Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Horus » 28 Aug 2025, 01:12

አሁን የአፋጎ ትግል እምብርት የሚባለው ደጋ ዳሞት ነው! ይህ ደሞ ቱባ የጋፋት ሕዝብ ነው

Dama
Member+
Posts: 6309
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Dama » 28 Aug 2025, 06:00

Gafat is a sad news for everyone. I don't see anyone happy about their disappearance.
Tall and light in complextion, fought on all Abyssinia major battles, these meat eaters could fabricate anything. From war equipment to household furniture.
Tewodros established canon manufacuring in Gafat. TPLF established a company in their name, Gafat Engineering.
It's as if we wish they were still with us; like we don't allow a super star like Tilahun Gessese, Mahmoud Ahmed or Elias Melka, die from us. we keep their spirit alive because we miss them.
Lesson from Gafat:
Take care of yourself first, not jut work good and fight good for others. Also imagine your future as a distinct group that youre naturally. Come together!!

Odie
Member+
Posts: 6088
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Odie » 28 Aug 2025, 06:40

The two mad dogs talking to each other :lol:
One is an Arab slave,
The other a paid cadre for Aramuma.
Both are mercenaries, they have no own life.

Dama
Member+
Posts: 6309
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Dama » 28 Aug 2025, 17:19

Odie wrote:
28 Aug 2025, 06:40
The two mad dogs talking to each other :lol:
One is an Arab slave,
The other a paid cadre for Aramuma.
Both are mercenaries, they have no own life.
Islmophob Yamara bariaw
When will you grow up and talk like an adult

Ye*hermuta lij

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Za-Ilmaknun » 28 Aug 2025, 18:09

ዓብይ ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብይ ሺመልስን ያባርረዋል
- ሺመልስ ከፕሬዚዳንትነት በመነሳቱ የኦሮሚያ መገዶችን መዘጋት አዘዘ
- ሺመልስ በናቱ ጎጃሜ ባባቱ ጋፋቴ ነው
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብይ ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ኦሮሞች ከዚህ በኋላ ወደ አሰብ ዝር አይሉም 100 ብር አሲዛለሁ
- ኦሮሙማ አይደለም አገር መንደር ማስተዳደር አያውቅበትም
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ

:lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 39901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Horus » 28 Aug 2025, 21:06

የጎጃም አባት ጋፋት ነው ያለው ጎጃሜው ዶ/ር ኃይለየሱስ ከላይ የሚታየውን ውይይት አዘጋጅ ነው ! አለቀ ! እኔ አባባሉን በከፊል እቀበለዋለሁ ምክንያቱን የጉራጌ አንድ ወገን የነበሩት የእንደ ገብጣን የዛሬ አዲስ አለም አምቦና ግንደ በረት ነዋሪ የነበሩት ጋፋቶች በ1550 እና 1650 መሃል በጋላ ወረራ ተነቅለው አባይን ተሻግረው በደጋ ዳሞት ጎጃም የሰፈሩን አሁን ላይ ቋንቋቸው ጠፍቶ ጎጃሜ አማራ የተባሉ ሕዝብ ናቸው ። በከፊል ያልኩበት ምክኛት ጎጃም አማራ ከሆኑ በፊት እነ አገው ፣ ቅማንት፣ ሽናሻ ፈላሻ ወዘተ የሚባሉ ሕዝብ ስለነበሩ ዛሬ ላይ የትኛው ጎጃሜ ከየትኛው ጎሳ የወረደ ነው በጥናት የማውቀው ስለአልሆነ ነው ።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10434
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by ethiopianunity » 28 Aug 2025, 22:18

So thank god Gojam took Gafat even though they lost their language. Blame it on Olf who displaced them not Hojam. It sounds they were highly productive people who also did pottery and they were shamed Buddha . This shaming for creating business , income, making things should be commended not shamed. This culture of ours must stop!

Dama
Member+
Posts: 6309
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Dama » 28 Aug 2025, 22:49

ethiopianunity wrote:
28 Aug 2025, 22:18

That is not stated. Misread Horus. Read his note again if you want to be correct. I doubt you care to be correct. Why should you? What would you lose for acting dumb?

Selam/
Senior Member
Posts: 16920
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Selam/ » 29 Aug 2025, 00:26

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ
ቀስ ብለህ የጎጃም ታላቅ ወንድም ክስታኔ ነው ፣ ሽመልስም ድርብ ጉራጌ ነው ልትለን ነው?

ወናፍ!

Horus wrote:
09 Dec 2022, 17:39
Noble Amhara wrote:
09 Dec 2022, 14:19
Recorded in 1775

Gafat West Shoua
Falasha Gonderine
Agow = Awi Gojjam
Tcheretz = Selale Agew

ኖብል አማራ፣

እንደ ተለመደው ግሩም ስራ፣ ግሩም ዶክዩመንት !

