Page 1 of 1

የጥይት ድምፅ ሲሰማ ፣ ፍርክስክስ የሚለው የ ኦህዴድ ሰራዊት ጎጃም ላይ እየተወቃ ፣ ጎንደር ላይ እየተደቃ ፣ ሸዋ ላይ እየተሰጣ ወሎ ላይ እየተንቃቃ

Posted: 26 Aug 2025, 17:56
by Za-Ilmaknun
እንግዲህ የ ኦህዴድ ግሳንግስ ለ ሰባት አመት ደም ሲጠጣ ቢኖርም፣ በነጭሎ ድጋፍ ከዚህ በላይ መቀጠል አልቻለም 😁፣፣ ጎጃም ላይ መግቢያ መውጫ ያጣው አረመኔ መንጋ፣ ሰሞኑን ወደ ክስታኔ ምድር ሊመሽግ በማሰብ ፣ የገዳ ኮማንዶውን አስከትሎ ፣ በሹማ አብደታ በመመራት ፣ እንሆ ጭንቅ ጥብብ እያለ ነው!!

መቸስ ማልጎደኒ 😂🚶‍♂️‍➡️


Re: የጥይት ድምፅ ሲሰማ ፣ ፍርክስክስ የሚለው የ ኦህዴድ ሰራዊት ጎጃም ላይ እየተወቃ ፣ ጎንደር ላይ እየተደቃ ፣ ሸዋ ላይ እየተሰጣ ወሎ ላይ እየተንቃቃ

Posted: 26 Aug 2025, 18:48
by Za-Ilmaknun
ሻለቃ ማሞ የ አቡጡጡን የይድረስ ይድረስ ዘመቻ በ አስደናቂ መልክ ተንትነውታል! ለ አንድ ፋኖ 15 መንጋ ያሰለፈው የ ጁላ ቁልል ስጋ፣ በድሮን ቢታጀብ ወይ በቢኤም በደገፍ፣ ከ ፋኖው ወላፈን ሊያመልጥ አልቻለም፣፣

በሃሰት እና ቅጥፈት ወሬ ብተና ሃገር የሚገነባ የሚመስለው የነጭሎ ባተሌ 😂 ለተወረወረለት ፍርፋሪ ሲል እንዳበደ ውሻ ቢክለፈለፍም፣ የመጨረሻውን ውጤት ጠንቅቆ ያውቃታል!! ያኔም ተከርብቶ ሲመጣ ለማየት እዚሁ ትንሽ እንሰንብት!

ጉራጌ ክልል ነው !!

Re: የጥይት ድምፅ ሲሰማ ፣ ፍርክስክስ የሚለው የ ኦህዴድ ሰራዊት ጎጃም ላይ እየተወቃ ፣ ጎንደር ላይ እየተደቃ ፣ ሸዋ ላይ እየተሰጣ ወሎ ላይ እየተንቃቃ

Posted: 26 Aug 2025, 19:33
by Za-Ilmaknun


የጎጃም አርበኞች ደቁሰው ፣ ሰብረው ሰባብረው ማራወጥን የለመዱት በ ፋሽሽቱ ጣሊያን ላይ ነበር! በ አርበኝነት ዘመን ጎጃም መሰንበት የተሳነው የ ጣሊያን ሶላቶ ያኔም ሰላማዊ ህዝብ ይረሽን ነበር፣፣ ዛሬም የ አቡጡጡ ቡይሎች ያችንወ ከማድረግ የዘለለ አቅም ከየት መጥቶ!

ጎጃም ላይ ብትሩ ቢበዛበት በ ዋቅጅራ እና በ አጌና ልጆች የሚመራው የ ክስታኔ ሰራዊት በብርሽ በኩል በደረሰው መመሪያ መሰረት እዚህ እየተርመጠመጠልኽ ነው!! ውቃልኝ እማ!! :mrgreen: :?