Page 1 of 1
አቤ ጉበኛ's novel "አልወለድም" has taken Eritrea by storm, soaring to bestseller status after its ትግርኛ debut.
Posted: 22 Aug 2025, 18:51
by almaze
Please wait, video is loading...
Re: አቤ ጉበኛ's novel "አልወለድም" has taken Eritrea by storm, soaring to bestseller status after its ትግርኛ debut.
Posted: 22 Aug 2025, 19:20
by Fiyameta
Re: አቤ ጉበኛ's novel "አልወለድም" has taken Eritrea by storm, soaring to bestseller status after its ትግርኛ debut.
Posted: 22 Aug 2025, 20:51
by Abere
ከሻዕባያው ሄሮድስ ከኢሳይያስ ይሰውረው። ነብዩ ዮናስን ወደ ነነዌ ሲያሻግር በከርሱ 3 ቀን የጠበቀው አሳነባሪ ይህን ህጻን ከቀይ ባህር ሌዋታን ዘንዶ አፍ ጠብቆ ተሸክሞ ከምድረ sing.a.poor ወደ ምድረ ሲንጋፓር ያድረሰው።ወደ አዲስ አበባ በተሳሳተ መንግደ ለኦሮሙማ ጭራቅም አይዳርገው። የእሬቻ መስዕት ከመሆን ይጠብቀው። የሻዕብያ፤ ወያኔ ዘ ኦነግ መርገምት - ዘመነ እምቢ አልወለደም አመጣ።
almaze wrote: ↑22 Aug 2025, 18:51
Please wait, video is loading...
Re: አቤ ጉበኛ's novel "አልወለድም" has taken Eritrea by storm, soaring to bestseller status after its ትግርኛ debut.
Posted: 22 Aug 2025, 20:56
by Affable
I am not surprised. In fact, ላለመወለድ በ ኢሳያስ ላየ ያመፁት በ ሀይለስላሴ ላይ ካመፁት የበለጠ ምክንያት አላቸው ባይ ነኝ።
መወለድ የ መንግስት ንብረት ብቻ ለመሆን የሚያጓጓ ነገር አይደለም። እንዳውም የሚያስፈራ ነው። ስትወለድ ቢያንስ መሆን የምትፈልገውን ፣ ለመሆን የምትመርጥበትን መንገድ በቅድሚያ ወላጆችህ ፣ ከዛ ካለፈ አስተማሪዎችህ ሚና ቢኖራቸው እሰየው ትላለህ።
አንተ ከመፀነስህ በፊት ሰማንያ አመት የኖሩ ሽማግሌዎች ስለ አንተ የወደፊት እድል ምርጫው በኛ ነው የሚወሰነው ሲሉ አቤ ከብዙ አስር አመታት በፊት በትክክል እንደመዘገበው አልወለድም ነው የትግል ስልቱ መሆን ያለበት። ከተወለድክ አንተ ዜሮ ቁጥጥር የሌለህ ስርአት ነው የምትገባው። የሚያዋጣህ ትግሉን ማህፀን ውስጥ መሽገህ መለኮስ ነው።
Re: አቤ ጉበኛ's novel "አልወለድም" has taken Eritrea by storm, soaring to bestseller status after its ትግርኛ debut.
Posted: 23 Aug 2025, 00:02
by Deqi-Arawit
Re: አቤ ጉበኛ's novel "አልወለድም" has taken Eritrea by storm, soaring to bestseller status after its ትግርኛ debut.
Posted: 23 Aug 2025, 16:38
by almaze