መቸስ ማልጎደኒ
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
የጥይት ድምፅ ሲሰማ ፣ ፍርክስክስ የሚለው የ ኦህዴድ ሰራዊት ጎጃም ላይ እየተወቃ ፣ ጎንደር ላይ እየተደቃ ፣ ሸዋ ላይ እየተሰጣ ወሎ ላይ እየተንቃቃ
እንግዲህ የ ኦህዴድ ግሳንግስ ለ ሰባት አመት ደም ሲጠጣ ቢኖርም፣ በነጭሎ ድጋፍ ከዚህ በላይ መቀጠል አልቻለም
፣፣ ጎጃም ላይ መግቢያ መውጫ ያጣው አረመኔ መንጋ፣ ሰሞኑን ወደ ክስታኔ ምድር ሊመሽግ በማሰብ ፣ የገዳ ኮማንዶውን አስከትሎ ፣ በሹማ አብደታ በመመራት ፣ እንሆ ጭንቅ ጥብብ እያለ ነው!!
መቸስ ማልጎደኒ
♂️
መቸስ ማልጎደኒ
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: የጥይት ድምፅ ሲሰማ ፣ ፍርክስክስ የሚለው የ ኦህዴድ ሰራዊት ጎጃም ላይ እየተወቃ ፣ ጎንደር ላይ እየተደቃ ፣ ሸዋ ላይ እየተሰጣ ወሎ ላይ እየተንቃቃ
ሻለቃ ማሞ የ አቡጡጡን የይድረስ ይድረስ ዘመቻ በ አስደናቂ መልክ ተንትነውታል! ለ አንድ ፋኖ 15 መንጋ ያሰለፈው የ ጁላ ቁልል ስጋ፣ በድሮን ቢታጀብ ወይ በቢኤም በደገፍ፣ ከ ፋኖው ወላፈን ሊያመልጥ አልቻለም፣፣
በሃሰት እና ቅጥፈት ወሬ ብተና ሃገር የሚገነባ የሚመስለው የነጭሎ ባተሌ
ለተወረወረለት ፍርፋሪ ሲል እንዳበደ ውሻ ቢክለፈለፍም፣ የመጨረሻውን ውጤት ጠንቅቆ ያውቃታል!! ያኔም ተከርብቶ ሲመጣ ለማየት እዚሁ ትንሽ እንሰንብት!
ጉራጌ ክልል ነው !!
በሃሰት እና ቅጥፈት ወሬ ብተና ሃገር የሚገነባ የሚመስለው የነጭሎ ባተሌ
ጉራጌ ክልል ነው !!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: የጥይት ድምፅ ሲሰማ ፣ ፍርክስክስ የሚለው የ ኦህዴድ ሰራዊት ጎጃም ላይ እየተወቃ ፣ ጎንደር ላይ እየተደቃ ፣ ሸዋ ላይ እየተሰጣ ወሎ ላይ እየተንቃቃ
የጎጃም አርበኞች ደቁሰው ፣ ሰብረው ሰባብረው ማራወጥን የለመዱት በ ፋሽሽቱ ጣሊያን ላይ ነበር! በ አርበኝነት ዘመን ጎጃም መሰንበት የተሳነው የ ጣሊያን ሶላቶ ያኔም ሰላማዊ ህዝብ ይረሽን ነበር፣፣ ዛሬም የ አቡጡጡ ቡይሎች ያችንወ ከማድረግ የዘለለ አቅም ከየት መጥቶ!
ጎጃም ላይ ብትሩ ቢበዛበት በ ዋቅጅራ እና በ አጌና ልጆች የሚመራው የ ክስታኔ ሰራዊት በብርሽ በኩል በደረሰው መመሪያ መሰረት እዚህ እየተርመጠመጠልኽ ነው!! ውቃልኝ እማ!!