አሁን ስው ካላበደ በስተቀር የሃይማኖት እሳት ይለኩሳል?
አሁን በእውንት ኦሌፍ ያልሆነ አማኝ ነኝ የሚል በእውነት ዻጉሜ ይስረዝ ይላል?
ስለ ዻጉሜ ብልፅግና አለ ሲባል እንጂ ፓስተር ነኝ የሚል ማስተዋል የጎደለው ስው ተናገረ ሲባል አልስማሁም ነበር!
አይ ጴንጤነት ድሮ ቀረ እንበል?
አጭበርባሪ ሁላ!
ሃላፊነት የማይስማው የተስጠው አደራና ስራን የማያስተያይ ሌባ ሁላ!
አገር መሪውም ፓስተሩም በእምነት ስም የሚነግድ በዛ!
በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ አለ ያገሬ ስው!
አንድ አዲስ ስነድ እያያዙ ሃይማኖቱን አመሱት እኮ!
ስለ ማርያም ዻጉሜ ስለ ኦርቶዶክስ ቀኖና አንተ ምን አገባህ?
ይሄንን መርዝ ለመርጨት ነው ፓስተር የሆንከው?
ቂል ነገር ያበላሻል:: ሁሉ በጥበብ ነበረ ግን ጥበብ የጠፋበት ዘመን ነው ያለነው!
አይ የብልፅግና ወንጌላውያንና መሪዎች ማን ከእብደታችሁ ይመልሳችሁ? አገር በናንተ አበደች!!