Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18412
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የአብይ የዜሮ ድምር ጨዋታ የፈረሰው በTPLF ነው፤ አማራንና ኤርትራን ይዘህ ትግራይን አንበርክክ ከዚያም ትግራይን ይዘህ አማራንና ኤርትራን አንበርክክ፤

Post by Axumezana » 26 Aug 2025, 18:15

አብይ ትግራይን በኤርትራንና በአማራ ታግዞ ካዳከመ በኻላ፥ ትግራይን ይዞ አማራንና ኤርትራን የማንበርከክ የክህደት ጦርነት ለመጫር አቅዶ ትጥቅና ስንቅ ለTDF መላክ ጀምሮ እንደነበረ የታወቀ ሲሆን፤ ነገር ግን የትግራይ ሃይሎች አንተባበርህም ስላሉት እንደ ነጋበት ጅብ በየቀኑ በአማራ ክልል እየተሳደደና እየተቀጠቀጠ ይገኛል። He is already in a deep quagmire that he may not be able to escape or avoid!