Page 1 of 1

ETHIOPIAN TECH EXPO 2025 - Believe in Facts, the Facts Will Make You Intelligent!!!

Posted: 27 Aug 2025, 13:11
by Horus
እዚም እዛም በምናብ ደመና ፈረስ የምትጋልብ ግልብ ከሪያሊቲ ውጭ የምትባክን አላማ አልባ ቱስ ቱስ ሆይ ይድረስ ላንተ ባንተ ምናብ ውስጥ ሳይሆን በኢትዮጵያ ትውልድ እጅ ላይ ያለችው ኢትዮጵያ ይህን ትመስላለች!!! ለዘላለም ትኑር !!!! :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: