Page 1 of 1

የኤነር ጉራጌ ሕዝብ በሃዲያ ታጣቂዎች ለሚፈጸምበት ጭፍጨፋ ውድመት ድምጽ የሚያሰማለት ማነው?

Posted: 23 Aug 2025, 14:28
by Horus

Re: የኤነር ጉራጌ ሕዝብ በሃዲያ ታጣቂዎች ለሚፈጸምበት ጭፍጨፋ ውድመት ድምጽ የሚያሰማለት ማነው?

Posted: 23 Aug 2025, 14:49
by Odie
Horus wrote:
23 Aug 2025, 14:28
አንት ምን ትስራለህ?
ያንተ "መንግስት" አይደል የዚህ ሁሉ ጥፋት ቀስቃሽ አራማጅና ተመልካች?
አየህ ኢትዮዽያዊ ምንግስት የለም የምንልህ ለዚህ ነው:: ቢኖርማ ይሄ ሁሉ አይሆንም:: ሶዶም በተኛበት አይቃጠልምነበር!