ጋፋትኛ የጉራጌኛ እህት ቋንቋ እንደ ሆነ ከዚህ ቀደብ ተነጋድረንበታል ። ጋፋቶች ለቃል መጀመሪያ (prefix) 'መ' ይጠቀማሉ እንደ አማርኛ ማለት ነው ። ጉራጌኛ 'ወ' ይጠቀማል እንደ ግዕዝ። ለምሳሌ መቀመጥ፣ ወቶና፤ መሳቅ ፣ ወዳቅ ... ወዘተ።

ጋፋትኛ ለsuffix ‘ሼ' የጠቀማል ። ጉራጌኛ 'ቴ፣ ኔ' ይጠቀማል ። በተረፈ የክስታኔኛ እና ጋፋትኛ ቅርርብ ለማየት ከታች ተመልከት ።

ጋፋትኛ .. . ክስታኔኛ ... አማርኛ
እግዜራሼ .. እዝጌር (እዝኬር) .. እግዜር
ጨበር .. ጨበር .. ጸሃይ
ኮከብ .. ኮከብ (ዪምር) .. ኮከብ
ጸራቂት .. ደራቃ .. ጨረቃ
ነፏሼ .. ንፋስ .። ነፋስ
ዝናቡ .. ዝናብ .. ዝናም
መብራቁ .. ብራቅ .. መብረቅ
ኩያቢ .. ጉም .. ዳመና
አፈር .. አፈር (ምድር) .. ምድር
አምባ .. ገገራ .. ተራራ
ብረቲ .. ብረት (ብረቴ) .. ብረት
መወርቂ .. ወርቅ .. ወርቅ
ብርሽ .. ብር .. ብር
ድንጊሽ .. እማየ .. ድንጋይ (እማየ እብነ የሚለው ግዕዝ ነው ። ለምሳሌ እብነ በረድ ነጭ ድንጋይ ማለት ነው ። በረድ (በረዶ) ነጭ ማለት ነው።
ሳታዊ .. ኧሳት .. እሳት
መዛፍሽ .. ዛፍ .. ዛፍ
ድብር .. ድብር .. ዱር (ጫካ)!
ገደ .. ጎደ .. ገደል
አዴሽ .። ዋራን (ሜዳ) .. ሜዳ
መዱንኪን.. ዱንካን .. ድንኳን
ቡል .. ቡላ ! .. ሳር (ዘፈን፤ የክስታኔ ጌየ ይከድኑት ቡላየ! የክስታኔ ቤት በሳር ይከደናል !!)
ፍሬሽ .. ፍሬ .. ፍሬ
አበባሽ .. አበቦ .. አበባ
ንቧ .. ንብ .. ንብ
ደብሳ .. ጊንዝ .. ማር
ስንዴሽ .. ስሪ .. ስንዴ
ማሺላሽ .. ማሺላ .. ማሺላ
ገብሷን .. ገብስ .. ገብስ
ገንጀራ .. ጉንስ .. እንጀራ (ይህ የጤፍ እንጀራ አይደለም ። የጤፍ እንጀራ ጥቤታ ይባላል። ጤፍ ጥፊ ይባላል ። ጣቤታ ቻፓታ ጠፍጣፋ ቂጣ (ፒታ) ዳቦ ነው
ኢጌ .. ኢጋ .. ወሃ (ዉሃ) (ይህ ግሩም ነው! ጋፋት ዉሃን ኢጋ ይሉ ነበር!!!!!!!)
ዋዳው .. ኧዲየ .. ወንዝ (ይህ ባረብኛ ዋዲ፣ ዋዲያ የሚለው ነው)
ምንጮ .. ወንጪ .. ምንጭ
አዘቅዋቱ .. አዘቅት .። አዘቅት
አስረሽ? .። አሳ .. አሳ
ፈርደሽ .. ፈርድ (ፈርዳ).. ፈረስ!!!
ኦሮሞች ፈረስ ከጉርጌ ተማሩ የሚሉት ተክለጻዲቅ መኩሪያ ለዚህ ነው ። ጉራጌ ሁሉ የሚዘፍነው አለም ብሬ (ውብ አለም ማለት ነው) ግጥሙ በአርጋው በጣሶ 'ፈርዲ ዳማ ሴርቦ ይለዋል .. . በዳማው ፈረስ ማለት ነው ። ይህው ጋፋት ምስክር ነው!!! ፈርዳ የኦሮሞ ቃል እንዳልሆነ !

Horus wrote:
28 Aug 2025, 21:06
የጎጃም አባት ጋፋት ነው ያለው ጎጃሜው ዶ/ር ኃይለየሱስ ከላይ የሚታየውን ውይይት አዘጋጅ ነው ! አለቀ ! እኔ አባባሉን በከፊል እቀበለዋለሁ ምክንያቱን የጉራጌ አንድ ወገን የነበሩት የእንደ ገብጣን የዛሬ አዲስ አለም አምቦና ግንደ በረት ነዋሪ የነበሩት ጋፋቶች በ1550 እና 1650 መሃል በጋላ ወረራ ተነቅለው አባይን ተሻግረው በደጋ ዳሞት ጎጃም የሰፈሩን አሁን ላይ ቋንቋቸው ጠፍቶ ጎጃሜ አማራ የተባሉ ሕዝብ ናቸው ። በከፊል ያልኩበት ምክኛት ጎጃም አማራ ከሆኑ በፊት እነ አገው ፣ ቅማንት፣ ሽናሻ ፈላሻ ወዘተ የሚባሉ ሕዝብ ስለነበሩ ዛሬ ላይ የትኛው ጎጃሜ ከየትኛው ጎሳ የወረደ ነው በጥናት የማውቀው ስለአልሆነ ነው ።
Last edited by Selam/ on 29 Aug 2025, 00:35, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Horus » 29 Aug 2025, 00:32

ethiopianunity wrote:
28 Aug 2025, 22:18
So thank god Gojam took Gafat even though they lost their language. Blame it on Olf who displaced them not Hojam. It sounds they were highly productive people who also did pottery and they were shamed Buddha . This shaming for creating business , income, making things should be commended not shamed. This culture of ours must stop!
አንተ ሰውዬ እኔን ስቃወም ጀምረህ ምርር አድረገው የምትከታተለኝ ተሸናፊው ወያኔ ነህ! እኔ ስለጋፋት መጥፋት አማራን ወቅሼ አላውቅም ለጋፍት ዘር መጥፋት ተጠያቂው ኦሮሞች ናቸው ። ደጋ ድሞት ተራራ ላይ ከሞት ሸሽተው አባይን የተሻገሩት ለምን ዳሞት ላይ ቋንቋና ባህላቸውን ይዘው መኖር አቃታቸው የሚለው ጥሩ ጥያቄ ቢሆን ያጠናሁን ነገር አይደለም ። ምናልባት በቁጥር ትንሽ ነበሩ ማለት ነው ።አጠገባቸው ያሉት የንጅባራ አደዎች አልጠፉም ፣ ወይጦ ግ ን የጠፉ ይመስለኛል ሽናሻና ቅማንት አሉ ። ፈላሻዎች የተለየ ሃይማኖት ስለነበራቸው አልጠፉም ። ስለዚህ መታወቅ ያለበት አማራ ልክ እንደ ሆሮሞ ብዙ ጎሳዎችን በመዋጥ የተፈጠረ ብሄር ነው ። ለዚህ ነው ዛሬ የፋኖ ጎሳ ፖለቲካ አማራን እያፈራረሰው ያለው ። ሁሉም ዘሩን እየቆጠረ ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 39901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Horus » 29 Aug 2025, 00:46

የዘር ትርክትና ዉሸት ፍብረካ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚቀጥሉት 3 እና 4 አመታት ሙሉ በሙሉ ይሞታል! ኢትዮጵያ የራሷን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴል ገምብታ በኢትዮጵያዊያን ዳታ የሰለጠነ EAI ስራ የጀመረ ቀን እያንዳንዱ ሰው ዲ ኤ ኢውን ተከትሎ ማንም የማያምታታውን ባዮሎጂካል ማንነቱን በ10 ሴኮንድ ውስጥ ይነግረዋል ! ያ የሆነ ቀን ፋይዳ ቢስ የጎሳ ፖለቲከኞች ድምጻቸው አይሰማም! ስለሆነም ዛሬ ላይ ከማንም ግብዝ ጋር መነታረክ ለምን ተብሎ!

Meleket
Member
Posts: 4776
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Meleket » 29 Aug 2025, 10:29

እስቲ ስለ ቋንቋና ዘር ስለ አማራና ኦሮሞ ምንነት አንዳንድ ታሪካዊ ትንታኔዎችን ካነበብነው እናቋድሳችሁ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! https://debretsioneotc.org/YeEthiopia%20Andinet.pdf
የኦሮሞዎች መስፋፋት ክስተት

ኢትዮጵያ ልታሸንፈው ያልቻለችው ሌላ ጠላት ነበራት፡ ይኸውም የኦሮሞ የመስፋፋት ክስተት ነው። የኦሮሞ ከደቡብ ወደ መሐል ሀገር መስፋፋት ምክንያት ኢትዮጵያ ከባድ ውድቀት ደርሶባታል። የደቡብ ምዕራብና የምሥራቅ ክፍላተ ሀገሮቿን እንድታጣ ተገደደች። በነዚህ ክፍላተ ሀገሮች ይኖሩ የነበሩ ማንነታቸው በውል የማይታወቁ በአጠቃላይ ሲዳማ ወይንም አማራ ብለን የምንጠራቸው ሕዝቦች ከምድረ ገፅ ጠፍተዋል፣ ባይጠፋም ቋንቋቸው፣ ባሕላቸው፣ ታሪካቸውና ስማቸው ጠፍቶ በኦሮሞ ተተክቷል። አሁን ኦሮሞ ሕዝብ ተብለው ሰፍረውባቸው የሚገኙ መሬቶች ኦሮሞ ከመምጣታቸው በፊት ባዶ መሬት አልነበሩም፣ አማራ ፣ ጉራጌ፣ ሌሎችም አሁን የደቡብ ሕዝቦች ብለን የምንጠራቸው ወይንም ሌሎች የጠፉት ሰፍረውባቸው ነበር። ኦሮሞ ከመጡ በኋላ ግን በሙሉ ተገደሉ ለማለትም ኣይቻልም፤ ከኦሮሞ ጋራ ተቀላቅለው ዘራቸው ጠፋ ማለት ይቀላል። ኦሮሞዎች እንደ ይፋት ወይንም እንደ አዳል መንግሥት አልነበራቸውም፣ ወረራ ፈጽመዋል ለማለትም አይቻልም። ኦሮሞዎች ያካሄዱት የመሬት ማስፋፋት ነው፣ሰፈራ ነው። ኦሮሞዎች መንግሥት ስላልነበራቸው አንድ መሪ አልነበራቸውም። በይፋት፣ በአዳልና በቱርኮች ያልተሸነፈ የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሞች ግን ተሸንፏል። ኦሮሞች እንደሌሎች ሕዝቦች ለምሳሌ ሶማሌ በጐሳ ተከፋፍለው እርስ በእርሳቸው የሚጣሉ አይደሉም። የኢትዮጵያ መንግሥት በሥልጣን ሹክቻ ወይንም በሐይማኖት ምክንያት ከግራኝ ከሐረር እስላማዊ መንግሥት ጋር ያደረጋቸው እርስ በእርስ ጦርነቶቹ በመዳከሙ፡ ኦሮሞዎች ተጠቅመውበት ወደ ባሰ ውድቀት እንዲደርስ አድርገውታል። ኦሮሞች አዲስ መሬት ለመያዝ እንደ ማዕበል ወደ ፊት ከመገስገስ በቀር የታወቀ ዓላማ አልነበራቸውም። መንግሥት ለማቋቋምም ዓላማ አልነበራቸውም፣ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋራ ስልጣን ለማጋራት ወይንም የነበረውን መንግሥት ገልብጠው ስልጣን ለመያዝ ዓላማ አልነበራቸውም። በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጥላቻ እንዳልነበራቸው የሚያስረዳ አንዳንድ ነገሥታት ለውትድርና እየመለመሉ ይጠቀሙባቸው እንደነበሩ ብዙ ጊዜ ያጋጥም እንደነበረ ተዘግቧል።

ኤውሮጳውያን ታሪክ ጸሐፊዎች የኢትዮጵያ ሕዝብን በጎሳና በቋንቋ ሲከፋፍሉት ኦሮሞዎችን ከደቡባውያን የኩሽ ዘሮች ጋር ይመድቧቸዋል። የሀገራችን ታሪክ ጸሐፊዮችም የዚሁ ዓይነት አከፋፈል ነው የሚከተሉት። ይህ አሰራር ቋንቋና ጎሳን ለይቶ ለማወቅ ባለመቻሉ የአንድ ሰው ወይም ሕዝብ ማንነት ቋንቋው ብቸኛ መለክያ በመውሰድ የሚደረገው የዘር አመዳደብ ዘዴ ነው። በቋንቋው ብቻ የአንድ ሕዝብ ማንነት መመደብ ግን ትክክለኛው ሊሆን አይችልም። በሰሜን ኢትዮጵያ ሴማዊ የተባለው የግእዝ ቋንቋ ከመስፋፋቱ በፊት ከዚያም በኋላ የኢትዮጵያ ሕዝብ በአጠቃላይ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ እየፈለሰ ስለሚሄድ ቋንቋዉን ትቶ አዲስ የሰፈረበት ቦታ ቋንቋና ባሕል እንደሚይዝ የታወቀ ነው። ኦሮሞችም ከዚህ ሕግ አይወጡም። ቅድመ ታሪክ ኦሮሞዎች የሰፈሩበት ቦታ በሰሜን በደቡብ ወይንም በመሐል በምሥራቅ ኢትዮጵያ ይሁን አይታወቅም። አቶ ተክለ ፃዲቅ መኵሪያ በኢትዮጵያ ታሪክ አንደኛ መጸሐፍ ገጽ 30 የሌሎች ጸሐፊዎችን ታሪክ በመጥቀስ፡ ከኑቢያ እስከ ኤርትራ ባሕር ተበታትኖ የነበረ ሕዝባችን የስም ዝርዝር ሲሰጥ፡ በቁጥር 18፡ ጋሊ የተባለውን ጋላ ብለው ተርጉሞታል። መሠረት የሌለው አተረጓጐም ነው ለማለት አይቻልም። የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ ሆኖ ያገለግል የነበረው ግብፃዊው የክርስትና ሐይማኖት ተከታይ ስሙ ብትሮስ ጋሊ ሲሆን ይኸውም ስማቸውን ወደ ዓረብኛ ያልቀየሩ የጥንት ግብፃውያን ስም ሊሆን ይችላል። ኢጣሊያዊው የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሐፊ ኮንቲ ሮሲኒ ስለጥንታውያን ግብፅ ጥልቅ ምርምር ያደረጉ የኤውሮጳ ታሪክ ፀሐፊዎች የሰጡትን አስተያየት በመጸሐፉ እንደተገጸው ኢልሚ ኦርማ (የአርማ ልጆች) ወይም የኦሮሞ ልጆች ማለት መሆኑን የሚል ትርጉም ተሰጥቷል፡ ይሄም ትርጉም የተሰጠው ቱት ሞሲስና ሌሎችም የግብፅ ፈርኦኖች በሐውልቶቻቸው ስለአስገበሯቸው የኩሽ ዘሮች ስም ዝርዝር ተቀርፆ በተገኙ ማስረጃዎች መሠረት በማድረግ ነው።

ኮንቲ ሮሲኒ አስተማማኝ ታሪክነቱን በግሉ ቢክደውም ባለሞያዎች የሰጡት አስተያየት በደፈናው ሐሰት ነው ለማለት አይቻልም። ኦሮሞዎች ከ1520 ዓ.ም. በፊት ወደ መሐል ኢትዮጵያ ከመንቀሳቀሳቸው በፊት ደቡብ ኢትዮጵያ ቦረና አካባቢና ከኒያ ብቻ ሰፍረው እንደነበሩ የተረጋገጠ ነው። ኦሮሞች ሰፍረውበት የነበረ ዋናው ማእከል ዋላቡ ከአብያተ ሀይቅ በስተምሥራቅ የሚገኘው ተራራ ነው ተብሏል። በዚህ አንድ አውራጃ በማያህል መሬት ሰፍረው ተወስነው ለብዙ ዓመታት ይኖሩ የነበሩ ኦሮሞዎች በጥቂት ዓመታት ውስጥ መላው ኢትዮጵያን ማጥለቅለቃቸው በየትም የዓለም ክፍሎች ያልታየ ታአምራዊ ክስተት ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት ብዙ ፈተናዎችን አልፎ ቋንቋውን ባሕሉን እና ስልጣኔውን ከሰሜንና ቀይ ባሕር እስከ ሕንድ ውቅያኖስ ሞንባሳ በሚያስፋፋበት ጊዜ፤ አንድ መቶ መንግሥታት ወይንም 35 መንግሥታት ወዘተ . . . በስሩ አሉት ይባል የነበረው፡ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት፡ የአንድ አውራጃ ሕዝብ ብዛት እንኳን ያልነበራቸው ኦሮሞዎች ከስር መሠረቱ ሊያንኮታትኩቱት የቻሉት በጦር መሣሪያ ተጠቅመው አይደለም። ጋዳ ወይም ጉዲፈቻ በተባለው የአስተዳደር ስልታቸው ተጠቅመው ነው። ኦሮሞዎች ለብዙ ዘመናት ከባንቱ ጎሳዎች በጉርብትና በኖሩበት ጊዜ ጋዳ የተባለው የዕድሜ ክልል መሠረት የሚያደርግ የአስተዳደር ዘዴ ከእነሱ በመውሰድ አስፋፍተውታል። በዚህ ፀባያቸው ከሌሎች የካም ዘሮች ይለያሉ። ሌሎች የካም ዘሮች ሁሉ እርስ በእርሳቸው የሚለያዩ በስጋ ዝምድና ሲሆን ኦሮሞዎች ግን እንደ ኮከብ ቆጠራ የአንድ ዕድሜ ክልል የሆኑ ሰዎች በአንድ ወገን ይመደባሉ። ጋዳ ብዙ ደረጃ አለው 1. ዳባሌ 2. ፎሌ 3. ቆንዳዳ 4. ዶሪ 5. ሉባ እየተባሉ ይጠራሉ። የጋዳ ደጋፊዎች ዲሞክራሲ አስተዳደር ነው ይሉታል። ነገር ግን እጅግ ኋላ ቀር የሆነ አስተዳደር ዘዴ ነው። ኦሮሞዎች ወደ መሐል ሀገር ከመሰራጨታቸው በፊት የሐይማኖት መሪዎቻቸውና ጠንቋዮቻቸው አባ ሙዳ ይባሉ ነበር። ሁለት አባ ሙዳዎች ነበሩ። አንዱ ባዳሎ ጫካ በገናሌ ወንዝ አጠገብ ሁለተኛው በዋላቡ ተራራ። በኋላ ግዜ ኦሮሞዎች ወደ መሐል ሀገር ዘልቀው ገብተው የባሌን መንግሥት በተቆጣጠሩበት ጊዜ የአባ ሙዳ መኖሪያ የአቡል ቃሲን ተራራ ጫፍ ታዋቂው ሺክ ይኖርበትና ያረፈበት ሆነ። የሁለቱ እምነቶች ተዋሕደው የኦሮሞዎች ሁሉ ቅዱስ ቦታ ማእከል ለመሆን በቅተዋል። ኦሮሞዎች ለዘመናት በሰላም በደስታ ይኖሩባት ከነበሩ ሰፈራቸው ለቀው ወደ መሐል ኢትዮጵያ እንዲሰራጩ ምክንያት የሆኗቸው ሶማሌዎች ናቸው ተብሏል። በግራኝ ጦርነት ጊዜ ኦሮሞች አይታወቁም ስለነበረ ግራኝ ለውትድርና ሊመለምላቸው አላሰበም። ግራኝ ለተዋጊነት የተጠቀመባቸው ሶማሌዎች ብቻ ነበሩ። መጠነ ሰፊ የሆነ የቀንድ ከብቶች፡ ወርቅ የጦር መሣሪያና ባሮች ከክርስቲያን ኢትዮጵያ ሶማሌዎች በግራኝ ጦርነት ጊዜ ዘርፈው ያመጧቸው በማየታቸው ኦሮሞዎች በሶማሌዎች ከመሬታቸው ስለተፈናቀሉ ወደ መሐል ኢትዮጵያ እንደ ባሕር ማእከል ተሰራጩ። ኦሮሞዎች ከመምጣታቸው በፊት ምዕራብ ወለጋ አንፊሎ ተብሎ ይጠራ ነበረ። ወሎም የቀድሞ ስሙ አንጎት ነበር ወዘተ . . . ጋፋት፣ ትልቁ ዳሞት ፣ ዳዋሮ፣ ፋጢጋር፣ ማራ፣ አዳል፣ ወዘተ ተብለው ይጠሩ የነበሩ ክፍላተ ሀገሮች ወይንም መንግሥታት ታሪካቸውና ስማቸው ቋንቋቸውና ባሕላቸው ጠፍቷል፣ በኦሮሞ ቋንቋና ባሕል ተተክቷል ወይንም ዘራቸው በሙሉ ጠፍቷል።

ይህ ታሪክ የተፈጸመው በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሲሆን አውሬዎች እንኳን ዘራቸው እንዳይጠፋ እንክብካቤ ይደረግላቸዋል። በዛሬ አንድ መቶ ዓመት ዳግማዊ አጼ ሚኒልክ የቀድሞ አባቶቻችን የገነቧት የኢትዮጵያ ግዛት አንድነት ባስከበረበት ጊዜ እንደገና ወደ ኢትዮጵያ የተቀላቀሉት ክፍለ ሀገሮች ቋንቋቸው እና ባሕላቸው እንኳን ባይቻል የቀድሞ ስማቸው እንዲያገኙ ማድረግ ይገባው ነበር። አጼ ምኒልክ ይኽንን ባለማድረጉ የኦሮሞ ቋንቋና ባሕል እንዳይነካ በማድረጉ የዛሬ አንዳንድ ኦሮሞዎች አጼ ምኒልክን በወረራ እንደያዛቸው ሲወቅሱ ይታያሉ፡ አጼ ምኒልክ ያዘመተው የአማራ የኦሮሞ የትግሬ ወዘተ . . . ያሉበት የኢትዮጵያ ሠራዊትም ነፍጠኛ እየተባለ ስም ማጥፋትና ታሪካዊ ቅዱስ ዓላማውና ተልኮው የተወጣበት አድናቆትና ምስጋና ሲገባው የኢትዮጵያ ጠላቶች የሚያናፍሱት ወሬ በማስተጋባት ይገኛሉ። ዛሬ ኦሮሞዎች የሰፈሩባቸው ክፍላተ ሀገሮች ምሥራቅ ደቡብና ምዕራብ ሸዋ፣ ሐረርጌ፣ አርሲ፣ ባሌ፣ ወለጋ፣ ኢሉባብር እና ጅማ ባዶ መሬት አልነበሩም። ቅድመ ኦሮሞ የነበሩ ሕዝቦች በግዴታ የኦሮሞ ቋንቋ በጉዲፈቻ በመውሰድ ኦሮሞ ተባሉ እንጂ በዘር ኦሮሞ አይደሉም። ስለዚህ ኦሮሞ ቋንቋ ነው እንጂ ዘር አይደለም። በዘር ከሆነ ኦሮሞ የአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጎሳዎች በውስጡ ያቀፈ ነው። ስለዚህ ኦሮሞ ተናጋሪ የሆኑት የሁሉም የኢትዮጵያ ጎሳዎች ስለሆኑ በኢትዮጵያ ጎሳዎች ላይ ጥላቻና ቅራኔ ሊኖራቸው አይገባም። ኦሮሞ ሳይታሰብ ቋንቋውን በመላ ኢትዮጵያ አማርኛ ያልቻለውን በተአምር ሊያስፋፋ ችሏል። ይህ በመሆኑ ኦሮሞዎች ሊደሰቱ ይገባቸዋል እንጂ በግንባር ቀደም በቋንቋችን እንዳንጠቀም ያለፉት መንግሥታት ጨቆኑን ለማለት አይችሉም። በኦሮሞ ፈንታ አማርኛ ከዳር እስከዳር ባለመስፋፋቱ ቁጭቱ ሊኖራቸው የሚገባ አማርኛ ተናጋሪ ብቻ ሳይሆኑ ሀገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊያድርበት ይገባል። በኦሮሞ መሬታቸውን ተነጥቀው ባህላቸውንና ቋንቋቸውን ያጡ ሕዝቦችም በዕድላቸው ሊያዝኑ ይችላሉ። የኦሮሞ ሕዝብ ግን ከማንኛውም የኢትዮጵያ ሕዝብ በላይ መብቱ የተጠበቀለት ስለሆነ አሁን ሲነገር እንደምንሰማው መብቴ አልተከበረም ብሎ ቅሬታ ማሰማት ባለፈው ታሪካችን አንፃር ተቀባይነት የለውም። በማንኛውም ጦርነት እንደሚያጋጥም የምኒልክ ሠራዊትም በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጭፍጨፋ ተፈጽሞ ይሆናል፣ ኦሮሞዎች ከፈጸሙት ጭፍጨፋ ግን የሚነጻጸር አይደለም። ብዙ የሰው እልቂት የተፈጸመበት ወቅት ቢኖርም በምኒልክ ዘመቻ ግዜ ከሁሉ የባሰ በኦሮሞዎች አካባቢ የተደረጉ ጦርነቶች አልነበረም። ከሁሉ የባሰ ጭፍጨፋ የተፈጸመው ኦሮሞዎች እንደ ጅማ አባጅፋር የተካፈሉበት በከፋ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ዘመቻ ጊዜ ነበር። በአሁኑ ጊዜ ብዙ ቃላቶች ያለአግባብ እንጠቀማለን።

ለኦሮሞዎችና በሌሎች ሕዝቦች ያለውና የነበረው ግንኙነቶች ወራሪና ተወራሪ ገዢና ተገዥ ብለን ለመጠቀም ብንፈልግ ግን የኦሮሞ ሕዝብ ወራሪ ነው እንጂ በሀገሩ ላይ አልተወረረም። ለም መሬት ነጥቆ ከሌሎች በመያዙ ገዢ ነው እንጂ ተገዢ አይደለም። የአማርኛ ቋንቋ እንኳን የመንግሥት ቋንቋ ሆኖ ያላደረገውን ኦሮሞዎች ሌሎች ሕዝቦች ቋንቋቸው ባሕላቸውን ስማቸው እንዲቀየሩ አድርገዋል። አማራ ማለት እንደ ኦሮሞ ቋንቋ ነው እንጂ የጎሳ ስም አይደለም። አማርኛ እንደ ኦሮምኛ ብዙ ጎሳዎች የሚጠቀሙበት ቋንቋ ነው። አብዛኛው ዛሬ አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆኑ ዘራቸው አገው ነው፣ አገው ባይሆኑም ከትግራይ የመጡ ናችው።

ኦሮምኛ ቋንቋ እየተናገሩ ኦሮሞ እንዳልሆኑ ከሚያምኑ ሕዝቦች የወርጂ በምሳሌነት መጥቀስ ይቻላል። ወርጂ ከትግራይ እንደሚወለዱ ያምናሉ። በንጉሥ ዐምደፅዮን ዘመን ከአፋር ኗሪዮች እስላሞች ከሌሎች እስላሞችም ጋራ ሆነው ፀረ ክርስቲያን የኢትዮጵያ መንግሥት ግንባር የፈጠሩ ተብለው ተጠቅሰዋል። ዘራቸው ከአፋር ወይንም ከሶማሌ አይደሉም፤ ጉራጌዎች ከትግራይ መጣን እንደሚሉ፣ እንደዚሁም በሲዳማ የነበሩ የነገሥታት ዘራቸው ከትግራይ መሆኑን እንደሚያምኑ፣ በተመሣሣይ ወርጂ ከትግራይ መምጣታቸው ይናገራሉ፡ በአዋሽ ከኦሮሞ ሜታ በቾ ይዋሰናሉ።

ኦሮሞች በታሪካቸው በሶማሌዎች ከሰሜን ወደ ደቡብ እንዲፈልሱ ተደርገዋል፡ በባንቱ ከደቡብ ወደ ሰሜን እንዲፈልሱ ተገዷል፡ ቀጥሎም ከ100 ዓመት ባነሰ ጊዜ ከሲዳማ (ደቡብ ሕዝቦች) እና ከአማራ ባደረጉዋቸው ጦርነቶች አሁን የሚኖሩባቸው ሰፋፊ መሬቶች ለማግኘት በቅቷል። በመጨረሻም ጠብመንጃ ታጥቀው ሊዋጉዋቸው ከመጡ አዲሶች የአማራ ወራሪዮች ጋራ ጩቤ ይዘው እንኳን ለመከላከል ሳይሞክሩ ነፃነታቸውን ተነጥቀዋል በማለት ቸሩሊ ስለ ኦሮሞች መስፋፋት ክስተት ባጭር ገልጾታል። ኦሮሞ ድል የተመቱት የማሩ ኰሪቻ (Sella Maru) በተባለው ቦታ በራስ ጐበና በሚመራው የኢትዮጵያ ሠራዊት ነው። ራስ ጐበና ጨቦ በኦሮሞች ላይ ጦርነት ገጥሞ ድል ተጐናጽፎ ወደ ጊቤና ምዕራብ ኢትዮጵያ ለመገስገስ መንገድ የከፈተበት ወሳኝ ድል የተጐናጸፈበት ቦታ ነው። “የኢትዮጵያ አንድነትና ኢጣልያ - በዶ/ር ተወልደ ትኩእ - አዲስ አበባ በ1990 ዓ.ም. - ከ ገጽ 85-88 የተወሰደ)

የቀይባህሩ ፈርጥ ሃኪሙ ዶ/ር ተወልደ ትኩእ፡ ኢትዮጵያ እምብርት አዲስ አበባ ማለትም ፊንፊኔ ወይም ሸገር መሃል፡ ሃዉልት ሊሰራላቸው የሚገባ ምርጥ የአፍሪካ ቀንድ የታሪክ ተመራማሪ መሆናቸውን ለመግለጽ ያህል ነው። ይመቻችሁ!
:mrgreen:

Dama
Member+
Posts: 6309
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Dama » 29 Aug 2025, 10:54

Horus wrote:
29 Aug 2025, 00:32
ethiopianunity wrote:
28 Aug 2025, 22:18
So thank god Gojam took Gafat even though they lost their language. Blame it on Olf who displaced them not Hojam. It sounds they were highly productive people who also did pottery and they were shamed Buddha . This shaming for creating business , income, making things should be commended not shamed. This culture of ours must stop!
አንተ ሰውዬ እኔን ስቃወም ጀምረህ ምርር አድረገው የምትከታተለኝ ተሸናፊው ወያኔ ነህ! እኔ ስለጋፋት መጥፋት አማራን ወቅሼ አላውቅም ለጋፍት ዘር መጥፋት ተጠያቂው ኦሮሞች ናቸው ። ደጋ ድሞት ተራራ ላይ ከሞት ሸሽተው አባይን የተሻገሩት ለምን ዳሞት ላይ ቋንቋና ባህላቸውን ይዘው መኖር አቃታቸው የሚለው ጥሩ ጥያቄ ቢሆን ያጠናሁን ነገር አይደለም ። ምናልባት በቁጥር ትንሽ ነበሩ ማለት ነው ።አጠገባቸው ያሉት የንጅባራ አደዎች አልጠፉም ፣ ወይጦ ግ ን የጠፉ ይመስለኛል ሽናሻና ቅማንት አሉ ። ፈላሻዎች የተለየ ሃይማኖት ስለነበራቸው አልጠፉም ። ስለዚህ መታወቅ ያለበት አማራ ልክ እንደ ሆሮሞ ብዙ ጎሳዎችን በመዋጥ የተፈጠረ ብሄር ነው ። ለዚህ ነው ዛሬ የፋኖ ጎሳ ፖለቲካ አማራን እያፈራረሰው ያለው ። ሁሉም ዘሩን እየቆጠረ ነው!
Amara is equally respobsible for the destruction of Gafat. New research asserts this fact in two ways: 1)the southward expansion of Amara pushed Gafat further west from present Central Ethiopia. Once in the west, Amara expanded south making incursions into Gafat territory. The introduction of EOC created toxic divisions within itself hostile to one another to the extent that those who were not Christians were deemed hostile to Amara.
While Gafat was in such a disarray, lacking social cohesion, the Galla onslught of armed rampage completely disabled its resistance to Oromo invadion. By this time Gafat had substantial Amara settlers. Both fell victim to dispoliation of land by Oromo settlers.

Amara has been sanitizing its bloody history against other nations of the region for the past 700 years. It's surreal. .

Right
Member
Posts: 4255
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Right » 29 Aug 2025, 11:03

Horsie, no one talks more about ethnicity in this forum more than you. Why would anybody listen to you about the intentions of Abiye Ahmed Ali abandoning ethnic ideology & ethnic federalism, when he himself said it is non negotiable.

As you claimed, if Guaraghies are related to Gojjamies by blood then it means less hatred for you. But history shows a different picture. There is one fact that you can’t deny: the Guraghies were evicted from their ancestral land by the Oromo invaders yet the Amharas accepted them like their own to fully integrate and live in dignity.
Why then the Amharas?

Misraq
Senior Member
Posts: 16563
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Misraq » 29 Aug 2025, 20:55

ሁሬሳ ግን ይገርማል። መለኛው ጎጄ ሱሪውን አስወልቆ ሲለጠልጠው ጎጃም ዘመዴ ነው ማለት ጀመረ። :lol: :lol:

ዘረኛ ጎጠኛ ሲለው እንዳልነበረ :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14781
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Abere » 29 Aug 2025, 21:44

ሆረስ እኮ ለማግዘፍ የሚፈልገው ከሸዋ የተፈናቀለው ጋፋት የሚባል ጎሳ እንጅ ከሸዋ ስለተፈናቀለው አማራ እና ሌሎች የጠፉ 22 ጎሳዎችን አይደለም። ይህን ሁሉ የሚያስነጥሰው የጎሰኝነት ህመም ሰቅዞ ስለያዘው ነው። ማን ለምን አፈናቀላቸው የሚለውን አያነሳም። ታዲያ ያፈናቀላቸው ተከትሎ ጎጃም በዲሮን እያቀጠላቸው ነው፡ ሆረስ ደግሞ አብሮ እያስጨፈጨፈ ነው።
In other words, he claims that Shewa does not belong to the Amhara, but to Oromumma. Horus is a false Gurage who lacks any historical data on how many Gaftas, Amharas, Argobas, and others were displaced in the 15th century. He doesn’t even mention a word about King Dawit’s city of Berara.

Horus
Senior Member+
Posts: 39901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Horus » 29 Aug 2025, 22:19

ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ተብሎ የለ! የጩሃተችሁ ልክ ከተባለው ነገር በጅጉን ገዘፈሳ!!! እኔኮ በምን ቋንቋ ልንገራችሁ በጥንት ቋንቋችሁ በወይጦ ወይም በአገው ፣ በቅማንት ወይም በሽናሻ እንዳልነግራችሁ እኔ የኪስታኔ ጉራጌ ተናጋሪ ነኝ። የጎጃም አባት ጋፋት ነው ያለው እራሱ ጎጃሜው ዶክተር ኃ!ይለየሱስ ቪዲዮውን ሰጠኋችሁ! አሁን እኔን ምን አድርግ ነው የምትሉኝ? አባታችሁ ማን እንደ ሆነ ማፈላለግ የናንተ ጉዳይ ነው ! እኔ አያገባኝም። እንዲያው ለመሆኑ ሁላችሁም አማርኛ ተናጋሪ ከመሆናችሁ ምን ነበራችሁ? እስቲ ይቺን ብቻ መልሱ???

Dama
Member+
Posts: 6309
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Dama » 29 Aug 2025, 23:20

Abere wrote:
29 Aug 2025, 21:44
ሆረስ እኮ ለማግዘፍ የሚፈልገው ከሸዋ የተፈናቀለው ጋፋት የሚባል ጎሳ እንጅ ከሸዋ ስለተፈናቀለው አማራ እና ሌሎች የጠፉ 22 ጎሳዎችን አይደለም። ይህን ሁሉ የሚያስነጥሰው የጎሰኝነት ህመም ሰቅዞ ስለያዘው ነው። ማን ለምን አፈናቀላቸው የሚለውን አያነሳም። ታዲያ ያፈናቀላቸው ተከትሎ ጎጃም በዲሮን እያቀጠላቸው ነው፡ ሆረስ ደግሞ አብሮ እያስጨፈጨፈ ነው።
In other words, he claims that Shewa does not belong to the Amhara, but to Oromumma. Horus is a false Gurage who lacks any historical data on how many Gaftas, Amharas, Argobas, and others were displaced in the 15th century. He doesn’t even mention a word about King Dawit’s city of Berara.
Whorus, bear in mind that your PP would not have a leg to stand on without Amara support. Be grateful for
the truth.

Selam/
Senior Member
Posts: 16920
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!

Post by Selam/ » 29 Aug 2025, 23:51

ጭልፊቱ ጀርባው በአርባ ጅራፍ መግረፍ የሚገባው አጭበርባሪ ሌባ ነው።

Post Reply