Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Post
by Za-Ilmaknun » 26 Aug 2025, 18:08

እንግዲህ ጠባሴ፣ ወደሽ ነው አሉ ከ እሳቱ ምድጃ የተዶልሽ!! ውሃ ልጠጣ ባለ የ ወልቂጤ ህዝብ፣ በግንባሩ ጥይት ቢያጠጣው ጊዜ፣ አስተኳሹ የ ነጋ ቦንገር ልጅ መሆኑን ሳያውቅ ስንቱ ወጣት ረገፈ?
አይዞን!! የ ጎጃም አናብስት ደም ይመልሳሉ! የጎንደር ደቦሎች፣ ጥጋብ ያስተነፍሳሉ፣ የወሎ ተኳሾች ሙሉ ብርጌድ ውልቅልቅ ያወጣሉ፣ የሸዋው ጀዊሳ፣ በሃር ፍለጋ ደብረብርሃን የመጣውን ፣ የ ሹማ አብደታ ኮማንዶ በ እንፉቅቅ ያስኬዱታል!
ልገን ደራሽ ወገን ነው


ሁሉ በመደቡ ተባለ፣፣
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Post
by Za-Ilmaknun » 26 Aug 2025, 18:13
This is the kind of arm they are expecting to save them from what is coming. The world is still laughing

I can't imagine where Berihanu Nega would be running to

The son of Abdissa won't save him!