Page 1 of 1
እጅ መስጠት ብርቅ ነው እንዴ? የ ጁላ ልማደኛ ሰራዊት በየሄደበት እጅ ማንጨፍረሩ ባይገርምም፣ ክስታኔን መማረኩ ግን ተአምራዊ ገድል ነው
Posted: 26 Aug 2025, 18:08
by Za-Ilmaknun

እንግዲህ ጠባሴ፣ ወደሽ ነው አሉ ከ እሳቱ ምድጃ የተዶልሽ!! ውሃ ልጠጣ ባለ የ ወልቂጤ ህዝብ፣ በግንባሩ ጥይት ቢያጠጣው ጊዜ፣ አስተኳሹ የ ነጋ ቦንገር ልጅ መሆኑን ሳያውቅ ስንቱ ወጣት ረገፈ?
አይዞን!! የ ጎጃም አናብስት ደም ይመልሳሉ! የጎንደር ደቦሎች፣ ጥጋብ ያስተነፍሳሉ፣ የወሎ ተኳሾች ሙሉ ብርጌድ ውልቅልቅ ያወጣሉ፣ የሸዋው ጀዊሳ፣ በሃር ፍለጋ ደብረብርሃን የመጣውን ፣ የ ሹማ አብደታ ኮማንዶ በ እንፉቅቅ ያስኬዱታል!
ልገን ደራሽ ወገን ነው


ሁሉ በመደቡ ተባለ፣፣
Re: እጅ መስጠት ብርቅ ነው እንዴ? የ ጁላ ልማደኛ ሰራዊት በየሄደበት እጅ ማንጨፍረሩ ባይገርምም፣ ክስታኔን መማረኩ ግን ተአምራዊ ገድል ነው
Posted: 26 Aug 2025, 18:13
by Za-Ilmaknun
This is the kind of arm they are expecting to save them from what is coming. The world is still laughing

I can't imagine where Berihanu Nega would be running to

The son of Abdissa won't save him!