Page 1 of 1
Horsey can learn from his hero, Museveni
Posted: 22 Aug 2025, 07:45
by Zmeselo
Re: Horsey can learn from his hero, Museveni
Posted: 22 Aug 2025, 13:19
by Horus
Re: Horsey can learn from his hero, Museveni
Posted: 22 Aug 2025, 13:36
by Zmeselo
ወደፊት መሸሽ የሚባለዉ፡ እንዲህ ነዉ።
ተቀጥቅጠህ ነዉ፡ ወደቡን ያስረከብከዉ። ሰረቁኝ ብለህ ወደፖሊስ ብትሄድ፡ ወገድበል ነዉ የምትባለዉ። ካላመንክ፡ በሃይል ይሁን ወደፖሊስ በመሄድ ሞክር።
ሁለቱ ሙከራዎች፡ እፍረት ያከናንቡሃል።
Re: Horsey can learn from his hero, Museveni
Posted: 22 Aug 2025, 13:48
by Naga Tuma
ወደፊት መሸሽ ብለህ ኣሳከኝ። ወደ ህያዉ መምጠቅስ እንዴት ነዉ?
Zmeselo wrote: ↑22 Aug 2025, 13:36
ወደፊት መሸሽ የሚባለዉ፡ እንዲህ ነዉ።
ተቀጥቅጠህ ነዉ፡ ወደቡን ያስረከብከዉ። ሰረቁኝ ብለህ ወደፖሊስ ብትሄድ፡ ወገድበል ነዉ የምትባለዉ። ካላመንክ፡ በሃይል ይሁን ወደፖሊስ በመሄድ ሞክር።
ሁለቱ ሙከራዎች፡ እፍረት ያከናንቡሃል።
Re: Horsey can learn from his hero, Museveni
Posted: 22 Aug 2025, 13:57
by Horus
Zmeselo wrote: ↑22 Aug 2025, 13:36
ወደፊት መሸሽ የሚባለዉ፡ እንዲህ ነዉ።
ተቀጥቅጠህ ነዉ፡ ወደቡን ያስረከብከዉ። ሰረቁኝ ብለህ ወደፖሊስ ብትሄድ፡ ወገድበል ነዉ የምትባለዉ። ካላመንክ፡ በሃይል ይሁን ወደፖሊስ በመሄድ ሞክር።
ሁለቱ ሙከራዎች፡ እፍረት ያከናንቡሃል።
አው በታሪክ አጋጣሚ ያረብና ግብጥ መሃል ዳኛ ሆነሽ የሰረቅከውን የኢትዮያ ላም ባንተ ስሌት ለዘላለም የምታልባት መስሎህ ነበር! ደግሜ ልንገርህ ይችን ላማችን ሳትመልስ አይደለም የኢትዮጵያን ወተት የኢትዮጵያ ሰላም አንሰጥህም! አለቀ ! አሰብ ወደ ባለቤቷ እስከ ምትመለስ የጊመል መሽኛ ሆና ትቆያለች!! አለቀ !!
Re: Horsey can learn from his hero, Museveni
Posted: 22 Aug 2025, 13:58
by Zmeselo
I'm always grounded, pal.
Stop projecting.
Naga Tuma wrote: ↑22 Aug 2025, 13:48
ወደፊት መሸሽ ብለህ ኣሳከኝ። ወደ ህያዉ መምጠቅስ እንዴት ነዉ?
Zmeselo wrote: ↑22 Aug 2025, 13:36
ወደፊት መሸሽ የሚባለዉ፡ እንዲህ ነዉ።
ተቀጥቅጠህ ነዉ፡ ወደቡን ያስረከብከዉ። ሰረቁኝ ብለህ ወደፖሊስ ብትሄድ፡ ወገድበል ነዉ የምትባለዉ። ካላመንክ፡ በሃይል ይሁን ወደፖሊስ በመሄድ ሞክር።
ሁለቱ ሙከራዎች፡ እፍረት ያከናንቡሃል።
Re: Horsey can learn from his hero, Museveni
Posted: 22 Aug 2025, 14:02
by Zmeselo
Horus wrote: ↑22 Aug 2025, 13:57
Zmeselo wrote: ↑22 Aug 2025, 13:36
ወደፊት መሸሽ የሚባለዉ፡ እንዲህ ነዉ።
ተቀጥቅጠህ ነዉ፡ ወደቡን ያስረከብከዉ። ሰረቁኝ ብለህ ወደፖሊስ ብትሄድ፡ ወገድበል ነዉ የምትባለዉ። ካላመንክ፡ በሃይል ይሁን ወደፖሊስ በመሄድ ሞክር።
ሁለቱ ሙከራዎች፡ እፍረት ያከናንቡሃል።
አው በታሪክ አጋጣሚ ያረብና ግብጥ መሃል ዳኛ ሆነሽ የሰረቅከውን የኢትዮያ ላም ባንተ ስሌት ለዘላለም የምታልባት መስሎህ ነበር! ደግሜ ልንገርህ ይችን ላማችን ሳትመልስ አይደለም የኢትዮጵያን ወተት የኢትዮጵያ ሰላም አንሰጥህም! አለቀ ! አሰብ ወደ ባለቤቷ እስከ ምትመለስ የጊመል መሽኛ ሆና ትቆያለች!! አለቀ !!
እንኳን ያንተ፡ የመንጌ ሃይለማርያምን ፉከራ ኣቀዝቅዘናል።