Page 1 of 1
ጸረ ኮሪደሮች ይህን ጎርፍ እንዴት እረሱት?
Posted: 26 Aug 2025, 14:24
by Horus
Re: ጸረ ኮሪደሮች ይህን ጎርፍ እንዴት እረሱት?
Posted: 26 Aug 2025, 14:47
by Odie
Horus wrote: ↑26 Aug 2025, 14:24
የመሃይም ለቅሶ መልሶ መላልሶ ነበር የሚባለው?
መቸም አብይ የኮሪደር መንፈስ አስግብቶብህ ካልሆን በቀር ሁሉ ነገር ፋሽኑ ያልፋልና ኮሪዶር ኮሪዶር ነጠላ ዝማሬን እድሜ ልካችን ልንዘፍን አንችልም!!
ሁለት ነጠላ ዘፈኖች ለቀቃችሁ:: ወደብና ኮሪዶር!
ሁልቱም እጅ እጅ ብሏል!
ዝማሬ ቀይር
