Page 1 of 2

በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 28 Aug 2025, 21:17
by Horus
(1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 28 Aug 2025, 21:46
by Horus
ህዳሴ ግድብ ቁጥር 2 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ነው! THE BLUE NILE IS ETHIOPIA'S WATER! DITTO.

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 28 Aug 2025, 22:23
by ethiopianunity
In your list, there is not ONE about the well being of the population, peace and their humanity and unity

All you listed only development , what good are all those projects with out people! Of course you can easily accomplish all those listed and you know why you focus on these is you can establish it with foreigners but will be owned by them. That is why you talk about infrastructure . Priority is investing on population then have the population participate in those projects as it will be naturally belong to them.

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 28 Aug 2025, 23:11
by Selam/
Horus wrote:
05 Aug 2023, 16:26
ፋኖ የሚለው ቃል በግእዝ፣ በላቲን፣ በግሪክ፣ በሳንስክሪት (ሂንዲ) ምንም ሳይለወጥ በድምጽም በትርጉምም አንድ የሆነ እጅግ ትንታዊና ግዙፍ ቃል ነው ።

ቃሉ የተወለደው በጥንታዊት ግብጽ ነው ። ዛሬ ‘ፋ’ የተባለው የቃሉ መጀምሪያ ክፍል ግብጾች ባ፣ ወይም ፓ፣ ወይም ፋ ይበሉት አይበሉት በውል አይታወቅም ።

በእኔ ግምት ‘ባ’ ይባል ነበር ባይ ነኝ። ይህም ያልኩት የፋ ተዛማጅ ግእዝ ቃል ቦ (ሆነ፣ ታየ፣ ተከሰተ) ስለሆነ ነው።

የግብጽ ትርጉሙ ግን ይታወቃል ። በራ፣ ታየ፣ ተገለጸ ማለት ነው። ይህ ዛሬም ያለው ትርጉሙ ነው ።

ፋኖ የሚለው ቃል ሁለተኛ ክፍል ‘ኖ ‘፣ ነ ፣ የሚለው ቃል ነው ።

ይህ ድምጽ በጥንታዊ ግብጽ ‘ረ ‘ ነበር ። ወደ ጥንታዊ ሴም ቋንቋ ሲለወጥ ‘ለ’ ሆነ ። በግእዝና አማርኛ ‘ነ ‘ ሆነ።

የግብጾች ‘ረ’ ብርሃን ወይም ጸሃይ ማለት ነው ። የሴማዊያን ‘ለ’ ብርሃን’ ማለት ነው ።

የብርሃን አምላክ ስም ‘ኧል‘ ‘ኤል‘ ኤላ፣ ኤሎሄ፣ ወዘተ ከዚያ ቃል የተቀዱ ናቸው ።

ስለዚህ ፈና፣ ፋና፣ ፌኖ፣ ፊና፣ ፋኖ ማለት ፏ ያለ ብርሃን፣ ፋ ያለ የበራ ብርሃን ፣ በብርሃን መገለጽ ማለት ሲሆን የቀሩት ልዩ ልዩ አጠቃቀሞቹ እንደ ሚከተለው ነው።

ፋኖ (ቅጽል) መሪ ብርሃን፣ አመልካች፣ ጠቋሚ፣ አቅጣጫ የሚያሳይ ማለትም ቀዳሚ ማለት ሲሆን ባንድ ቃል ግምባር ቀደም መሪ ማለት ነው ።

ፈነው ተገለጸ ብሩህ ሆነ ማለት ነው ።

ፍኖት መንገድ፣ አቅጣጫ ፣ አመልካች ማለት ነው ። ለምሳሌ ፍኖተ ሰላም፣ ፍኖተ ብርሃን፣ ፍኖተ ሰማይ ..

ፋና የወደፊት ጉዞ የሚያሳይ ሲሆን ሌሎች ፋና ወጊ ይሉታል

ሌሎችም ብዙ የኢትዮፒክ ዝርያዎች አሉት ።

በግሪክና ላቲን ፌኖማ መገለጽ፣ አፒራንስ ማለት ሲሆን ፌኖሜና ባይምሮ ውስት የሚታይ ማለት ነው ።

ፌኖሜኖሎጂ የሚባለው የፍልስፍና መስክ በዚያ የተሰየመ ነው ። ሪያሊቲ የሚታወቀው ባይምሮ ውስጥ በሚገለጽ ምስል ነው የሚለው ፍልስፍና ።

ኤፒፋኒ ወይም ጥምቀት እግዚአብሄር ለሰው ወይም ለሰው አይምሮ የተገለጸበት ማለት ነው ።

በአጭሩ በዚህ እጅግ ጥልቅና ጥንታዊ ቃል ነው በቅጽል ፎርሙ ፋኖ ብሎ አማራ የነጻነት ትግል ግምባር ቀደም ጦረኞችን የሰየመው ።

ድል ላማራ! ድል ለኢትዮጵያ!!!

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
viewtopic.php?t=326693

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 28 Aug 2025, 23:43
by Horus
ethiopianunity wrote:
28 Aug 2025, 22:23
In your list, there is not ONE about the well being of the population, peace and their humanity and unity

All you listed only development , what good are all those projects with out people! Of course you can easily accomplish all those listed and you know why you focus on these is you can establish it with foreigners but will be owned by them. That is why you talk about infrastructure . Priority is investing on population then have the population participate in those projects as it will be naturally belong to them.
ለምንድን ነው መንግስት መስራት አለበት ስለምትለው
(1) Peace
(2) unity
(3) humanity

አንተ ሊስት የማታደርገው?

እስቲ ያንተ የኢትዮጵያ ጥቅሞች መንግስት ቢሰራቸው የምትደግፋቸውን ሊስት አድርግ?

አንድ ነገር አትርሳ አንተ ስልጣን ላይ ስላልሆንክ ልትበሳጭ ልትናደድ ትችላለህ ! ያንተ ንዴትና ብስጭት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም እንዳልሆነ ማወቅ አለብህ

አሁን ሊስትህን እጠብቃለሁ

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 00:08
by Horus
Selam/ wrote:
28 Aug 2025, 23:11
Horus wrote:
05 Aug 2023, 16:26
ፋኖ የሚለው ቃል በግእዝ፣ በላቲን፣ በግሪክ፣ በሳንስክሪት (ሂንዲ) ምንም ሳይለወጥ በድምጽም በትርጉምም አንድ የሆነ እጅግ ትንታዊና ግዙፍ ቃል ነው ።

ቃሉ የተወለደው በጥንታዊት ግብጽ ነው ። ዛሬ ‘ፋ’ የተባለው የቃሉ መጀምሪያ ክፍል ግብጾች ባ፣ ወይም ፓ፣ ወይም ፋ ይበሉት አይበሉት በውል አይታወቅም ።

በእኔ ግምት ‘ባ’ ይባል ነበር ባይ ነኝ። ይህም ያልኩት የፋ ተዛማጅ ግእዝ ቃል ቦ (ሆነ፣ ታየ፣ ተከሰተ) ስለሆነ ነው።

የግብጽ ትርጉሙ ግን ይታወቃል ። በራ፣ ታየ፣ ተገለጸ ማለት ነው። ይህ ዛሬም ያለው ትርጉሙ ነው ።

ፋኖ የሚለው ቃል ሁለተኛ ክፍል ‘ኖ ‘፣ ነ ፣ የሚለው ቃል ነው ።

ይህ ድምጽ በጥንታዊ ግብጽ ‘ረ ‘ ነበር ። ወደ ጥንታዊ ሴም ቋንቋ ሲለወጥ ‘ለ’ ሆነ ። በግእዝና አማርኛ ‘ነ ‘ ሆነ።

የግብጾች ‘ረ’ ብርሃን ወይም ጸሃይ ማለት ነው ። የሴማዊያን ‘ለ’ ብርሃን’ ማለት ነው ።

የብርሃን አምላክ ስም ‘ኧል‘ ‘ኤል‘ ኤላ፣ ኤሎሄ፣ ወዘተ ከዚያ ቃል የተቀዱ ናቸው ።

ስለዚህ ፈና፣ ፋና፣ ፌኖ፣ ፊና፣ ፋኖ ማለት ፏ ያለ ብርሃን፣ ፋ ያለ የበራ ብርሃን ፣ በብርሃን መገለጽ ማለት ሲሆን የቀሩት ልዩ ልዩ አጠቃቀሞቹ እንደ ሚከተለው ነው።

ፋኖ (ቅጽል) መሪ ብርሃን፣ አመልካች፣ ጠቋሚ፣ አቅጣጫ የሚያሳይ ማለትም ቀዳሚ ማለት ሲሆን ባንድ ቃል ግምባር ቀደም መሪ ማለት ነው ።

ፈነው ተገለጸ ብሩህ ሆነ ማለት ነው ።

ፍኖት መንገድ፣ አቅጣጫ ፣ አመልካች ማለት ነው ። ለምሳሌ ፍኖተ ሰላም፣ ፍኖተ ብርሃን፣ ፍኖተ ሰማይ ..

