Page 1 of 1

ሆረስ 'እናት አገር ኦሮምያ ወይም ሞት በማለት!!!' ሁርሶ (ሐረር )ማሰልጠኛ ሊገባ ነው - አዲስ አበባ በአፈሳ ኮሪደር ተቀውጣለች። :lol:

Posted: 23 Aug 2025, 21:27
by Abere
ሆረስ 'እናት አገር ኦሮምያ ወይም ሞት በማለት!!!' ሁርሶ (ሐረር )ማሰልጠኛ ሊገባ ነው - አዲስ አበባ በአፈሳ ኮሪደር ተቀውጣለች። :lol:

ግጠም አለኝ እያስባለው ነው የኦሮሙማው መንፈስ- መሄዱ ነው መሰል ፋኖን ሊገጥም። ያ Ethoash አበባ ይዞ እንዳይቀበለው ብቻ።

Re: ሆረስ 'እናት አገር ኦሮምያ ወይም ሞት በማለት!!!' ሁርሶ (ሐረር )ማሰልጠኛ ሊገባ ነው - አዲስ አበባ በአፈሳ ኮሪደር ተቀውጣለች። :lol:

Posted: 24 Aug 2025, 23:09
by Selam/
ሊስትሮው ጭልፊቱ፣ ከአሲምባ ፈርጥጦ ከሸሸ ጀምሮ በሩቁ ካንቋለጠና ካጨበጨበ አነሰው?
Abere wrote:
23 Aug 2025, 21:27