። በእውነቱ ኢሳይያስ ልስረቅ ቢል ምን ይሰርቃል? ምን ሃብት አለ? ኢኮኖሚ የለ፤ መንግስት የለ፤ አምራች ህዝብ ተሰድቶ።

Re: አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
Meriet larashu,Abere wrote: ↑29 Aug 2025, 09:12አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
የዛሬን አያድርገውና አሥመራ ከተማ እንደ ከድሬዳዋ እና አዲስ አበባ በውበት ቀድማ ተጠቃሽ ነበረች። ከ14ቱ ክ/ሀገራት ዋና ከተማዎች ተርታ ፊት ነበረች። ዛሬ አስመራን የማይበልጥ አይደለም የክ/ሀገር የአውራጃ ከተማ በኢትዮጵያ አይገኝም። እነ አዋሳ፤ ባህር ዳር፤ መቀሌ፤ ወዘተ ጋር በፍጹም ከጭራቸው አትደርስም - የአፋር ዋና መዲና ሰመራ ወይም የዳዋሮ ተርጫ አስመራን ጥለዋታል። ታዲያ ለምን በሻሻ ሆነች - በ ሶስት አስርት አመታት ውስጥ ጥርሱ እንደረገፈ አሮጌ በሬ ፍርስርሷ ወጣ?
የሻዕብያ መንጋ እና ኢሳይያስ አትኩሮት ነፍገዋት ወይስ ኤርትራ ክ/ሀገር እንደ ጨረቃ የኢትዮጵያን ቱሩፋት እና ጸጋ አጥታ? ከባህር የወጣ አሳ ሁና ይሆን? አንዳንድ አፍቃሪ ሻዕብያ ለጣፊዎች ኢሳይያስ አፈወርቅ በአለም አንደኛ እጁ ጭራሽ የማይሰርቅ እያሉ ሲፎክሩ እሰማለሁ። በእውነቱ ኢሳይያስ ልስረቅ ቢል ምን ይሰርቃል? ምን ሃብት አለ? ኢኮኖሚ የለ፤ መንግስት የለ፤ አምራች ህዝብ ተሰድቶ።
It is an excellent question, however the problem for you is that this is something that Eritreans will reverse within a couple of years after Isaias' departure, who talks more about the unity of the Ethiopian state in his interviews than progress in Eritrea. So enjoy it while it lasts.
The best thing that has happened to Eritrea is that his love affair with Abiy didn't last long, it would have been a formidable long-term challenge for Eritrea. The next best thing that has happened to Eritrea is Meles' rejection of Isaias' suggestion of a common market between the two countries, with both Naqfa and Birr circulating freely, that would also have been another long-term challenge for Eritrea. The other things, Eritreans will solve within a couple of years after his exit.
Re: አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
ኣይታ አቆርቋዥ
ኢሳይያስ አፈወርቅን ለኤርትራ ክ/ሀገር መቆርቆዝ ብቸኛ ምክንያት ማድረግህ ግብዝነት ነው። በበኩሌ ማንኛውም የሻዕብያ/ጀብሃ ተከታይ በመሆን በኢትዮጵያ ላይ ጥይት የተኮሰ የፍዬል እና የግመል እረኛ ሽፍታ አሁን ተዘርራ ለወደቀችው ኤርትራ እኩል ተጠያቂ ነው - በ ሦስት አሥርት አመታት ያስመሰከራችሁት ነገር ቢኖር በእርግጥም ኤርትራ እስከ ምፅ አተ አለም ድረስ አገር መሆን የማትችል መሆኗን ነው። አቆርቋዥ ቀልድህን አቁም - ህዝብ የላቦራቶሪ መሞከሪያ አይጥ አይደለም የትውልድ ዕድሜ ነጻ ቼክ አይደለም የሽፍታ ኪሳራ ማወራረጃ። እውነቱን ተቀበል ኢትዮጵያ ፀሐይ ናት ኤርትራ ክ/ሀገር ጨረቃ ናት ጠጋ መሞቅ የግደታዋ ነው።
ለማንኛውም ለኢትዮጵያ አንድነት ሲሉ ውድ ህይወታቸውን የሰው አጥንት ታቸውን የከሰከሱ፤ ደማቸውን ያፈሰሱ በኤርትራ ክ/ሀገር የተሰው የኤርትራ ተወላጅ እውነተኛ ሰማዕት ከልብ እና ከብራቸዋለን። እወነተኛ ኢትዮጵያዊ ዜጎች። እነዚያ ህይወታቸውን ለኢትዮጵያ ሲሉ የሰው የኤርትራ ተወላጆች ዛሬ ሻዕብያን በገሃዱ አለም አሸንፈዋል። ኤርትራ በባርነት የወደቀች ክ/ሀገር ስለመሆኗ - ኤርትራ ያለ ኢትዮጵያ በድን ስለመሆኗ።
በደም ስለተገዛ ባርነት ብዙ ማለት አይቻልም።

justo wrote: ↑29 Aug 2025, 11:21
Meriet larashu,

Dumnito,
take an 80 minute drive through down-town Asmara.

Abere wrote: ↑29 Aug 2025, 09:12አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
የዛሬን አያድርገውና አሥመራ ከተማ እንደ ከድሬዳዋ እና አዲስ አበባ በውበት ቀድማ ተጠቃሽ ነበረች። ከ14ቱ ክ/ሀገራት ዋና ከተማዎች ተርታ ፊት ነበረች። ዛሬ አስመራን የማይበልጥ አይደለም የክ/ሀገር የአውራጃ ከተማ በኢትዮጵያ አይገኝም። እነ አዋሳ፤ ባህር ዳር፤ መቀሌ፤ ወዘተ ጋር በፍጹም ከጭራቸው አትደርስም - የአፋር ዋና መዲና ሰመራ ወይም የዳዋሮ ተርጫ አስመራን ጥለዋታል። ታዲያ ለምን በሻሻ ሆነች - በ ሶስት አስርት አመታት ውስጥ ጥርሱ እንደረገፈ አሮጌ በሬ ፍርስርሷ ወጣ?
የሻዕብያ መንጋ እና ኢሳይያስ አትኩሮት ነፍገዋት ወይስ ኤርትራ ክ/ሀገር እንደ ጨረቃ የኢትዮጵያን ቱሩፋት እና ጸጋ አጥታ? ከባህር የወጣ አሳ ሁና ይሆን? አንዳንድ አፍቃሪ ሻዕብያ ለጣፊዎች ኢሳይያስ አፈወርቅ በአለም አንደኛ እጁ ጭራሽ የማይሰርቅ እያሉ ሲፎክሩ እሰማለሁ። በእውነቱ ኢሳይያስ ልስረቅ ቢል ምን ይሰርቃል? ምን ሃብት አለ? ኢኮኖሚ የለ፤ መንግስት የለ፤ አምራች ህዝብ ተሰድቶ።
Re: አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
Why are you responding to my post???Abere wrote: ↑29 Aug 2025, 11:51ኣይታ አቆርቋዥ
ኢሳይያስ አፈወርቅን ለኤርትራ ክ/ሀገር መቆርቆዝ ብቸኛ ምክንያት ማድረግህ ግብዝነት ነው። በበኩሌ ማንኛውም የሻዕብያ/ጀብሃ ተከታይ በመሆን በኢትዮጵያ ላይ ጥይት የተኮሰ የፍዬል እና የግመል እረኛ ሽፍታ አሁን ተዘርራ ለወደቀችው ኤርትራ እኩል ተጠያቂ ነው - በ ሦስት አሥርት አመታት ያስመሰከራችሁት ነገር ቢኖር በእርግጥም ኤርትራ እስከ ምፅ አተ አለም ድረስ አገር መሆን የማትችል መሆኗን ነው። አቆርቋዥ ቀልድህን አቁም - ህዝብ የላቦራቶሪ መሞከሪያ አይጥ አይደለም የትውልድ ዕድሜ ነጻ ቼክ አይደለም የሽፍታ ኪሳራ ማወራረጃ። እውነቱን ተቀበል ኢትዮጵያ ፀሐይ ናት ኤርትራ ክ/ሀገር ጨረቃ ናት ጠጋ መሞቅ የግደታዋ ነው።
ለማንኛውም ለኢትዮጵያ አንድነት ሲሉ ውድ ህይወታቸውን የሰው አጥንት ታቸውን የከሰከሱ፤ ደማቸውን ያፈሰሱ በኤርትራ ክ/ሀገር የተሰው የኤርትራ ተወላጅ እውነተኛ ሰማዕት ከልብ እና ከብራቸዋለን። እወነተኛ ኢትዮጵያዊ ዜጎች። እነዚያ ህይወታቸውን ለኢትዮጵያ ሲሉ የሰው የኤርትራ ተወላጆች ዛሬ ሻዕብያን በገሃዱ አለም አሸንፈዋል። ኤርትራ በባርነት የወደቀች ክ/ሀገር ስለመሆኗ - ኤርትራ ያለ ኢትዮጵያ በድን ስለመሆኗ።
በደም ስለተገዛ ባርነት ብዙ ማለት አይቻልም።
Re: አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
sesame street,
ከሻዕብያዎች መካከል ትንሽ ነፍስ ያለሽ ትመስልኝ ነበር ። ምን ብበድልሽ ነው የገጠር ፒስታ (ገረገንንቲ) መንገድ ጉዞ የምታጠግቢኝ።
ወይ ጉድ downtown አልሽኝ!?። ባትለጥፊው ይሻልሽ ነበር።
--- ሰው የተራበ መንገድ የተራቆተ ዳውን ታውን። ጭር። ይህ ሰም እና ወርቅ ለኤርትራ ነው የሚመቸው፡
ሞጣ ቀራንዮ - ምነው አይታረስ፤
በሬሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ።
ወጣቱ ከመንገድ ላይ ተለቀሞ ሳዋ ገብቶ ገሚሱ አልቆ ሰው መዬት የተራበው የአስመራ ገረጋንቲ መንግድ። downtown
። ቆነጃጅት ባህርዳር፤ አዋሳ፤ መቀሌ ኮምቦልቻ ተመለከች downtown ማዬት ከናፈቀሽ።
ከሻዕብያዎች መካከል ትንሽ ነፍስ ያለሽ ትመስልኝ ነበር ። ምን ብበድልሽ ነው የገጠር ፒስታ (ገረገንንቲ) መንገድ ጉዞ የምታጠግቢኝ።
--- ሰው የተራበ መንገድ የተራቆተ ዳውን ታውን። ጭር። ይህ ሰም እና ወርቅ ለኤርትራ ነው የሚመቸው፡
ሞጣ ቀራንዮ - ምነው አይታረስ፤
በሬሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ።
ወጣቱ ከመንገድ ላይ ተለቀሞ ሳዋ ገብቶ ገሚሱ አልቆ ሰው መዬት የተራበው የአስመራ ገረጋንቲ መንግድ። downtown
Re: አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
Dumbito,
Take a look at the video to understand why Asmara is a European city. Don't let your inferiority complex defeat you!