ፋና የወደፊት ጉዞ የሚያሳይ ሲሆን ሌሎች ፋና ወጊ ይሉታል

ሌሎችም ብዙ የኢትዮፒክ ዝርያዎች አሉት ።

በግሪክና ላቲን ፌኖማ መገለጽ፣ አፒራንስ ማለት ሲሆን ፌኖሜና ባይምሮ ውስት የሚታይ ማለት ነው ።

ፌኖሜኖሎጂ የሚባለው የፍልስፍና መስክ በዚያ የተሰየመ ነው ። ሪያሊቲ የሚታወቀው ባይምሮ ውስጥ በሚገለጽ ምስል ነው የሚለው ፍልስፍና ።

ኤፒፋኒ ወይም ጥምቀት እግዚአብሄር ለሰው ወይም ለሰው አይምሮ የተገለጸበት ማለት ነው ።

በአጭሩ በዚህ እጅግ ጥልቅና ጥንታዊ ቃል ነው በቅጽል ፎርሙ ፋኖ ብሎ አማራ የነጻነት ትግል ግምባር ቀደም ጦረኞችን የሰየመው ።

ድል ላማራ! ድል ለኢትዮጵያ!!!

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
viewtopic.php?t=326693
በትክክል!
ከዚህም በላይ ልጨምርበት እችላለሁ
ፋና የሚለው ትንታዊ ግብጾች ሲፈለስፉት 'ፋ' በራ ፣ ተገለጸ፣ ታየ ማለት ነው ። 'ራ' ጸሃይ ማለት ነው። ስለዚህ እስከ ዛሬ ድረስ በሴም ቋንቋም ሆነ በኢንዶ አውሮፓ ያለው ትርጉም አንድ ነው ። ፌኖማ መታየት መገለጽ መብራት ማለት ነው

'ፋ' (ፏ) 'ባ' ተደርጎ ሌላ ዲያሌክት ሲሆን 'አበበ'፣ አበባ ፣ ፈካ ይሆናል።

በጥንታዊው የጉራጌ ቋንቋ ክስታኔኛ 'ፋራ' ፋይዳ ፣ አቅጣጫ ፣ አላማ ፣ ዳይረክሽን ማለት ሲሆን 'ፎን ' ቅርጽ ፣ ሞዴል ፣ ሼፕ ማለት ነው ። አንድ መላ ቅጡ የጠፋ ፣ መያዣ የሌለው ነገር 'ፎን ዬለን ' እንለዋለን!

ስለ ሆነም ያማራ ፋኖ ስህተተ ፣ ድክመትና ውድቀት አላማ አልባ ፣ ፎን የሌለው ፣ ፋራ ፣ ፣ ፋና የሌው የስሙ ተቃራኒ ስለሆነ ነው።

ፋና ፋኖስ ነው ፣ ብርሃን ነው ! አላማና ፎን የሌላው ደሞ በብርሃን ውስጥ ሳሆን በጭለማ ውስጥ የሚመላለስ ነው ።

የብሄር ፖለቲካ የዘር ፖለቲካ ነው ። የዘር የቤተ ሰብ የክላን ፣ የጎጥ ፣ የጎሳ ፖለቲካ የአንድነት ሳይሆን የመከፋፈል ፖለቲካ ነው ። አለቀ !

ያማራ ፋኖ ተበታትኖ የሚወድቀው አንድ ከሚያደርገው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ ስለወጣ ነው ።

አንዱ አማራ እናዳለው ፋኖ የኢትዮጵያ ካርታውን አቃጥሏል! አሁን ያማራ ካርታውን አቃጥሏል አማራን በጎሳ ስለከፋፈለ! የጎጃም አፋጎ እራሱ ለ4 ተከፋፍሏል!

ገና ጎንደርና ጎጃም ጦር እንዳይዋጉ ፍራ!

የዘር ጸባይ መከፋፈል እንጂ አንድ መሆን አይደለም!

ዛሬ አየሩን ሁሉ ስለ አማራ አንድነት የሚንጫጩት የፖለቲካና ሶሲዮሎጂ መሃይሞች ናቸው! እነ መሳይ መኮንን

ሆረስ ዘ ብርሃን ነኝ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 01:53
by Tiago
These bunch of idiots must know that no amount of consultation is going to change PM's stand. Abiy is not in any way willing to listen the desire of the public, he has no intention of giving up his seat and he is not planning to release politicians, journalists and activists who criticize and oppose his policies.

This so-called public consultation in Washington DC is simply a show paid for by the public.
Tell these despicable bunch to go to hell.

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 02:20
by Selam/
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ
የዘር ፖለቲካ የወለድከውም፣ ያሳደግከውም፣ ያጎለመስከውም አንተ ጉምቱው የኢህአፓ ካድሬው ነህ።

ትናንትና ጉራጌ ክልል ካልሆነ ብለህ እንጥልህ እስኪበጠስ ድረስ ዕሪሪሪሪ እያልክ ትጮህ ነበር። አስተዋይ ፋኖዎች እንዴት ብንረዳህ ይሻላል ብለው ቢጠይቁህ፣ አይ እኛ ራሳችንን ነፃ ማውጣት የምንችል ህዝቦች ነን ብለህ ለሁለተኛ ጊዜ አጭበረበርክ። በስተመጨረሻም ሰባተኛው ንጉስ ለሶስተኛ ጊዜ እንደቁራ ጮሆ አቅጣጫ ሲለውጥ፣ ተሽቀዳድመህ ብብቱ ስር ሄደህ ተሸጎጥክ።

ቁናሳም ሊስትሮ!

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 02:26
by Tiago
ቁናሳም ሊስትሮ! :lol: :lol: :lol:

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 11:31
by temari
A healthy society is built upon values such as justice, equality and truth but you have become devoid of any value and ended up being a brainless cadre. Empty ፊሽካ
Horus wrote:
28 Aug 2025, 21:17
(1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 13:18
by Horus
The poor has no goal!

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 13:29
by Horus
ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ መውጣቷ አይቀሬ ነው! የቀን የግዜ ጉዳይ ነው !!!!!

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 14:20
by Right
MOLACHA LEBA

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 14:52
by Abere
ይህስ መሀይምነት የጨለማ ጉዞ ነው ወደ ሚባልበት ጊዜ እንደገና ተመልሶ እንደ መግባት ይመስላል። 22 ባዶ ድስቶች የጣደችውን ጭልፊት ብልጽግና ስመለከት። አንዳንድ ጊዜ ከረሜላ ሱቅ መደብር የገባች ሁሉንም ከረሜላ ካላወሰድኩ ብላ የምትነፋረቅ ህጻን።
ዝንጀሮ መጀመሪያ የመቀመጫየን አለች ይባላል። መጀመሪያ ሰላም እና መረጋጋት የት ነው። የሰላም ባርጩማ በሌለበት እንደት አድርጋ ነው 22ቱን የተጣዱ ባዶ ድስቶች የምታማስላቸው? ማጭበርበር ማጭበርበር።

Horus wrote:
28 Aug 2025, 21:17
(1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 14:58
by Selam/
አጭበርባሪ ጎጠኛ ካድሬ!
Horus wrote:
29 Aug 2025, 13:29

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 15:00
by Fiyameta

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 18:48
by Naga Tuma
Horus wrote:
28 Aug 2025, 21:17
(1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን

These outlooks come from an oxymoron who:

1) Ignorantly and repeatedly writes GALLA PAGANS in order to destroy their legacy;

2) Admits he has no clue about the origin of the pejorative word GALLA;

3) Is either deaf or indifferent to a differential advice for nearly two decades now; and

4) Has been informed multiple time that the Borana people of Ethiopia to whom this pejorative word is associated with from without have proven to the world and the heavens that they know better.

ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ (ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም) (ደበሳ ጉዮ)

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 29 Aug 2025, 21:57
by Horus
Selam/ wrote:
29 Aug 2025, 02:20
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ
የዘር ፖለቲካ የወለድከውም፣ ያሳደግከውም፣ ያጎለመስከውም አንተ ጉምቱው የኢህአፓ ካድሬው ነህ።

ትናንትና ጉራጌ ክልል ካልሆነ ብለህ እንጥልህ እስኪበጠስ ድረስ ዕሪሪሪሪ እያልክ ትጮህ ነበር። አስተዋይ ፋኖዎች እንዴት ብንረዳህ ይሻላል ብለው ቢጠይቁህ፣ አይ እኛ ራሳችንን ነፃ ማውጣት የምንችል ህዝቦች ነን ብለህ ለሁለተኛ ጊዜ አጭበረበርክ። በስተመጨረሻም ሰባተኛው ንጉስ ለሶስተኛ ጊዜ እንደቁራ ጮሆ አቅጣጫ ሲለውጥ፣ ተሽቀዳድመህ ብብቱ ስር ሄደህ ተሸጎጥክ።

