Page 1 of 1

"የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 03:04
by Fed_Up
https://www.facebook.com/share/v/1CKCSL ... tid=wwXIfr

^^^እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ...አፈረጡት!! አደባባይ ላይ አሰጡት!! ዘረገፉት!! ያንቲያለህ!! በህግ አምላክ... ኡኡኡኡኡኡ በል ጎንደር

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 08:02
by Tiago
አቤት እብሪት

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 10:07
by Fiyameta
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 10:38
by ethiopianunity
What is your business? You are Shabian the anti Ethiopian!

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 11:19
by Fiyameta
What a shame! A low down dirty shame!

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 11:55
by Fed_Up
ethiopianunity wrote:
28 Aug 2025, 10:38
What is your business? You are Shabian the anti Ethiopian!
Gallaw,

ማሰብ የምትጀምረው መቼ ነው? ማሰብ መጀመር አለብህ...እንዳንተ ያለ እማያስብ ሰው ጋር መመላለስ ጊዜ ማቃጥል ነው :P

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 12:06
by Fiyameta
Foreign aid is conditioned upon the recipients not think at all. :P

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 12:14
by Horus
የግብጽ ቅጥረኛ ሻቢያ ከህዳሴ ምርቃት በፊት አንድ የጸረ ኢትዮፕያ ዘመቻ እንዲሞክሩ የሲሲ ትዕዛዝ ወርዶባቸዋል ! የጥሊያ ፍጡር የግብጽ አሽከር ሽያጭ ባሪያ ሁላ! ከኢትዮጵያ ጋር ትከሻ ለመለካካት መጋጋጥ!!!

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 13:15
by Fiyameta
Horus, እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ! ማን ነህ? :P :P :P

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 13:16
by Fed_Up
Horus wrote:
28 Aug 2025, 12:14
የግብጽ ቅጥረኛ ሻቢያ ከህዳሴ ምርቃት በፊት አንድ የጸረ ኢትዮፕያ ዘመቻ እንዲሞክሩ የሲሲ ትዕዛዝ ወርዶባቸዋል ! የጥሊያ ፍጡር የግብጽ አሽከር ሽያጭ ባሪያ ሁላ! ከኢትዮጵያ ጋር ትከሻ ለመለካካት መጋጋጥ!!!

"እሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ" ይላሉ ፋኖዎች ሲተርቱ ቅቅቅቅ
አዛውንቱ hearingaidህን በደንብ ገድግደህ አዳምጠው...

https://www.facebook.com/share/v/1JSmVi ... tid=wwXIfr

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 13:21
by Fiyameta

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 15:17
by Naga Tuma
Fed_Up wrote:
28 Aug 2025, 11:55
ethiopianunity wrote:
28 Aug 2025, 10:38
What is your business? You are Shabian the anti Ethiopian!
Gallaw,

ማሰብ የምትጀምረው መቼ ነው? ማሰብ መጀመር አለብህ...እንዳንተ ያለ እማያስብ ሰው ጋር መመላለስ ጊዜ ማቃጥል ነው :P
ኢትዮጵያ ያስተማረችኝ ኤርትራዊ ነኝ ባይ እና ኢትዮጵያዊ ለመሆን እንደራደራለን ያለዉ ስራቸዉ ኢትዮጵያ ኣትፍረስ ባይን በአሽሙር ማዉራት የሚሆነዉ ለምን ይሆን? መለኮታዊ አሰራር ከመሃይሞች አፎች የሚወጣ ቢሆን ነዉ?

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 16:32
by Misraq
Fendadaw used to amaze me for his apple 🍎 bottom. Now he amazed me with this post. Full package ይልሃል እንዲህ ነው :lol: :lol:

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 17:04
by Fiyameta

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 28 Aug 2025, 18:17
by Fed_Up
Misraq wrote:
28 Aug 2025, 16:32
Fendadaw used to amaze me for his apple 🍎 bottom. Now he amazed me with this post. Full package ይልሃል እንዲህ ነው :lol: :lol:
ለማኝ እምሶዬ አገው, አድርሰናል .. አትቁሚ ቅቅቅቅ
አቴንሽን ልስጥሽ እንዴ? አንቺ ማን ነሽ? ለማኝ ሆዱን ሳይሞላ እንዴት እትን ያምረዋል ቅቅቅቅቅቅ እሙሙዬ ማን ነሽ? :lol: :lol: :lol:

Re: "የኢትዬጵያ ህዝብ" ሆይ እኔ ማን ነኝ ብለህ አስብ:: አንተ ማን ነህ?

Posted: 29 Aug 2025, 12:51
by Naga Tuma
Fed_Up wrote:
28 Aug 2025, 18:17
Misraq wrote:
28 Aug 2025, 16:32
Fendadaw used to amaze me for his apple 🍎 bottom. Now he amazed me with this post. Full package ይልሃል እንዲህ ነው :lol: :lol:
ለማኝ እምሶዬ አገው, አድርሰናል .. አትቁሚ ቅቅቅቅ
አቴንሽን ልስጥሽ እንዴ? አንቺ ማን ነሽ? ለማኝ ሆዱን ሳይሞላ እንዴት እትን ያምረዋል ቅቅቅቅቅቅ እሙሙዬ ማን ነሽ? :lol: :lol: :lol:
ጎድ ኦፍ አክናተን ያላስባለህ የኢትዮጵያ የሬይነሳንስ ሰዉ እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ። ሃገር እንደገና እና ለዘላለሙ ጎድ ኦፍ አክናተን ማለት ሲጀምር ኣብረህ ካላልክ ዲቮርስ እንደምያደርግህ ግምት ኣለ። ካልገባህ ሊተንትንልህ ይችል ይሆናል።