Page 1 of 1

የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ

Posted: 27 Aug 2025, 13:04
by Fed_Up

Re: የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ

Posted: 27 Aug 2025, 13:21
by Horus
Pooritrea - please find your league!

Re: የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ

Posted: 27 Aug 2025, 14:35
by Abere
ደንቆሮ ሻዕብያ - ከአንተ የዘላን አባትህ ግመል ትበልጣለች። የአሰብ ባህር ጭንቀት ጭንቅላትህ ላይ እንደ ቢጫ ወባ ወጥቶ የምትለጥፈውን እንኳን አታውቅም። አበረ የአብይ አህመድ ደጋፊ እንዳልሆነ በፍጹም ነፍስህ ታምናለህ - ነፍስህን ያሳጣህ ጭንቀት ስለሆነ አይደንቀኝም።

ደግሞ ከመቸ ወዲህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያዊ አድርጎ የሚያውቀው? መለስ ዜናዊ የደፈረው አባይን ሳይሆን ኢትዮጵያን ነው የደፈረው። የኢትዮጵያን ተፈጥሮአዊ እና ህጋዊ የባህር በር ሰርቆ ለሻዕብያ መስጠቱ - ወፍ ሳይቀድመው ህገ-ወጥ ኤርትራ አገርናት ብሎ የጮኸ - ታኒካ እራስ። አሁን መለስ ዜናዊ መናፈቅ ጀመራችሁ - ከባድመ መቅሰፈት እንደ አተረፏችሁ እየመሰከራችሁ ነው። ይህ ማህበራዊ ህግ ነው - የተሰረቀ ሁሉ ይመለሳል። አሰብ ወደ ኢትዮጵያ ትመጣለች - ግድ ነው።

Fed_Up wrote:
27 Aug 2025, 13:04

ቅንቅናም ለማኝ ሁላ :P

Re: የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ

Posted: 27 Aug 2025, 14:57
by Fed_Up
Abere wrote:
27 Aug 2025, 14:35
ደንቆሮ ሻዕብያ - ከአንተ የዘላን አባትህ ግመል ትበልጣለች። የአሰብ ባህር ጭንቀት ጭንቅላትህ ላይ እንደ ቢጫ ወባ ወጥቶ የምትለጥፈውን እንኳን አታውቅም። አበረ የአብይ አህመድ ደጋፊ እንዳልሆነ በፍጹም ነፍስህ ታምናለህ - ነፍስህን ያሳጣህ ጭንቀት ስለሆነ አይደንቀኝም።

ደግሞ ከመቸ ወዲህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያዊ አድርጎ የሚያውቀው? መለስ ዜናዊ የደፈረው አባይን ሳይሆን ኢትዮጵያን ነው የደፈረው። የኢትዮጵያን ተፈጥሮአዊ እና ህጋዊ የባህር በር ሰርቆ ለሻዕብያ መስጠቱ - ወፍ ሳይቀድመው ህገ-ወጥ ኤርትራ አገርናት ብሎ የጮኸ - ታኒካ እራስ። አሁን መለስ ዜናዊ መናፈቅ ጀመራችሁ - ከባድመ መቅሰፈት እንደ አተረፏችሁ እየመሰከራችሁ ነው። ይህ ማህበራዊ ህግ ነው - የተሰረቀ ሁሉ ይመለሳል። አሰብ ወደ ኢትዮጵያ ትመጣለች - ግድ ነው።

Fed_Up wrote:
27 Aug 2025, 13:04

ቅንቅናም ለማኝ ሁላ :P
ፈሳም... አሰብ አሰብ አትበል ደረቅ ቦቆሎ ሞጃሪ እድፋም:: መሪህ ነው ለማኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ነህ እያለህ ያለው እኔ አይደለሁም:: ለማኝ ደግሞ warriors ሆኖ አያውቅም::

Re: የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ

Posted: 27 Aug 2025, 21:29
by Fed_Up
ጎበዝ እንዴት ነው ነገሩ... አገር በ7ኛ ጨ ክፍል ተምሪ ስትመራ ኣካውንቲንጉ ምን ይመስላል ብላችሁ ለምትጭነቁ... ይሄው

https://www.facebook.com/share/v/1MBw9Y ... tid=wwXIfr

Re: የአዛውንቶቹ Hoèrus እና Abere ሰገጤው ብልጽግና ፓርቲ

Posted: 28 Aug 2025, 03:00
by Fed_Up
የሆrous እና Abere the ሰገጤ አለቃ እውቀትን ኢትዮጵያውያን ላይ እንደ ዝናብ ሲያዘንብ:: ፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፓፓፓፓፓፓፓፓ

https://www.facebook.com/reel/748285651 ... 7S9Ucbxw6v