የኑሮ ውድነት የፈጠረው እና በዚህ መንገድ የተባባሰው ድብቅ ገበያ የሚፈጸምበት ሰፈር።
በአዲስ አበባ የኑሮ ውድነት የፈጠረው እና የተባባሰው ከመጋረጃ ጀርባ ድብቅ ገበያ የሚፈጸምበት ሰፈር። በዚህ መንገድ ለማለፍ መሞከር የሚከብድ ሲሆን እንዚህ የምትመለከቷቸው ሴቶች ከዚህ በፊት ማታ ብቻ የሚቆሙ ሲሆን አሁን የተባባሰውን የኑሮ ውድነት መቋቋም አቅቷቸው ቀንም በእነዚህ መንገዶች ጀምረዋል።
Watch the full video here: https://www.youtube.com/watch?v=axCBnkNedqM ሙሉ ቪዲዮውን በዩቲብ ሊንክ እዩት።