Abere wrote: ↑29 Aug 2025, 12:40sesame street,
ከሻዕብያዎች መካከል ትንሽ ነፍስ ያለሽ ትመስልኝ ነበር ። ምን ብበድልሽ ነው የገጠር ፒስታ (ገረገንንቲ) መንገድ ጉዞ የምታጠግቢኝ።ወይ ጉድ downtown አልሽኝ!?። ባትለጥፊው ይሻልሽ ነበር።
--- ሰው የተራበ መንገድ የተራቆተ ዳውን ታውን። ጭር። ይህ ሰም እና ወርቅ ለኤርትራ ነው የሚመቸው፡
ሞጣ ቀራንዮ - ምነው አይታረስ፤
በሬሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ።
ወጣቱ ከመንገድ ላይ ተለቀሞ ሳዋ ገብቶ ገሚሱ አልቆ ሰው መዬት የተራበው የአስመራ ገረጋንቲ መንግድ። downtown። ቆነጃጅት ባህርዳር፤ አዋሳ፤ መቀሌ ኮምቦልቻ ተመለከች downtown ማዬት ከናፈቀሽ።
Re: አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
1. Isaias Afwerki has openly claimed that he or the organization Shabia assigned Ethiopia a "100-year homework," and has credited the West and certain Arab states for supporting the creation of both OLF and Shabia. Figures like Berhanu Nega, Dawud Ibssa, and Lencho have, in recent times, been backed and sponsored in ways that undermine Ethiopia's progress and unity. Isaias and Shabia have consistently shown themselves to be fundamentally opposed to Ethiopia’s national unity. If unity had ever truly been their vision, Eritrea would still be part of Ethiopia today and the current suffering of the Eritrean people could have been avoided. Instead, we are left with destructive forces like the OLF and the TPLF (Woyane), whose actions have greatly harmed the country.
2. Your writing gives the impression that you oppose a united and sovereign Ethiopia. That is the takeaway I get. It seems you view a strong, unified Ethiopia as a threat to maintaining Eritrea in its current, dire condition. If I’m wrong, I’m open to correction. I welcome honest criticism, especially if you genuinely support Ethiopian unity and reintegration of Eritrea.
2. Your writing gives the impression that you oppose a united and sovereign Ethiopia. That is the takeaway I get. It seems you view a strong, unified Ethiopia as a threat to maintaining Eritrea in its current, dire condition. If I’m wrong, I’m open to correction. I welcome honest criticism, especially if you genuinely support Ethiopian unity and reintegration of Eritrea.
Re: አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
sesame street,
ራስ አሉላ የቆረቆሯት አዝመራ (አሥመራ) ከተማ ከቀኝ ግዛት በኋላ ጃነሆይ ያሰለጠኗት እንድህ ሁና ተጎሳቁላ ስትታይ ያሳዝናል። ቁንጅና ወዘናዋ ጠውልጎ።
You do not deserve to be called "Ras Alula Street" for you have not earned it.

