Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
free-tembien
Member
Posts: 1702
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Amhara nationalism is at its peak

Post by free-tembien » 25 Aug 2025, 18:02

በል ተነሳ ፋኖ የአማራ ነፍጠኛ




fasil1235
Member
Posts: 1810
Joined: 01 Jul 2018, 08:58
Location: Zemene Mesafint

Re: Amhara nationalism is at its peak

Post by fasil1235 » 25 Aug 2025, 18:46

Gurraaa

Ashenda isnt even practised by most Amharas

Ashenda was popularized by Tigrays and Amhara women began copying them. Only Lasta-kobo-belesa Amharas celebrate Ashenda is celebrated by only 6% of Amhara. Its not an Amhara national holiday nor is Shinoyye an Oromo national holiday.

Also this type of gura is mimiking Tigray. destroying the religious fabric of Ashenda to promote vile secular tribalism similar to some chants of irreecha

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Amhara nationalism is at its peak

Post by Abere » 25 Aug 2025, 19:25

ስለማታውቀው ነገር በድፍረት በዐደባባይ ለምስክርነት አትቁም። ኃጥያት ብቻ ሳይሆን ወንጀል ስለሆነም። በድፍረት ከአንተ በተሻለ ወይም አንተ ከበፊት ታሪኩን የሚያውቁ ይኖራሉ አለማለትህ አንድም አላዊቂነትህ ሁለትም ጥቅም የሌለው የሰፈር ፓለቲካ ቁማር ነው። አሸንዳ በየትኛም ህዝብ ቢከበር አልበቃም አላዳርስም አይልም - ምንም ሽኩቻ አያስፈልገውም።

እኔ ልንገርህ ለምሳሌ ትግራይ አሸንዳ መኖሩን ያወቅሁት ወያኔ ስልጣን ከያዘ በኋላ በቲቪ እንጅ ከዚያ በፊት ትግራይ ውስጥ መኖሩ በፍጹም አላውቅም። አማራ ክፍለ ሀገር ውስጥ ግን በሚገባ አውቅ ነበር። በጣም በሰፊው - የአሸንዳ ቅጠልም በብዛት በየመስኩ ይገኛል። እንዳውም ብዙ ለምን የአማራ አሸንዳ በቲቪ እንደማይቀርብ በወያኔ ዘመን ይገርመኝ ነበር - ይህም ወያኔን ይጎዳል ተብሎ ነበር። አይደለም አሸንዳየ አማራ ሊያከብር በአማርኛ መዘፈን እና ማልቀስ ክልክል ነበር። በትግራይ እና በአማራ ህዝብ ዘንድ አሸንዳ መኖሩ የባህል አንድነት እና የጋራ ታሪክ ማጠናከሪያ እንጅ የእኔ ነው የእኔ ነው ብሎ ፉክክር የሚያስገባ አይደለም - ለጎጠኛ ካድሬዎች ለግጭት አትራፊዎች ግን ይህም ያጣላል።

እኔ የማስታውሰው አሸንዳ እስላም ክርስቲያን ሳይሉ ልጃ ገረዶች ሙሉ አሸንዳ ታጥቀው ሙሉ ቀን የገጠር መንደሮችን ሁሉ እየዞሩ

አሽንዳ አበባ፤
እርግፍ በይ እንደ ወለባ።

እያሉ በመጨፈር በየገቡበት ቤት የቤቱን አባወራ

ያ የማነው ጋሻ ከመከታው ላይ፥
የእግሌ አባ በሉ - የጣምራ ገዳይ።

እመዋራዋን ደግሞ፥

ያ የማነው እንዝርት ከመከታው ላይ፥
ያ የማነው ደጋን ከመከታው ላይ፥
የእገሌ እማበሉ የቀጭን ፈታይ።


fasil1235 wrote:
25 Aug 2025, 18:46
Gurraaa

Ashenda isnt even practised by most Amharas

Ashenda was popularized by Tigrays and Amhara women began copying them. Only Lasta-kobo-belesa Amharas celebrate Ashenda is celebrated by only 6% of Amhara. Its not an Amhara national holiday nor is Shinoyye an Oromo national holiday.

Also this type of gura is mimiking Tigray. destroying the religious fabric of Ashenda to promote vile tribalism similar to some chants of irreecha


Post Reply