Re: ፍየል ቤት!
Ethiopia should also have a Monkey Sefer. That will complete the expression "Ethiopia is Rotten to the Core"..
Re: ፍየል ቤት!
It is a neat trick to embezzle billions and cheat low IQ people like Horus that the disintegration is not happening!
በ2017 ዓ.ም በመንገድና በዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክቶች ብቻ ከ17 ቢሊዮን ብር በላይ መዘረፉን የፌደራል ዋና ኦዲተር በዛሬው እለት አስታውቋል ...
የብልፄ ሚዲያዎች ደግሞ የቄራዎች ድርጅት ስራ አስኪያጅና ምክትሉ 17ሺ ብር ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ ብለው ተአምር በሚመስል መልኩ ዜናውን እየተቀባበሉትን ነው
ለምን ቢሊዮን ብሮችን አልዘረፋችሁም ...እንዴት ለምሳ በማይበቃ ሚጢጢ ገንዘብ ትገመታላችሁ የሚል የቁጭት ዜና ዘገባ ይመስላል
https://www.facebook.com/share/p/1B4F4anrns/