sesame wrote: ↑29 Aug 2025, 12:45Dumbito,
Take a look at the video to understand why Asmara is a European city. Don't let your inferiority complex defeat you!
Abere wrote: ↑29 Aug 2025, 12:40sesame street,
ከሻዕብያዎች መካከል ትንሽ ነፍስ ያለሽ ትመስልኝ ነበር ። ምን ብበድልሽ ነው የገጠር ፒስታ (ገረገንንቲ) መንገድ ጉዞ የምታጠግቢኝ።ወይ ጉድ downtown አልሽኝ!?። ባትለጥፊው ይሻልሽ ነበር።
--- ሰው የተራበ መንገድ የተራቆተ ዳውን ታውን። ጭር። ይህ ሰም እና ወርቅ ለኤርትራ ነው የሚመቸው፡
ሞጣ ቀራንዮ - ምነው አይታረስ፤
በሬሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ።
ወጣቱ ከመንገድ ላይ ተለቀሞ ሳዋ ገብቶ ገሚሱ አልቆ ሰው መዬት የተራበው የአስመራ ገረጋንቲ መንግድ። downtown። ቆነጃጅት ባህርዳር፤ አዋሳ፤ መቀሌ ኮምቦልቻ ተመለከች downtown ማዬት ከናፈቀሽ።
Re: አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
Abere,
Your inferiority complex is so palpable. Why do you keep broadcasting it!

Last edited by sesame on 29 Aug 2025, 13:35, edited 1 time in total.
Re: አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
Meriet larashu,
I don't care about Ethiopia, whether it is federal, unitary, rich, poor, weak, strong. Ethiopia being an African country, I'd like to see it prosper and shed the centuries of disenfranchised meriet larashu zero-sum game mentality, other than that I don't give a hoot.
Re: አሥመራ ለምን የሰሜኗ በሻሻ ሆነች? ማን አደረጋት?
An injustice anywhere is an injustice everywhere. The atrocities committed in the Eritrea province by the ragtag Shabia forces are not only an injustice against that province, but against all 14 provinces of Ethiopia; and, indeed, against all of humanity.
To walk the ghosted streets of Asmara, lined with weary, dilapidated buildings infested with mold, rusted pipes, and dry taps, is enough to break the heart of any reasonable person. Today, in Eritrea, the household tax is paid not in money, but in lives, by sending children, raised in abject poverty, to die in Sawa military camps or to be lost in the Red Sea, prey to its sharks.
These are the fruits of modern-day slavery, bought with blood, while biting the hand of Ethiopia—the very nation that once fed, welcomed, and helped many prosper across all its provinces.
justo wrote: ↑29 Aug 2025, 13:35Meriet larashu,