ቁናሳም ሊስትሮ!
አንተ ለምጻም ለማኝ የለማኝ ልጅ ፤
ያንተን አጎቶች ማቃቸው በሬ ላይ ስለማሪያም ሲሉ ነው! ከዚያ ከተከበረው ሰራተኛ ሊስትሮ አንዲት ቤሳ ሊወረወርልህ! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ! በመሃይማን ተረትና ፍብርክ ትርክት ኢትዮጵያን ለዘመናት በድንቁርናና ድህነት አፍነህ ኖረህ ኖረህ አሁን ጸሃይህ ስትጠልቅ ዙሪያው ገደል ሆኖብሃል! አሁን ልመና ክልክል ነው! ልመደው ቻለው! ከዚህ በኋላ ያለው ፋክት እንጂ ተረት አይደለም! ቆማጣ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 30 Aug 2025, 10:13
by Selam/
ጭልፊቱ ፡ አንተ አጭበርባሪ ሌባ!

የእኔ አጎቶችማ አንተ ወራዳ ጉዲፈቻውን ለምፃም ካልሲያቸውን አጥበህ ፤ ጫማቸውን እንድትቦርሽ ቁራሽ ቦታ ሰጡህ፤ ጥሬ ስጋ በባልጩት ከመቀጥቀጥ ገላግለውህ ፤ በምላጭ ወደ መቀንጠብ አሸጋገሩህ ፣ አፈንድደ ከመሄድ ፤ ቆሞ መራመድን አስተማሩህ ፣ በበጠጥ ከመቁጠር ፤ ፊደል ማንበብን አስለመዱህ።

አንተ ግን ውለታ ቢስ ዕርጉም አረመኔ ስለሆንክ ኪሳቸውን ታወልቃለህ፣ ቤተ ዕምነታቸውንና ንብረታቸውን ታቃጥላለህ፣ ፈጣሪ የመረጠውን ህዝባቸውን ታሳድዳለህ። በምድር እርጋጭ፣ በሰማይ ልፋጭ የሆንክ ቆሻሻ ሊስትሮ።

Horus wrote:
29 Aug 2025, 21:57

Re: በሆረስ ምልከታ በአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ/ት መደገፍ ያለባቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች!

Posted: 30 Aug 2025, 11:49
by Odie
Horus wrote:
29 Aug 2025, 21:57
Selam/ wrote:
29 Aug 2025, 02:20
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ
የዘር ፖለቲካ የወለድከውም፣ ያሳደግከውም፣ ያጎለመስከውም አንተ ጉምቱው የኢህአፓ ካድሬው ነህ።

ትናንትና ጉራጌ ክልል ካልሆነ ብለህ እንጥልህ እስኪበጠስ ድረስ ዕሪሪሪሪ እያልክ ትጮህ ነበር። አስተዋይ ፋኖዎች እንዴት ብንረዳህ ይሻላል ብለው ቢጠይቁህ፣ አይ እኛ ራሳችንን ነፃ ማውጣት የምንችል ህዝቦች ነን ብለህ ለሁለተኛ ጊዜ አጭበረበርክ። በስተመጨረሻም ሰባተኛው ንጉስ ለሶስተኛ ጊዜ እንደቁራ ጮሆ አቅጣጫ ሲለውጥ፣ ተሽቀዳድመህ ብብቱ ስር ሄደህ ተሸጎጥክ።

ቁናሳም ሊስትሮ!
አንተ ለምጻም ለማኝ የለማኝ ልጅ ፤
ያንተን አጎቶች ማቃቸው በሬ ላይ ስለማሪያም ሲሉ ነው! ከዚያ ከተከበረው ሰራተኛ ሊስትሮ አንዲት ቤሳ ሊወረወርልህ! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ! በመሃይማን ተረትና ፍብርክ ትርክት ኢትዮጵያን ለዘመናት በድንቁርናና ድህነት አፍነህ ኖረህ ኖረህ አሁን ጸሃይህ ስትጠልቅ ዙሪያው ገደል ሆኖብሃል! አሁን ልመና ክልክል ነው! ልመደው ቻለው! ከዚህ በኋላ ያለው ፋክት እንጂ ተረት አይደለም! ቆማጣ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Wow :lol: What a low life state from ARAMUMA slave trying to unite a country under the banner of ethnic balkanization :lol: . That is not something expected to come from the mind of a person so proud of the acomplishment of his king and his country. Horus-fall from globalist EPRP to tribalist ARAMUA. You started it, you get spanked, and nobody is going to save ya :lol: