Page 1 of 1

የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 27 Aug 2025, 21:57
by Horus
አንደኛ እዚህ ፎረም ላይ 24/7 ሆረስን ሲሰድቡ እድሜያቸውን የሚያባክኑት በሙሉ የጎሳ ፖለቲካ እንቶ ፍንቶ ኢትዮጵያ ጠል ተገንጣይና የሻቢያ ግብጽ ተላላኪዎች ናቸው። ሆረስ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የራሱ ማኒፌስቶ ያለው ፤ አሁን ስልጣን ላይ ባለው መንግስት ላይ ጥርት ያለ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞችን ለይቶ መንግስት እነዚያ ያገር ጥቅሞች ሲያራምድ የሚደግፍ ፤ ሆረስ የራሱን ሃሳብ በራሱ አንጎል የሚያስብ አገር አፍራሽ አሸባሪውና አገር ሸጦ በሕዝባችን ላይ የሱን ልስጣን ለመጫን በምናብ ተመላላሹን የጫካ ሽፍታን በስሙ የሚጠራ የኢትዮጵያ ተሟጋች ነው ሆረስ ማለት!

ከዚህ በታች ያሉትን 20 ብሄራዊ ጥቅሞች ሲተገብር መንግስት መደገፍ አለበት! አለቀ ! እነዚህ 20 ያገሬ ጥቅሞችን ሲያራምድ አቢይን ጎሽ በርታ እለዋለሁ! I, Horus, fully know like the palm of my hand the MISSION OF ETHIOPIA, THE PURPOSE OF ETHIOPIA, & THE NATIONAL INTEREST OF ETHIOPIA!
Horus wrote:
12 Aug 2025, 13:21
ላኪ የኢትዮጵያ ጠላቶችና የውስጥ ተላላኪዎቻቸው አንድም ቀን ከአፋቸው የማያወጡት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ፕሮጅከቶች ዝርዝዝ በጥቂቱ!
(1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ

በቲክ ቶክና በፌክ ቪዲዮ ጆሮ አደንቋሪው አላዋቂና አገር ከጂ ባንዳ ጥርቃሞ አይደለም አገርና ሕዝብ ሊመራ ኢትዮጵያ ምን እንደ ሆነች፣ ምን እንደ ምትፈልግ፣ ምን እንዳላትና ምን እንዳጣች እንኳ ሃሳብ ባንጎል ቅሉ ውስጥ የለም! በደመ ነፍስ ተነስቶ ባዶ መናብ ቲክ ቶክና ቪዶዮ ላይ ስለለፈፈ የፖለቲካ ሥራ የሰራ መስሎት ተኝቶ ያድራል !!! የያዘው ነገር ሁሉ ባዶ አልቦ ምናብ አየር መሆኑን ረስቶት!!!

Re: የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 27 Aug 2025, 22:15
by Axumezana
Horus,

You may have to include peace & security, justice, job creation, double digit economic growth, democracy, corruption intolerant , effective & efficient civil service

Re: የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 27 Aug 2025, 22:43
by Horus
Axumezana wrote:
27 Aug 2025, 22:15
Horus,

u may have to include peace & security, justice, job creation, double digit economic growth, democracy, corruption intolerant , effective & efficient civil service
አው ከብዙ በጥቂቱ ያልኩት በዚያ ምክኛት ነው ። ግ ን አትርሳ ሥራ ፈጠራ ፣ ባለ 2 አሃዝ የኢኮኖሚ እድገት ያልካቸው ከላይ ስለ ትምሀር፣ እርሻ ፣ ኢንዱስትሪ ካሉት ጋር አንድ ነው። ሰላምና ጸጥታ በጭፍን ያላነሳሁበት ምክኛት አንድ ስልጣን ላይ ያለ መንግስት ጦር ፣ ሰራዊት፣ ፖሊስና ሰላዮች ስላሉት እነዚህ ኃይሎችን ስትደግፍ መጠንቀቅ አለብህ ። አንድ አምባ ገነን መንግስት እነዚህን ኃይሎች እንዳሻው ሲጠቀም መደገፍ አይቻልም ። ስለ ሲቪል ሰርቪስም እኔ በቀጥታ የምለካው ነገር ስላልሆነ ቢሮክራሲ ምን ያክል ብሄራዊ ጥቅም ነው የሚለው አከራካሪ ነው ። ስለ ዲሞክራሲ ያነሳሃው ትክክል ነው ሆኖ ዴሞክራሲ መንግስት ብቻውን የሚሰራው ነገር አይደለም ። ይህ ሁሉ አቢይን ካልገደልኩ የሚል ፋንዲያ ስልጣን ፈላጊ ሁሉ ዴሞክራሲ እንዳፈጠር ደንቃራ የሆኑ ግድቦች ናቸው ። ለምሳሌ የሽግግር ኮሚሽን የምር ስራ ሰርቶ ወደ አዲስ ሕገ መንግስት የሚወስደን ከሆነ እደግፈዋለሁ ። ያንን በፋክት ማየት አለብኝ ፣ ልክ እንደ ኮሪደሩ በተግባር ሲከሰት ነው !!!

Re: የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 28 Aug 2025, 07:48
by Tiago
Are you telling us all the people who supported Abiy Ahmed somehow withdrew their support blindly??
Abiy has failed Ethiopia in every respect. Why do you expect the people of Ethiopia to stand behind a murderer, arrogant and outright dictator?

'STOP INSULTING THE INTELLIGENCE OF THE ETHIOPIAN PEOPLE.

'ለምሳሌ የሽግግር ኮሚሽን የምር ስራ ሰርቶ ወደ አዲስ ሕገ መንግስት የሚወስደን ከሆነ እደግፈዋለሁ" ።
HORUS

የምክክር ኮምሽን ዉስጥ ያሉ ሁሉ ከገዳዬቻችን ለይተን አናያቸዉም - በመጀመርያ የአብይን መከላከያ መግደል አቁም ማለት ነዉ የሜቀድመዉ ዲያስቦራዉን ማወያየት ነዉ የሚቀድመዉ???

Re: የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 28 Aug 2025, 07:54
by Odie
Horus wrote:
27 Aug 2025, 21:57
አንደኛ እዚህ ፎረም ላይ 24/7 ሆረስን ሲሰድቡ እድሜያቸውን የሚያባክኑት በሙሉ የጎሳ ፖለቲካ እንቶ ፍንቶ ኢትዮጵያ ጠል ተገንጣይና የሻቢያ ግብጽ ተላላኪዎች ናቸው። ሆረስ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የራሱ ማኒፌስቶ ያለው ፤ አሁን ስልጣን ላይ ባለው መንግስት ላይ ጥርት ያለ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞችን ለይቶ መንግስት እነዚያ ያገር ጥቅሞች ሲያራምድ የሚደግፍ ፤ ሆረስ የራሱን ሃሳብ በራሱ አንጎል የሚያስብ አገር አፍራሽ አሸባሪውና አገር ሸጦ በሕዝባችን ላይ የሱን ልስጣን ለመጫን በምናብ ተመላላሹን የጫካ ሽፍታን በስሙ የሚጠራ የኢትዮጵያ ተሟጋች ነው ሆረስ ማለት!

ከዚህ በታች ያሉትን 20 ብሄራዊ ጥቅሞች ሲተገብር መንግስት መደገፍ አለበት! አለቀ ! እነዚህ 20 ያገሬ ጥቅሞችን ሲያራምድ አቢይን ጎሽ በርታ እለዋለሁ! I, Horus, fully know like the palm of my hand the MISSION OF ETHIOPIA, THE PURPOSE OF ETHIOPIA, & THE NATIONAL INTEREST OF ETHIOPIA!
Horus wrote:
12 Aug 2025, 13:21
ላኪ የኢትዮጵያ ጠላቶችና የውስጥ ተላላኪዎቻቸው አንድም ቀን ከአፋቸው የማያወጡት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ፕሮጅከቶች ዝርዝዝ በጥቂቱ!
(1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ

በቲክ ቶክና በፌክ ቪዲዮ ጆሮ አደንቋሪው አላዋቂና አገር ከጂ ባንዳ ጥርቃሞ አይደለም አገርና ሕዝብ ሊመራ ኢትዮጵያ ምን እንደ ሆነች፣ ምን እንደ ምትፈልግ፣ ምን እንዳላትና ምን እንዳጣች እንኳ ሃሳብ ባንጎል ቅሉ ውስጥ የለም! በደመ ነፍስ ተነስቶ ባዶ መናብ ቲክ ቶክና ቪዶዮ ላይ ስለለፈፈ የፖለቲካ ሥራ የሰራ መስሎት ተኝቶ ያድራል !!! የያዘው ነገር ሁሉ ባዶ አልቦ ምናብ አየር መሆኑን ረስቶት!!!
ቀዳዳ!
ቆርቆሮ!
ለምን እንደብርሃኑ ቦታ ጡኝ ብለሁ ሄደህ አብረህ አታቦካም!
ያንተን ዝባዝንኬ ማን ከቁብ ይቆጥራል?
ኢትዮዽያ ኢትዮዽያ ይላል!
who owns Ethiopia?
ምናበኛ :lol:

Re: የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 28 Aug 2025, 08:07
by Tiago

Re: የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 28 Aug 2025, 11:25
by Selam/
- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- የሆቺ ሚኒን መዝሙር እያዜምኩኝ ነው ያደግኩት
- የፍልስፍና መፅሐፌን በሚቀጥለው ዓመት አሳትማለሁ
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብይ የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብይ የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብይ የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብይ ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብይ ሺመልስን ያባርረዋል
- ሺመልስ ከፕሬዚዳንትነት በመነሳቱ የኦሮሚያ መገዶችን መዘጋት አዘዘ
- ሺመልስ በናቱ ጎጃሜ ባባቱ ጋፋቴ ነው
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብይ ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ኦሮሞች ከዚህ በኋላ ወደ አሰብ ዝር አይሉም 100 ብር አሲዛለሁ
- ኦሮሙማ አይደለም አገር መንደር ማስተዳደር አያውቅበትም
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- የትግሬ ስጋ ቤት፣ የጎጃሜ አልባሽ የለውም። ጎጃሜን አልባሽ ካደረክው እሱ ራሱ ይገናኛታል!! ትግሬን ስጋ ቤት፣ ግምጃ ቤት ካረክው እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል
- ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ፋኖ ተገንጣይና የግብፅ ተላላኪ ነው
- መሳይ መኮንን አንድ ሺ ታጋይ
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር & በፈጠራ 1ኞች ነን
- ብርሃኑ ነጋና እርስቱ ይርዳው በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ
- ብርሃኑ ግማሽ ጉራጌ፣ ግማሽ ኦሮሞ ነው
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- ዓብይ የጎሳ ክልል ሊያፈርስ ነው
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ ከሶማሌ ጋር ስምምነት አታደርግም
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- USA ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ
- እልልልልል! የናይጄሪያው ም/ ፕሬዜዳንት ፊንፊኔን ሊጎበኝ ነው
- GALLA PAGANS AS VICTIMS & TIGRAY THIEVES AS PRIESTS: THE INVASION AND GENOCIDE OF GURAGE LAND AND CULTURE” viewtopic.php?f=17&t=150740#p773591

Horus wrote:
27 Aug 2025, 21:57

Re: የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 28 Aug 2025, 12:46
by Horus
ቲያጎ
አንተ ኤርትራዊ ብትሆንም ከመሳደብ ቆጠብ ስላልክ መልስ ልስጥህ ። ይህውልህ! እዚህ ፎረም ላይ የምንጽፋቸው ነገሮች እኔና አንተ ብቻ ሳንሆን ሌሎች ሰዎች ያነቡታል ፣ አንብበውም የርሳቸው ፍርድ ይሰጣሉ ። እኔ መንግስት ቢሰራችው የምደግፋቸውን 20 ያገሬ ብሄራዊ ጥቅሞችን ቆጥሬ አስቀምጫለሁ! ያን ያክል በሃሳቤ የማምንና የምተማመን ሰው ነኝ። እዚህ ፎረም እኔ የሚቃወሙ ሃሳቤን በሃሳባቸው መቃወም የማይችሉ ፣ እውቀት አልባዎች ፣ ፈሪዎች ፣ በሃሳባቸው የማይተማመኑ እና ስድብ ስለለጠፉ እኔን ማስቆም የሚችሉ የሚመስላቸው አህዮች ናቸው ያሉት! ለምን ከለጠፍኳቸው 20 ፕሮጀክቶች ነቅሰህ ይህን መደገፍ ኢትዮጵያ ይጎዳል በለህ አትቃወመኝም? አቢይን በጭፍን ካቴጎሪካሊ የሚጠሉና የሚያላዝኑ አንድም ዘረኞች አንድም የተሸነፉ አህዮች ናቸው ። ደንቆሮ ምክንያት ምን እንደ ሆነ የማይገባው ሰው ማለት ነው!

Re: የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 07 Oct 2025, 22:09
by Horus
የዛሬ 6 ሳምንት በመንግስት ሲሰሩ እኔ ሆረስ የምደግፋቸው 21 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞችን ቆጥሬ አስቀምጬ ነበር ። በዚያ ሊስት ውስጥ የኢትዮጵያ ተፈጥሮ ጋዝና ፔትሮሊየም ልማት ኢንዱስትሪን ረስቼ ስለነበር ከዚህ በታች 22ቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች እነሆ!

(1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝና ፔትሮሊየም ኢንዱስትሪ ልማት

Re: የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 07 Oct 2025, 23:02
by Right
Horse is in search of an escape route from the PP camp.

No, we will not let you eat from the two sides. MOLACHA LEBA!

you and Getachew Reda are the same, politically homeless opportunists.
pP will use you and throw you under the bus when you have no use for Oromuma.
Just as Getachew can’t go back to the TPLF camp, you will not be allowed to go back the Ethiopian camp.
You are in the hands of Oromuma and just like your ancestors they will soon decide on your fate.

Re: የሆረስና የኢአር ቱስቱሶች ፖለቲካዊ ልዩነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ምን ማለት ነው?

Posted: 07 Oct 2025, 23:17
by Misraq
Right wrote:
07 Oct 2025, 23:02
Horse is in search of an escape route from the PP camp.

No, we will not let you eat from the two sides. MOLACHA LEBA!

you and Getachew Reda are the same, politically homeless opportunists.
pP will use you and throw you under the bus when you have no use for Oromuma.
Just as Getachew can’t go back to the TPLF camp, you will not be allowed to go back the Ethiopian camp.
You are in the hands of Oromuma and just like your ancestors they will soon decide on your fate.
ሶዶው ሁሬሳ ከብልፅግና ካምፕ ለመውጣት ዳር ዳር እያለ ነው። አያማልጢም ኦቦ ባቃላ። ግን he is so oppornistic
:lol: